uk
Feedback
Ethio pets shop

Ethio pets shop

Відкрити в Telegram

Pet services

Показати більше
3 239
Підписники
Немає даних24 години
-107 днів
-2830 день
Архів дописів
አባት እና ልጅ the king and the prince የዘር ሐረግ (Pedigree) እንስሳው ምን ሊሆን እንደሚችል ይነግርሃል፤ ልጆቹ (Progeny) የጂኑን እዉነተኛ ጥራት ይመሰክራል።ጥሩ አራቢ የዛሬውን ትውልድ ብቻ ሳይሆን፣ ገና ያልተወለደውን የወደፊት ትውልድ በዓይነ ሕሊናው የሚያይ ነው። ወግ ለመጠረቅ 📱0911999369

It takes a village to raise a family, but it takes absolute dedication to build a pack this uniform. Standard, structure, and
+4
It takes a village to raise a family, but it takes absolute dedication to build a pack this uniform. Standard, structure, and steady minds—every single time. > #EthioPets #CowboyStyle #GermanShepherdFamily #LongCoatGSD #GSDPack #DogBreederLife

Beautiful saloon dogs available if interested Please call 0911999369
+4
Beautiful saloon dogs available if interested Please call 0911999369

This is an amazing litter i recommend these to those of you who love the breed and work for the betterment of the breed.very thick bone broad head pawerfull jaw nice black mask perfect structure and back angulation 📱0911999369

Kings of saris

​እነዚህ ቡችላዎች የላቀ ደረጃ ለሚፈልጉ እና ከምርጥ በታች ለማይቀበሉ የውሻ አፍቃሪዎች የታጩ የሻምፒዮን ተስፋዎች ናቸው። ጥራታቸው እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ፣ ብዛታቸው በጣም ውስን ነው። ስልክ 0911
+9
​እነዚህ ቡችላዎች የላቀ ደረጃ ለሚፈልጉ እና ከምርጥ በታች ለማይቀበሉ የውሻ አፍቃሪዎች የታጩ የሻምፒዮን ተስፋዎች ናቸው። ጥራታቸው እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ፣ ብዛታቸው በጣም ውስን ነው። ስልክ 0911999369

photo content

@Ethiopets:ለ ኢቮላ ፕራይሜሪ ናቱራል ሪዘርቫየሩ የሌሊት ወፍ ነች ለ ኮሮናም ሪዘርቫየራ የሌሊት ወፍ ነች ለ ስዋይን ፍሉ አሳማ ለ ሬቢስ አሁንም የሌሊት ወፍ ነች ዉሻ እንደሌሎቹ አጥቢ እንስሳት በቫይረሱ ተጠቂ እና አስተላላፊ ሊሆን ይችላል ሆኖም በሽታዉ በዉሻ ስም መሠየሙ በአንዳንድ የአገራችን ገጠራማ አካባቢዎች ከግንዛቤ ማነስ ለዉሾች የጅምላ ግድያ አስተዋእጾ አያረግም ወይ?ውሻ ብቻ ነዉ ወይ አስተላላፊዉ በኢትዮጽያ ኮንቴክስት?ባለቤት የሌለላቸዉ ዉሾች ቫይረሱን ከየት ነዉ የሚያመጡት?በመኖሪያ አካባቢዎች scavenge ከሚያረጉ የዱር እንስሳት ይሆን?ከሆነ በየጫካዉ የሚግጡት ከብቶች ተጋላጭነታቸዉ ምን ያህል ነዉ?ለድመቶች ለቀንድ እና የጋማ ከብቶች ክትባት አለ ወይ?

