3 239
Suscriptores
Sin datos24 horas
-107 días
-2830 días
Archivo de publicaciones
3 239
አባት እና ልጅ the king and the prince
የዘር ሐረግ (Pedigree) እንስሳው ምን ሊሆን እንደሚችል ይነግርሃል፤ ልጆቹ (Progeny) የጂኑን እዉነተኛ ጥራት ይመሰክራል።ጥሩ አራቢ የዛሬውን ትውልድ ብቻ ሳይሆን፣ ገና ያልተወለደውን የወደፊት ትውልድ በዓይነ ሕሊናው የሚያይ ነው።
ወግ ለመጠረቅ 📱0911999369
3 239
+4
It takes a village to raise a family, but it takes absolute dedication to build a pack this uniform. Standard, structure, and steady minds—every single time.
> #EthioPets #CowboyStyle #GermanShepherdFamily #LongCoatGSD #GSDPack #DogBreederLife
3 239
This is an amazing litter i recommend these to those of you who love the breed and work for the betterment of the breed.very thick bone broad head pawerfull jaw nice black mask perfect structure and back angulation
📱0911999369
3 239
+9
እነዚህ ቡችላዎች የላቀ ደረጃ ለሚፈልጉ እና ከምርጥ በታች ለማይቀበሉ የውሻ አፍቃሪዎች የታጩ የሻምፒዮን ተስፋዎች ናቸው። ጥራታቸው እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ፣ ብዛታቸው በጣም ውስን ነው።
ስልክ 0911999369
3 239
@Ethiopets:ለ ኢቮላ ፕራይሜሪ ናቱራል ሪዘርቫየሩ የሌሊት ወፍ ነች
ለ ኮሮናም ሪዘርቫየራ የሌሊት ወፍ ነች
ለ ስዋይን ፍሉ አሳማ
ለ ሬቢስ አሁንም የሌሊት ወፍ ነች
ዉሻ እንደሌሎቹ አጥቢ እንስሳት በቫይረሱ ተጠቂ እና አስተላላፊ ሊሆን ይችላል ሆኖም በሽታዉ በዉሻ ስም መሠየሙ በአንዳንድ የአገራችን ገጠራማ አካባቢዎች ከግንዛቤ ማነስ ለዉሾች የጅምላ ግድያ አስተዋእጾ አያረግም ወይ?ውሻ ብቻ ነዉ ወይ አስተላላፊዉ በኢትዮጽያ ኮንቴክስት?ባለቤት የሌለላቸዉ ዉሾች ቫይረሱን ከየት ነዉ የሚያመጡት?በመኖሪያ አካባቢዎች scavenge ከሚያረጉ የዱር እንስሳት ይሆን?ከሆነ በየጫካዉ የሚግጡት ከብቶች ተጋላጭነታቸዉ ምን ያህል ነዉ?ለድመቶች ለቀንድ እና የጋማ ከብቶች ክትባት አለ ወይ?
3 239
He is growing into a very powerful guard dog....this boy amazes me
Tommy the Rottweiler
3 239
+1
አበበ ዘ ጌሬት ዴን
ኧረ ወገን ቆም ብለን እናስብ! በዚህ ከቀጠልን እኮ ነገ ሰፈር ውስጥ ዝሆን ብቅ ቢል "ኧረ ይሄማ እገሌ ነው፣ ጂም ሰርቶ ያበጠ ጠንቋይ ነው" ብለን በዱላ ልናሳድደው ነው። የ"ሀሪ ፖተር" ደራሲ ጄ.ኬ ሮውሊንግ እኛ ሀገር ብትመጣ ኖሮ "ሰው ወደ ውሻ ተቀየረ" የሚለውን ወሬ ሰምታ፣ የጻፈችውን ስክሪፕት ቀዳ አቧራ ውስጥ ጥላ "እኔ ገና ጀማሪ ነኝ፣ ተአምሩ ያለው ኢትዮጵያ ነው" ብላ ስራ ትቀይር ነበር።
ፊልም እና ተረት ላይ ልዑሉ ወደ እንቁራሪት ሲቀየር፣ ቢያንስ ለየት ያለ "የመመለሻ ኮንትራት" ነበረው። ቆንጆ ሴት መጥታ "ሳሚኝና ወደ ሰውነቴ ልመለስ" ብሎ የፍቅር ጥያቄ ያቀርባል፤ እሷም ስትስመው "Flash" አድርጎ ወደ ቆንጆ ልዑልነቱ ይመለሳል። የእኛ አገር ስክሪፕት ላይ ግን "የፍቅር ጥያቄ" የለም፤ "የድንጋይ ናዳ" እንጂ!
