547
Підписники
-124 години
-27 днів
-630 днів
Архів дописів
+3
Tower In the Sky፣ ምንትዋብ ፣ ኀሠሣ ፣ ተድባብ
በእነዚህ ሥራዎች የኢትዮጵያ ሥነ-ፅሁፍ ውስጥ የደመቀች ውድ ሰው ናት - ሕይወት ተፈራ።
+7
ልጅነታችንን በምን እናስታውሳለን? በአብሮ አደግ ጓደኞቻችን ፣ በተጫወትናቸው ጨዋታዎች፣ ከሱቅ ገዝተን ባጣጣምናቸው የደስታ ከረሜላዎች ወይም ከስኳር ላይ ሰርቀን በተቀጣንባቸው አለንጋዎች፣ ተንሰቅስቀን አልቅሰን ባልወጡልን ዕምባዎች... እኮ በምን?
ደግሞስ መቼ ነው ያ ሁሉ ጫጫታ ዝምታ የሆነው? መቼ ነው ለጨዋታና ለዝምታ ጊዜና ስፍራ የመደብንለት? መቼ ነው ልጅነት ለወጣትነት ቦታ የለቀቀው? የትኛው መንገድ ላይ ነው አጥንት የሚያለመልመው ወተት ጣዕሙ የጠፋው?
እንዴት ወደዚህ መረጋጋት መጣን? እንዴት ያንን ልጅ በውስጣችን ትተን ይህንን ሰው ሆንን? ምናልባት ከልጅነት ወደ ወጣትነት የተሻገርነው በቅጽበት አልነበረም። ቀስ በቀስ ነበር። መጫወት ስናቆም ፣ ጓደኛ ስንቀይር ፣ ሕልማችንን ስንፈልግ፣
ኃላፊነት ሲሰጠን እና አንድ ቀን የልጅነት ፊታችንን በውስጣችን ሳይሆን በመስታወት ውስጥ ማየት ስንጀምር....
“ምንህም ደራሲ አይመስልም”
ይሄንን የተባለው የዛሬው የስንኝ እንግዳችን የሆነው HEnock Bekele ነው። ኳስ መጫወትና ሞተር ሳይክል መንዳት እወዳለሁ ይላል። የሙዚቃ ምርጫውም ወደ Hip-Hop (rap) ያደላ ነው። "እውን ደራሲ ነህ?” ተብሎ እንዲጠየቅ ያደረጉትን እነዚህን መሳይ ምርጫዎቹና ሁኔታዎቹን እንዲሁም ስለ ሥነ-ጽሑፍና አጠቃላይ ምልከታዎቹ ግሩም ቆይታ አድርገናል።
እኛ ደስ ብሎን ከደራሲ/ገጣሚ ሄኖክ በቀለ ጋር ተጫውተናል። እናንተ ታዳሚዎቻችንም ቪዲዮውን አይታችሁ የተሰማችሁን አሳውቁን። ቻናሉ የሁሉም ከያንያን መድረክ ነውና የማስተዋወቅና ሰብስክራይብ የማድረግ ኃላፊነታችሁን እንዳትረሱ!
ሊንክ👉 https://youtu.be/14m7SHXB3q0?si=xmzP8XozEF9TKlnz
ይመቻችሁ
"ፍርፍር ፍትፍት ሲሆን አልወድም "
ይሄን ያለችው በዛሬው ቪድዮአችን የስንኝ እንግዳ የሆነችው ገጣሚ Ruth W Ubeshet ናት። ፍርፍር እንዴት መሰራት እንደማይችልም አጠር ያለ ትምህት ሰጪ ቪዲዮ ሰጥታናለች😅
ቪዲዮን እናንተ ታዳሚዎቻችን ተመልክታችሁ ሀሳባችሁን አሳውቁን ። ከገጣሚ ሩት ዉብእሸት ጋር ያደረግነውን ቆንጆ ቆይታ ተጋበዙልን፣ ቻናሉ የሁሉም ጸሐፊያን መድረክ ነውና የማስተዋወቅና ሰብስክራይብ የማድረግ ኃላፊነታችሁን እንዳትረሱ!
ሊንክ👉 https://youtu.be/szT1EV5vp-0?si=WuYECSLVftMgfWX7
"ግጥም ለግጥም ቃሉ አይገልፅም!"
ይሄን ያለው በዛሬው ቪድዮአችን የስንኝ እንግዳ የሆነው ገጣሚ ውብአረገ ነው። ለግጥም ዐዲስ ስያሜ አውጥቶለታል።
ቪዲዮን እናንተ ታዳሚዎቻችን ተመልክታችሁ ሀሳባችሁን አሳውቁን ። ከገጣሚ ውብአረገ አድምጥ ጋር ያደረግነውን ቆንጆ ቆይታ ተጋበዙልን፣ ቻናሉ የሁሉም ጸሐፊያን መድረክ ነውና የማስተዋወቅና ሰብስክራይብ የማድረግ ኃላፊነታችሁን እንዳትረሱ!
