Ethio pets shop
الذهاب إلى القناة على Telegram
3 286
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
-2230 أيام
أرشيف المشاركات
3 284
He is growing into a very powerful guard dog....this boy amazes me
Tommy the Rottweiler
3 284
+1
አበበ ዘ ጌሬት ዴን
ኧረ ወገን ቆም ብለን እናስብ! በዚህ ከቀጠልን እኮ ነገ ሰፈር ውስጥ ዝሆን ብቅ ቢል "ኧረ ይሄማ እገሌ ነው፣ ጂም ሰርቶ ያበጠ ጠንቋይ ነው" ብለን በዱላ ልናሳድደው ነው። የ"ሀሪ ፖተር" ደራሲ ጄ.ኬ ሮውሊንግ እኛ ሀገር ብትመጣ ኖሮ "ሰው ወደ ውሻ ተቀየረ" የሚለውን ወሬ ሰምታ፣ የጻፈችውን ስክሪፕት ቀዳ አቧራ ውስጥ ጥላ "እኔ ገና ጀማሪ ነኝ፣ ተአምሩ ያለው ኢትዮጵያ ነው" ብላ ስራ ትቀይር ነበር።
ፊልም እና ተረት ላይ ልዑሉ ወደ እንቁራሪት ሲቀየር፣ ቢያንስ ለየት ያለ "የመመለሻ ኮንትራት" ነበረው። ቆንጆ ሴት መጥታ "ሳሚኝና ወደ ሰውነቴ ልመለስ" ብሎ የፍቅር ጥያቄ ያቀርባል፤ እሷም ስትስመው "Flash" አድርጎ ወደ ቆንጆ ልዑልነቱ ይመለሳል። የእኛ አገር ስክሪፕት ላይ ግን "የፍቅር ጥያቄ" የለም፤ "የድንጋይ ናዳ" እንጂ!
ያ ምስኪን ግሬት ዴን (Great Dane) "ሳሙኝ" ማለት ይቅርና አንዲት ልቧ የራራ ቆንጆ ወጣት ተንበርክካ በለስላሳ ጣቶቿ አናቱን ስትዳብሰዉ፣ ውሻው ወደ አበበነት ተመልሶ ሲቀየር ቢሆን ኖሮ ስክሪፕቱ "ሮማንቲክ ኮሜዲ" ይሆንልን ነበር። ግን ምን ያደርጋል? አጨራረሱ አላማረም! ያለምንም ኦዲሽን "አብዮታዊ እርምጃ" ተወሰደበት። ጄነሩ "ሆረር" ይሁን "ፌሪ ቴል" ግራ ገባን እኮ ጎበዝ!
ቆይ ግን... ውሻ ሊያወራ የሚችለው እኮ በኤዲ መርፊ (Eddie Murphy) ወይም በጂም ኬሪ (Jim Carrey) የኮሜዲ ፊልሞች ላይ ብቻ ነው።
ወገኖቼ፣ ሰው ወደ ውሻ አይቀየርም! ቫምፓየር፣ ዌርዎልፍ (Werewolf) ወይም በጠንቋይ ዱላ እና ድግምት ወደ እንስሳ መቀየር በልጆች ተረት እና በ Netflix ፊልም ላይ እንጂ በምድር ላይ የሉም። ባዮሎጂ እኮ እንዲህ በቀላሉ እንደ ሰፈር ኮንትራባንድ የሚጣስ ህግ አይደለም
3 284
+6
ታማኝነትን ከግርማ ሞገስ ጋር አጣምሮ የያዘ የቤትዎ አዲስ አባል ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የኢትዮ ፔትስ ኩራት የሆኑትን እነዚህን ድንቅ የጀርመን ሸፐርድ (German Shepherd) ቡችሎች እንዳያመልጦ።
እነዚህ ቡችሎች ተራ ውሾች አይደሉም፤ በጥንቃቄ የተመረጡና በከፍተኛ እንክብካቤ ያደጉ የዘር ሀረጋቸው የተመሰከረላቸው ድንቅ ስጦታዎች ናቸው!
🌟 ለምን የእኛን ቡችሎች ይመርጣሉ?