+1
የሽልማት እና የምስጋና ፕሮግራም ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ

አምናና ዘንድሮ ትንሹ ሮትዋይለር ቡችላ አድጎ

He is growing into a very powerful guard dog....this boy amazes me Tommy the Rottweiler

አበበ ዘ ጌሬት ዴን ኧረ ወገን ቆም ብለን እናስብ! በዚህ ከቀጠልን እኮ ነገ ሰፈር ውስጥ ዝሆን ብቅ ቢል "ኧረ ይሄማ እገሌ ነው፣ ጂም ሰርቶ ያበጠ ጠንቋይ ነው" ብለን በዱላ ልናሳድደው ነው። የ"ሀ
+1
አበበ ዘ ጌሬት ዴን ኧረ ወገን ቆም ብለን እናስብ! በዚህ ከቀጠልን እኮ ነገ ሰፈር ውስጥ ዝሆን ብቅ ቢል "ኧረ ይሄማ እገሌ ነው፣ ጂም ሰርቶ ያበጠ ጠንቋይ ነው" ብለን በዱላ ልናሳድደው ነው። የ"ሀሪ ፖተር" ደራሲ ጄ.ኬ ሮውሊንግ እኛ ሀገር ብትመጣ ኖሮ "ሰው ወደ ውሻ ተቀየረ" የሚለውን ወሬ ሰምታ፣ የጻፈችውን ስክሪፕት ቀዳ አቧራ ውስጥ ጥላ "እኔ ገና ጀማሪ ነኝ፣ ተአምሩ ያለው ኢትዮጵያ ነው" ብላ ስራ ትቀይር ነበር። ​ፊልም እና ተረት ላይ ልዑሉ ወደ እንቁራሪት ሲቀየር፣ ቢያንስ ለየት ያለ "የመመለሻ ኮንትራት" ነበረው። ቆንጆ ሴት መጥታ "ሳሚኝና ወደ ሰውነቴ ልመለስ" ብሎ የፍቅር ጥያቄ ያቀርባል፤ እሷም ስትስመው "Flash" አድርጎ ወደ ቆንጆ ልዑልነቱ ይመለሳል። የእኛ አገር ስክሪፕት ላይ ግን "የፍቅር ጥያቄ" የለም፤ "የድንጋይ ናዳ" እንጂ! ​ያ ምስኪን ግሬት ዴን (Great Dane) "ሳሙኝ" ማለት ይቅርና አንዲት ልቧ የራራ ቆንጆ ወጣት ተንበርክካ በለስላሳ ጣቶቿ አናቱን ስትዳብሰዉ፣ ውሻው ወደ አበበነት ተመልሶ ሲቀየር ቢሆን ኖሮ ስክሪፕቱ "ሮማንቲክ ኮሜዲ" ይሆንልን ነበር። ግን ምን ያደርጋል? አጨራረሱ አላማረም! ያለምንም ኦዲሽን "አብዮታዊ እርምጃ" ተወሰደበት። ጄነሩ "ሆረር" ይሁን "ፌሪ ቴል" ግራ ገባን እኮ ጎበዝ! ቆይ ግን... ውሻ ሊያወራ የሚችለው እኮ በኤዲ መርፊ (Eddie Murphy) ወይም በጂም ኬሪ (Jim Carrey) የኮሜዲ ፊልሞች ላይ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣ ሰው ወደ ውሻ አይቀየርም! ቫምፓየር፣ ዌርዎልፍ (Werewolf) ወይም በጠንቋይ ዱላ እና ድግምት ወደ እንስሳ መቀየር በልጆች ተረት እና በ Netflix ፊልም ላይ እንጂ በምድር ላይ የሉም። ባዮሎጂ እኮ እንዲህ በቀላሉ እንደ ሰፈር ኮንትራባንድ የሚጣስ ህግ አይደለም

