uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

Відкрити в Telegram

Показати більше
1 744
Підписники
+224 години
+57 днів
+430 днів
Архів дописів
Master the French Defense - Part 1 | ፍሬንች ዲፌንስ ማስተር ያድርጉ | Lecture by Habtamu Bayu https://youtu.be/c2duS1LKAIA

ACC Commissions EOI SG_10_2026_02 (1)(2).pdf1.11 MB

GM Ding liren birthday team celebration tournament In 6 days 👇👇👇 https://lichess.org/tournament/DV51Jo6N

ውድ የቼዝ ቤተሰቦች ACC Commissions nominations በአፍሪካ ቼዝ ኮንፌዴሬሽን ስር የሚገኙ ኮሚሽኖች ላይ በመግባት ለአፍሪካ ቼዝ እድገት በትጋት መስራት የምትፈልጉ ማመልከት ትችላላችሁ።
+2
ውድ የቼዝ ቤተሰቦች ACC Commissions nominations በአፍሪካ ቼዝ ኮንፌዴሬሽን ስር የሚገኙ ኮሚሽኖች ላይ በመግባት ለአፍሪካ ቼዝ እድገት በትጋት መስራት የምትፈልጉ ማመልከት ትችላላችሁ። መልካም እድል

Non-elected-Commissions-Nominations-1.xlsx0.11 KB

በዘንድሮ ቼዝ ኦሎምፒያድ የተገኙ ውጤቶች 👉 በሴቶች ቡድን በምድባቸው 3ኛ ደረጃ 👉 ሮቤል ብርሀነ ፊደ ማስተር መዓርግ(FIDE Master title) 👉 ሰለማዊት ስለሺ የሴቶች ፊደ ማስተር መዓርግ(Women FIDE Master title) 👉 ነፃነት ሉቃስ የሴቶች ፊደ ማስተር መዓርግ( Women FIDE Master title) በተጨማሪ በወንዶች እና ሴቶች ተጨማሪ ካንድዴት ማስተር( CM/WCM) መዓርጎች ተገኝተዋል። ብሄራዊ ቡድናችን ያለበቂ ቅድመ ዝግጅት እንዲህ አኩሪ የሆነ ውጤት በማምጣታቸው በእጅጉ ኮርተንባቸዋል። መላው የቼዝ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን 🙏🙏🙏

እንኳን ደስ አለን Congratulations 👏👏👏 ኢትዮጵያ በቼዝ ኦሎምፒያድ ለመጀመርያ ግዜ ሜዳልያ ማግኘት ችላለች በዘንድሮ በ2026 ቼዝ ኦሎምፒያድ የኢትዮጵያ የሴቶች ብሄራዊ ቡድን በምድባቸ
እንኳን ደስ አለን Congratulations 👏👏👏 ኢትዮጵያ በቼዝ ኦሎምፒያድ ለመጀመርያ ግዜ ሜዳልያ ማግኘት ችላለች በዘንድሮ በ2026 ቼዝ ኦሎምፒያድ የኢትዮጵያ የሴቶች ብሄራዊ ቡድን በምድባቸው 3ኛ ደረጃ በመውጣት ለሀገራቸው የመጀመርያ የሆነው አኩሪ ታሪክ አስመዝግበዋል።

Anyone interested to play online team battle tournament, you can contact @CMDE034

🏆 46ኛው የቼዝ ኦሊምፒያድ - ዙር 2 (Samarkand 2026) 🏆 የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቼዝ ቡድን በሁለተኛው ዙር ድንቅና ታሪካዊ ድል አስመዝግቧል! 🇪🇹✨ 📊 የጨዋታዎች ሙሉ ውጤት: ♟ የወንዶች ዘርፍ (Open Section): የአሜሪካ ቨርጂን አይላንድስ 0 - 4 ኢትዮጵያ 🇪🇹 (4-0 ሙሉ ድል!) ♟ የሴቶች ዘርፍ (Women Section): ኢትዮጵያ 4 - 0 ቻድ 🇹🇩 (4-0 ሙሉ ድል!) 🎙 የጨዋታዎች ትንታኔና አስተያየት: የኢትዮጵያ ሻምፒዮን እና የኦሊምፒያድ ተወዳዳሪ ዮሴፍ ክፍሌ (Yosef Kifle) 🎥 የሁለቱንም ዘርፎች የጨዋታ Highlights እና የቪዲዮ ትንታኔ በአዲሱ ቪዲዮችን ይመልከቱ! 👇 ቪዲዮውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ: 🔗 https://youtu.be/EKeAFWPvOp8?si=7_oOeJ-WcDYS4UU0 📲 The King Chess - ቻናላችንን Subscribe እና Share በማድረግ ይደግፉ! ♟🔥 🏆 46th Chess Olympiad - Round 2 (Samarkand 2026) 🏆 A complete sweep for Team Ethiopia in Round 2! 🇪🇹🔥 📊 Full Match Results: ♟ Open Section: US Virgin Islands 0 - 4 Ethiopia 🇪🇹 ♟ Women Section: Ethiopia 4 - 0 Chad 🇹🇩 🎙 Expert Commentary & Analysis: By Ethiopian Champion and Olympian Yosef Kifle. 🎥 Watch the full recap and detailed game analysis on our YouTube channel! 👇 Watch here: 🔗 https://youtu.be/EKeAFWPvOp8?si=7_oOeJ-WcDYS4UU0 📲 Don't forget to Like, Share, and Subscribe to The King Chess! ♟✨

photo content