📜 ፔዲግሪ (Pedigree): ንጹህ የዘር ሀረግ ያላቸውና ማንነታቸው በዝርዝር የሚታወቅ።
🏆 ሻምፒዬን ብለድ ላይን (Champion Bloodline): ከታወቁና ለውድድር ከሚበቁ ምርጥ ወላጆች የተገኙ።
🦁 ሎንግ ኮት (Long Coat): ለስላሳ፣ ጥቅጥቅ ያለና ልዩ ውበትን የሚሰጥ ረጅም ጸጉር ያላቸው።
🎭 ብላክ ማስክ (Black Mask): ፊታቸው ላይ ያለው ጥቁር ቀለም ልዩ ግርማ ሞገስና ልቅም ያለ መልክ ይሰጣቸዋል።
🦴 ቢግ ቦንድ (Big Bone): ጠንካራና ግዙፍ የአጥንት መዋቅር ያላቸው፣ ለጥበቃም ሆነ ለውበት ተመራጭ።
🐕 ስላንት ባክ (Slant Back): የዝርያውን ትክክለኛ ደረጃ የሚያሳይ የሚያምር የተንሸራተተ የጀርባ አቋቋም።
💎 ለቤተሰብዎ የሚጨምሩት እሴት
እነዚህ ቡችሎች በአስተማማኝ የጥበቃ ብቃታቸው፣ በታማኝነታቸው እና ለልጆች ባላቸው ልዩ ፍቅር ይታወቃሉ። ንቁ አእምሮ ስላላቸው ትዕዛዞችን በቅጽበት የመማር ብቃታቸው ወደር የለውም።
"ጥራት መለያችን ነው፤ ታማኝነት ደግሞ ስራችን!"📞 አሁኑኑ ይደውሉና የቀሩትን ጥቂት ቡችሎች ይምረጡ፦ 0911 99 93 69 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ (ሳሪስ) 📧 ኢሜል፦ ethiopets@gmail.com 🐕 ኢትዮ ፔትስ (Ethio Pets) — ለውሻ አፍቃሪዎች ትክክለኛ ምርጫ!
3 284
🚨 አስቸኳይ እርዳታ ለዚህ ምስኪን ፍጡር! በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ውሻ ባለቤት አልባ ሲሆን፣ በሁለቱም ዓይኖቹ ማየት የተሳነው (ዕውር) ነው። ለመጨረሻ ጊዜ የታየው ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ነው። ይህ ውሻ የተሻለ ሕይወት እንዲኖረው ሁኔታዎች ስለተመቻቹለት፣ እባካችሁ ውሻውን በማፈላለግ ተባበሩን። ሽልማት፦ ውሻውን ላገኘ ወይም ያለበትን ለጠቆመ 5,000 (አምስት ሺህ) ብር ለመሸለም ቃል እንገባለን። ስልክ፦ 📞 0911999369 እባክዎ ለሌሎች በማጋራት ተባበሩን!
3 284
+9
👑 የጀርመን ሻምፒዮኖች ደም በኢትዮጵያ — የታሪክ ጥምረት!
ይህ ተራ እርባታ አይደለም፤ የጀርመን ሼፐርድን የዘር ጥግ (Bloodline) ያረጋገጠ የታሪክ ስራ ነው። አፓቺ እና ካሊፕሶ — በደማቸው ውስጥ የዓለምን መድረክ አንቀጥቅጠው የገዙ ሻምፒዮኖችን ይዘው መጥተዋል።
🧬 በዓለም ሻምፒዮኖች የተገነባ የዘር ግንድ (The VA1 Legacy)
እነዚህ ቡችላዎች በዘፈቀደ የተገኙ ሳይሆኑ፣ ከ15 በላይ የዓለም ሻምፒዮኖች (VA1 World Champions) የዘር ግንድ የወረሱ ናቸው። በደማቸው ውስጥ እንደ Vegas du Haut Mansard, Fight, Henko እና Markus ያሉ የጥራት ምልክቶች ይፈሳሉ።
💎 የዘር ምርጥነታቸው መገለጫዎች፦
Deep Pigmentation: ያንን የሚፈለገውን ደማቅ ቀይና ጥቁር (Deep Red & Black) ቀለም ከአያቶቻቸው ወርሰዋል።
Superior Anatomy: ግዙፍ ጭንቅላት፣ ሰፊ ደረት እና እውነተኛ የጀርመን ሼፐርድ ቁመና (Show-line standard)።
Genetic Stability: በዘር የሚተላለፉ የአጥንት በሽታዎች የሌለባቸው (HD/ED Normal)፣ ለረጅም ዓመታት አብረዎት የሚኖሩ ብርቱዎች።
🧠 “The Real German Shepherd” ባህሪ
ይህ ዘር ውበት ብቻ አይደለም፤ ብልህነት (Intelligence) ነው። ትዕዛዝን በአንድ ጊዜ የመረዳት ብቃት እና በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ የማይደነግጥ ጽኑ ስብዕና (Rock-solid Temperament) አላቸው።
ኢትዮ ፔትስ (EthioPets) — እውነተኛውን የጀርመን ዘር ለሚፈልጉ ብቻ!