ታማኝነትን ከግርማ ሞገስ ጋር አጣምሮ የያዘ የቤትዎ አዲስ አባል ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የኢትዮ ፔትስ ኩራት የሆኑትን እነዚህን ድንቅ የጀርመን ሸፐርድ (German Shepherd) ቡችሎች እንዳያመል
+6
ታማኝነትን ከግርማ ሞገስ ጋር አጣምሮ የያዘ የቤትዎ አዲስ አባል ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የኢትዮ ፔትስ ኩራት የሆኑትን እነዚህን ድንቅ የጀርመን ሸፐርድ (German Shepherd) ቡችሎች እንዳያመልጦ። ​እነዚህ ቡችሎች ተራ ውሾች አይደሉም፤ በጥንቃቄ የተመረጡና በከፍተኛ እንክብካቤ ያደጉ የዘር ሀረጋቸው የተመሰከረላቸው ድንቅ ስጦታዎች ናቸው! ​🌟 ለምን የእኛን ቡችሎች ይመርጣሉ? ​📜 ፔዲግሪ (Pedigree): ንጹህ የዘር ሀረግ ያላቸውና ማንነታቸው በዝርዝር የሚታወቅ። ​🏆 ሻምፒዬን ብለድ ላይን (Champion Bloodline): ከታወቁና ለውድድር ከሚበቁ ምርጥ ወላጆች የተገኙ። ​🦁 ሎንግ ኮት (Long Coat): ለስላሳ፣ ጥቅጥቅ ያለና ልዩ ውበትን የሚሰጥ ረጅም ጸጉር ያላቸው። ​🎭 ብላክ ማስክ (Black Mask): ፊታቸው ላይ ያለው ጥቁር ቀለም ልዩ ግርማ ሞገስና ልቅም ያለ መልክ ይሰጣቸዋል። ​🦴 ቢግ ቦንድ (Big Bone): ጠንካራና ግዙፍ የአጥንት መዋቅር ያላቸው፣ ለጥበቃም ሆነ ለውበት ተመራጭ። ​🐕 ስላንት ባክ (Slant Back): የዝርያውን ትክክለኛ ደረጃ የሚያሳይ የሚያምር የተንሸራተተ የጀርባ አቋቋም። ​💎 ለቤተሰብዎ የሚጨምሩት እሴት ​እነዚህ ቡችሎች በአስተማማኝ የጥበቃ ብቃታቸው፣ በታማኝነታቸው እና ለልጆች ባላቸው ልዩ ፍቅር ይታወቃሉ። ንቁ አእምሮ ስላላቸው ትዕዛዞችን በቅጽበት የመማር ብቃታቸው ወደር የለውም።
"ጥራት መለያችን ነው፤ ታማኝነት ደግሞ ስራችን!"
​📞 አሁኑኑ ይደውሉና የቀሩትን ጥቂት ቡችሎች ይምረጡ፦ 0911 99 93 69 ​📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ (ሳሪስ) 📧 ኢሜል፦ ethiopets@gmail.com ​🐕 ኢትዮ ፔትስ (Ethio Pets) — ለውሻ አፍቃሪዎች ትክክለኛ ምርጫ!

​"የውሻ አፍቃሪዎች የመጨረሻ መድረሻ!"
​"የውሻ አፍቃሪዎች የመጨረሻ መድረሻ!"

የተመረጠ ዘር ለተመረጠ ባለቤት
የተመረጠ ዘር ለተመረጠ ባለቤት

​🚨 አስቸኳይ እርዳታ ለዚህ ምስኪን ፍጡር! ​በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ውሻ ባለቤት አልባ ሲሆን፣ በሁለቱም ዓይኖቹ ማየት የተሳነው (ዕውር) ነው። ለመጨረሻ ጊዜ የታየው ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ነው።
🚨 አስቸኳይ እርዳታ ለዚህ ምስኪን ፍጡር! ​በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ውሻ ባለቤት አልባ ሲሆን፣ በሁለቱም ዓይኖቹ ማየት የተሳነው (ዕውር) ነው። ለመጨረሻ ጊዜ የታየው ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ነው። ​ይህ ውሻ የተሻለ ሕይወት እንዲኖረው ሁኔታዎች ስለተመቻቹለት፣ እባካችሁ ውሻውን በማፈላለግ ተባበሩን። ​ሽልማት፦ ውሻውን ላገኘ ወይም ያለበትን ለጠቆመ 5,000 (አምስት ሺህ) ብር ለመሸለም ቃል እንገባለን። ​ስልክ፦ 📞 0911999369እባክዎ ለሌሎች በማጋራት ተባበሩን!

Part one ከቡችሎቹ ጀርባ አነማን አሉ?ምን እንጠብቃለን?
+5
Part one ከቡችሎቹ ጀርባ አነማን አሉ?ምን እንጠብቃለን?

photo content
+2

photo content
+9