1 744
Suscriptores
+224 horas
+57 días
+430 días
Archivo de publicaciones
Master the French Defense - Part 1 | ፍሬንች ዲፌንስ ማስተር ያድርጉ | Lecture by Habtamu Bayu
https://youtu.be/c2duS1LKAIA
GM Ding liren birthday team celebration tournament
In 6 days
👇👇👇
https://lichess.org/tournament/DV51Jo6N
+2
ውድ የቼዝ ቤተሰቦች
ACC Commissions nominations
በአፍሪካ ቼዝ ኮንፌዴሬሽን ስር የሚገኙ ኮሚሽኖች ላይ በመግባት ለአፍሪካ ቼዝ እድገት በትጋት መስራት የምትፈልጉ ማመልከት ትችላላችሁ።
መልካም እድል
በዘንድሮ ቼዝ ኦሎምፒያድ የተገኙ ውጤቶች
👉 በሴቶች ቡድን በምድባቸው 3ኛ ደረጃ
👉 ሮቤል ብርሀነ ፊደ ማስተር መዓርግ(FIDE Master title)
👉 ሰለማዊት ስለሺ የሴቶች ፊደ ማስተር መዓርግ(Women FIDE Master title)
👉 ነፃነት ሉቃስ የሴቶች ፊደ ማስተር መዓርግ( Women FIDE Master title)
በተጨማሪ በወንዶች እና ሴቶች ተጨማሪ ካንድዴት ማስተር( CM/WCM) መዓርጎች ተገኝተዋል።
ብሄራዊ ቡድናችን ያለበቂ ቅድመ ዝግጅት እንዲህ አኩሪ የሆነ ውጤት በማምጣታቸው በእጅጉ ኮርተንባቸዋል።
መላው የቼዝ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን
🙏🙏🙏
እንኳን ደስ አለን
Congratulations 👏👏👏
ኢትዮጵያ በቼዝ ኦሎምፒያድ ለመጀመርያ ግዜ ሜዳልያ ማግኘት ችላለች
በዘንድሮ በ2026 ቼዝ ኦሎምፒያድ የኢትዮጵያ የሴቶች ብሄራዊ ቡድን በምድባቸው 3ኛ ደረጃ በመውጣት ለሀገራቸው የመጀመርያ የሆነው አኩሪ ታሪክ አስመዝግበዋል።
Anyone interested to play online team battle tournament, you can contact @CMDE034
🏆 46ኛው የቼዝ ኦሊምፒያድ - ዙር 2 (Samarkand 2026) 🏆
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቼዝ ቡድን በሁለተኛው ዙር ድንቅና ታሪካዊ ድል አስመዝግቧል! 🇪🇹✨
📊 የጨዋታዎች ሙሉ ውጤት:
♟ የወንዶች ዘርፍ (Open Section):
የአሜሪካ ቨርጂን አይላንድስ 0 - 4 ኢትዮጵያ 🇪🇹 (4-0 ሙሉ ድል!)
♟ የሴቶች ዘርፍ (Women Section):
ኢትዮጵያ 4 - 0 ቻድ 🇹🇩 (4-0 ሙሉ ድል!)
🎙 የጨዋታዎች ትንታኔና አስተያየት:
የኢትዮጵያ ሻምፒዮን እና የኦሊምፒያድ ተወዳዳሪ ዮሴፍ ክፍሌ (Yosef Kifle)
🎥 የሁለቱንም ዘርፎች የጨዋታ Highlights እና የቪዲዮ ትንታኔ በአዲሱ ቪዲዮችን ይመልከቱ!
👇 ቪዲዮውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ:
🔗 https://youtu.be/EKeAFWPvOp8?si=7_oOeJ-WcDYS4UU0
📲 The King Chess - ቻናላችንን Subscribe እና Share በማድረግ ይደግፉ! ♟🔥
🏆 46th Chess Olympiad - Round 2 (Samarkand 2026) 🏆
A complete sweep for Team Ethiopia in Round 2! 🇪🇹🔥
📊 Full Match Results:
♟ Open Section:
US Virgin Islands 0 - 4 Ethiopia 🇪🇹
♟ Women Section:
Ethiopia 4 - 0 Chad 🇹🇩
🎙 Expert Commentary & Analysis:
By Ethiopian Champion and Olympian Yosef Kifle.
🎥 Watch the full recap and detailed game analysis on our YouTube channel!
👇 Watch here:
🔗 https://youtu.be/EKeAFWPvOp8?si=7_oOeJ-WcDYS4UU0
📲 Don't forget to Like, Share, and Subscribe to The King Chess! ♟✨