🚀 ለጥቂት ባለ እድሎች የቀረበ፦
📞
📍 አዲስ አበባ
ኢትዮ ፔትስ — ጥራት ምርጫችን ሳይሆን መታወቂያችን ነው!
3 284
+1
ነብይ በሀገሩ ይናቃል" እንደሚባለው ሆነና፤ እውነተኛ ጥራትና ዝርያን ለይቶ የሚያውቅ፣ ፔዲግሪ አንብቦ የሚመጣውና የሚገዛው ሁሌም የውጭ ዜጋ ብቻ መሆኑ ያሳዝናል።
ከዚህ በላይ ምርጥ የጀርመን ሼፐርድ (German Shepherd) ከየት ሊገኝ ይችላል? የደከምንበት፣ የዘር ሀረጋቸው (Pedigree) የተመዘገበና ደረጃቸውን የጠበቁ ውሾች እያሉን፣ የሀገራችን ሰው ለምን ትኩረት አይሰጥም?
🔹 ጥሩ ዝርያዎችን እያጣን ነው፦ ዘራቸው ሁሌም አክሰስ ማረግ ከማንችላቸው የውጪ ዜጎች ጋር ብቻ እየገባ፣ ነገ ጠዋት ምርጥ ዝርያዎችን መልሰን ለማግኘት እንዳንቸገር ያሰጋል። የሀገር ውስጥ ብሪደሮች ትጋትና ጥረት ለሀገራችን ሰው ሊተርፍ ይገባ ነበር!
የጀርመን ሼፐርድ አፍቃሪዎች ሆይ የት ናችሁ? ጥራትን ማድነቅ፣ በተጠና መንገድ የተራቡ ውሾችን መረከብና ይህንን ዘር በሀገራችን ማስቀጠል የሁላችንም ድርሻ ነው።
መልእክታችን ግልጽ ነው፦
የውጭ ዜጎች የሚገነዘቡትን ጥራት፣ እኛም ዐይናችንን ገልጠን እንይ። በሀገር ውስጥ የሚለፉ ብሪደሮችን እናበረታታ፤ ምርጥ ዘሮችን ደግሞ በሀገራችን እናቆይ!
ጥራት ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው!
Ethiopets (ኢትዮፔትስ)
3 284
+6
German Shepherds: The ultimate versatile companion—intelligent, loyal, and ready for any adventure.
Rottweilers: Bold, calm, and naturally protective partners for the home.
Huskies: Strikingly beautiful and full of spirited energy for active owners.
Maltese: Elegant, gentle, and the perfect affectionate lap dog.
Bullmastiffs: The "Gentle Giant"—powerful, brave, and incredibly devoted to their family.
Get in Touch!
These pups won't stay available for long! Don't miss the chance to bring home your dream dog.
Serious inquiries only.
Call us today: 📱 0911999369
Find your new best friend and experience the joy of a loyal companion! 🐕✨
☎️0911999369
3 284
+2
አንዳንዴ ውበት በቃላት አይገለጽም፤ ይታያል እንጂ። ድንቅ የፈጣሪ የእጅ ስራ ውጤት፣ የቤትዎ ድምቀት እና የነፍስዎን ጓደኛ እንሆ
• እንደ በረዶ የነጣ እንደ ሀር የለሰለሰ ጸጉራቸው ልክ በጥንቃቄ እንደተፈተለ ንጹህ ጥጥ ለስላሳ ነው። እጃችሁ ሲነካው የሚሰማው ልስላሴ ከጭንቀት ሁሉ ነጻ ያደርጋችኋል። ✨
• " መጠናቸው ለአፓርትመንት ኑሮ እና ለሳሎን ድምቀት ተመራጭ ያረጋቸዋል በትንሽነታቸው ተውበው ይኖራሉ እምብዛም አያድጉም
• ከውጭ ስትገቡ በደስታ የሚቀበላችሁ፣ የብቸኝነትና የድካም ስሜትን የሚገፍላችሁ እውነተኛ የቤተሰብ አካል! ለልጆች ምርጥ ጓደኛ፣ ለአዋቂዎች ደግሞ የልብ ማረፊያ። ❤️
"እነዚህ ውሾች ፋርማሲ ውስጥ መሸጥ ነበረባቸው፤ ምክንያቱም ፍቅራቸው የትኛውንም የልብ ህመም የመፈወስ አቅም አለውና!" 🩺 መድኃኒት የማይተካውን ደስታ የግሎ ለማረግ ከፈለጉ ይደዉሉልን☎️+251912781947
ለማዘዝ፦
📩 በቴሌግራም፦ t.me/Ethiopets
📞 ስልክ፦ +251912781947
"ውበትን ለሚያውቁ፣ ፍቅርን ለሚረዱ ብቻ የቀረበ!" 💫
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