ያ ምስኪን ግሬት ዴን (Great Dane) "ሳሙኝ" ማለት ይቅርና አንዲት ልቧ የራራ ቆንጆ ወጣት ተንበርክካ በለስላሳ ጣቶቿ አናቱን ስትዳብሰዉ፣ ውሻው ወደ አበበነት ተመልሶ ሲቀየር ቢሆን ኖሮ ስክሪፕቱ "ሮማንቲክ ኮሜዲ" ይሆንልን ነበር። ግን ምን ያደርጋል? አጨራረሱ አላማረም! ያለምንም ኦዲሽን "አብዮታዊ እርምጃ" ተወሰደበት። ጄነሩ "ሆረር" ይሁን "ፌሪ ቴል" ግራ ገባን እኮ ጎበዝ!
ቆይ ግን... ውሻ ሊያወራ የሚችለው እኮ በኤዲ መርፊ (Eddie Murphy) ወይም በጂም ኬሪ (Jim Carrey) የኮሜዲ ፊልሞች ላይ ብቻ ነው።
ወገኖቼ፣ ሰው ወደ ውሻ አይቀየርም! ቫምፓየር፣ ዌርዎልፍ (Werewolf) ወይም በጠንቋይ ዱላ እና ድግምት ወደ እንስሳ መቀየር በልጆች ተረት እና በ Netflix ፊልም ላይ እንጂ በምድር ላይ የሉም። ባዮሎጂ እኮ እንዲህ በቀላሉ እንደ ሰፈር ኮንትራባንድ የሚጣስ ህግ አይደለም
3 239
+6
ታማኝነትን ከግርማ ሞገስ ጋር አጣምሮ የያዘ የቤትዎ አዲስ አባል ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የኢትዮ ፔትስ ኩራት የሆኑትን እነዚህን ድንቅ የጀርመን ሸፐርድ (German Shepherd) ቡችሎች እንዳያመልጦ።
እነዚህ ቡችሎች ተራ ውሾች አይደሉም፤ በጥንቃቄ የተመረጡና በከፍተኛ እንክብካቤ ያደጉ የዘር ሀረጋቸው የተመሰከረላቸው ድንቅ ስጦታዎች ናቸው!
🌟 ለምን የእኛን ቡችሎች ይመርጣሉ?
📜 ፔዲግሪ (Pedigree): ንጹህ የዘር ሀረግ ያላቸውና ማንነታቸው በዝርዝር የሚታወቅ።
🏆 ሻምፒዬን ብለድ ላይን (Champion Bloodline): ከታወቁና ለውድድር ከሚበቁ ምርጥ ወላጆች የተገኙ።
🦁 ሎንግ ኮት (Long Coat): ለስላሳ፣ ጥቅጥቅ ያለና ልዩ ውበትን የሚሰጥ ረጅም ጸጉር ያላቸው።
🎭 ብላክ ማስክ (Black Mask): ፊታቸው ላይ ያለው ጥቁር ቀለም ልዩ ግርማ ሞገስና ልቅም ያለ መልክ ይሰጣቸዋል።
🦴 ቢግ ቦንድ (Big Bone): ጠንካራና ግዙፍ የአጥንት መዋቅር ያላቸው፣ ለጥበቃም ሆነ ለውበት ተመራጭ።
🐕 ስላንት ባክ (Slant Back): የዝርያውን ትክክለኛ ደረጃ የሚያሳይ የሚያምር የተንሸራተተ የጀርባ አቋቋም።
💎 ለቤተሰብዎ የሚጨምሩት እሴት
እነዚህ ቡችሎች በአስተማማኝ የጥበቃ ብቃታቸው፣ በታማኝነታቸው እና ለልጆች ባላቸው ልዩ ፍቅር ይታወቃሉ። ንቁ አእምሮ ስላላቸው ትዕዛዞችን በቅጽበት የመማር ብቃታቸው ወደር የለውም።
"ጥራት መለያችን ነው፤ ታማኝነት ደግሞ ስራችን!"📞 አሁኑኑ ይደውሉና የቀሩትን ጥቂት ቡችሎች ይምረጡ፦ 0911 99 93 69 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ (ሳሪስ) 📧 ኢሜል፦ ethiopets@gmail.com 🐕 ኢትዮ ፔትስ (Ethio Pets) — ለውሻ አፍቃሪዎች ትክክለኛ ምርጫ!
3 239
🚨 አስቸኳይ እርዳታ ለዚህ ምስኪን ፍጡር! በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ውሻ ባለቤት አልባ ሲሆን፣ በሁለቱም ዓይኖቹ ማየት የተሳነው (ዕውር) ነው። ለመጨረሻ ጊዜ የታየው ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ነው። ይህ ውሻ የተሻለ ሕይወት እንዲኖረው ሁኔታዎች ስለተመቻቹለት፣ እባካችሁ ውሻውን በማፈላለግ ተባበሩን። ሽልማት፦ ውሻውን ላገኘ ወይም ያለበትን ለጠቆመ 5,000 (አምስት ሺህ) ብር ለመሸለም ቃል እንገባለን። ስልክ፦ 📞 0911999369 እባክዎ ለሌሎች በማጋራት ተባበሩን!