ሊንክ👉 https://youtu.be/dcghlOaNlIs?si=W_WiKuUeYjYbmBUq
"ይህን ቪዲዮ ለሜሲ አድርሱልኝ።"
ይሄን ያለው በዛሬው ቪድዮአችን የስንኝ እንግዳ የሆነው ገጣሚ Habtamu Hadera ነው። ይህን ቪዲዮ እናንተ ታዳሚዎቻችን ተመልክታችሁ ለሜሲ እንደምታደርሱልን ጥርጥር የለንም። ወላሃንቲ 😅ለማናቸውም ከገጣሚ ሀብታሙ ሃደራ ጋር ያደረግነውን ቆንጆ ቆይታ ተጋበዙልን፣ ቻናሉ የሁሉም ጸሐፊያን መድረክ ነውና የማስተዋወቅና ሰብስክራይብ የማድረግ ኃላፊነታችሁን እንዳትረሱ!
ሊንክ👉 https://youtu.be/zvQaISr-8Gs?si=NR8B1iQHkx_5Vsu0
🔥 ስንኝ 🔥
"ስንኝ" በሥነ ጽሑፍ ዙሪያ ያሉ ሰዎችን እንደ ወዳጅ የምንተዋወቅበት እና የምናወጋበት መድረክ ነው። ቤተኛ ይሁኑ!
በዛሬው ዕለት ገጣሚ Michael Minassie እንግዳችን አድርገናል።
ሊንክ👇🏿
https://youtu.be/pWrDcYNo180?si=i7KJuSmUs2YndeBw
🔥 ስንኝ 🔥
"ስንኝ" በሥነ ጽሑፍ ዙሪያ ያሉ ሰዎችን እንደ ወዳጅ የምንተዋወቅበት እና የምናወጋበት መድረክ ነው። ቤተኛ ይሁኑ!
በዛሬው ዕለት "ጠይም ትውስታዎች" የተሰኘ ሦስተኛ የልብ ወለድ መጽሐፉን" ለአንባቢያን ያበቃውን Esubalew Abera Nigussie ን የመጀመሪያ እንግዳችን አድርገናል።
ሊንኩ👇🏿
https://youtu.be/6pFX5oZJnlg?si=JuJyT6LrpZeweApF
የወንድሜ @esubalew አዲስ መጽሐፍ «ጠይም ትውስታዎች » ሐሙስ (ሰኔ 11) ይወጣል።
እንኳን ደስ አለህ እሱቤ! አንተን በማወቄ ደስታ ይሰማኛል 🙌
+3
ዛሬ የ ኤልያስ ሽታሁን የግጥም መጽሐፍ ፊርማ ሥነ ሥርዓት በጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ተገኝተን በዚህ መልኩ በካሜራችን ለማስታወሻ የሚሆኑ ፎቶግራፎችን አስቀርተናል።
+3
የምወዳትና የማከብራት ዘሪቱ ከበደ በጃዕፈር መጻሕፍት መደብር «ከልጅነት እስከ ልጁነት» የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ ሥርዓት ቆይታ ላይ ስላገኘኋት፣ አግኝቼም እሷንና ወዳጆቿኝ በዚህ መልኩ ፎቶግራፍ በማንሣቴ ደስታ ይሰማኛል።
🛑 «እንቅልፍ እና እድሜ» ይመልከቱ!
በ «Gebrela G Films» የዩቲዩብ ቻናል ከ«እንቅልፍ እና እድሜ» መፅሐፍ ላይ በተወሰደ አንድ አንቀጽ ላይ ተመሥርቶ ወደ አጭር ፊልምነት (Adaptation) የተቀየረውን ትዕይንት ይመልከቱ። እንደተለመደው Gebrela G films አዘጋጅቶታል። ተጋበዙ !
ሊንክ👉https://youtu.be/97s7kmWmIAs?si=_FUSLyipFhIj84p0
«እራሴ የተወንኩበትን አጭር ፊልም ፖስት ለማድረግ እየሞከርኩ ነው😅»
Gebrela G Films «እየሞከርኩ ነው!» በተሰኘ እራሴ በተወንኩበት አጭር ሥራ ተመልሰናል። አስተያየት መስጫው ላይ በተቀመጠው ሊንክ በኩል ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፊልሙን መመልከት ትችላላችሁ።
ይመቻችሁ 😊
ሊንክ👉https://youtu.be/2UFuwvpenvs?si=n1j_ih4T_SjqAmdK
+3
ዛሬ የዲያቆን Dn Abel Kassahun Mekuria ን የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ ሥርዓት በጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ተገኝተን በዚህ መልኩ በካሜራችን ለማስታወሻ የሚሆኑ ፎቶግራፎችን አስቀርተናል።
+3
“ካሜራዬ ሥራ ከሚፈታ ለምን ሽምግልና አታስልኪውም?” አልኳት።
እንዲህ የምታመርር አልመሰለኝም ነበር። ቀን ቆርጠው፣ እምርር ብለው ጠሩኝ።
ካሜራዬን ይዤ ተከሰትኩ። ሁሉም ሰው አምሮበት ተደርድሮ ሲንቀጨቀጭ አመሸ።
ታዲያስ እናንተስ ሽምግልናችሁን Gaberela G Films ጋር ቀጠሮ አታስይዙም?
ልል ብዬ በእህቴ ሰርግማ በፍጹም ማስታወቂያ አልሠራም ብዬ ትቼዋለሁ 😅
ነገ ደግሞ ሙሽራዬ ብለን እንድራታለን። እንኳን ደስ አለሽ 🕺
