fa
Feedback
Gebrela_shewakena

Gebrela_shewakena

رفتن به کانال در Telegram
649
مشترکین
+224 ساعت
+107 روز
+2730 روز
آرشیو پست ها
የፎቶግራፈሩ ማስታወሻ ፦ እነዚህ ምስሎች በዋናነት በትዳር ውስጥ በሚፈጠር የተካረረ ጸብ እና መለያየት ወቅት ጎጆ ሲፈርስ ልብ ባይባሉም ከማንም በላይ የስነ ልቡና ተጎጂ ሊሆኑ የሚችሉ ሕፃናትን በማሰ
+4
የፎቶግራፈሩ ማስታወሻ ፦ እነዚህ ምስሎች በዋናነት በትዳር ውስጥ በሚፈጠር የተካረረ ጸብ እና መለያየት ወቅት ጎጆ ሲፈርስ ልብ ባይባሉም ከማንም በላይ  የስነ ልቡና ተጎጂ ሊሆኑ የሚችሉ ሕፃናትን በማሰብ ያነሣኋቸው ፎቶግራፎች ናቸው።

ክልክል ነው! በዕውቀቱ ስዩም🖤

Repost from B e t h e l 🌻
🎙 Song title - B a t i 🎼 Artist - C h e l i n a 🎧 Cover Music - B e t h e l 🌻 🕸 https://t.me/BethelGSong

አለማየሁ ገላጋይ🖤
አለማየሁ ገላጋይ🖤

ርዕስ የለውም ኤልያስ ሽታሁን
+6
ርዕስ የለውም ኤልያስ ሽታሁን

📍ወገራም|
+1
📍ወገራም|

photo content
+2

photo content
+9

"ብዙ ተኛሁ፡፡ ከትናንት ማታ አንድ ሰዓት እስከ ዛሬ ጠዋት ሁለት ሰዓት ነው የተኛሁት፡፡ ስባንን፣ ድንገተኛ የመሰለች ነገ መሃል ተጠናቅቄ ወድቄአለሁ፡፡ ደክሞኛል፡፡ ብዙ ስተኛ ይደክመኛል፡፡ ብርድ
"ብዙ ተኛሁ፡፡ ከትናንት ማታ አንድ ሰዓት እስከ ዛሬ ጠዋት ሁለት ሰዓት ነው የተኛሁት፡፡ ስባንን፣ ድንገተኛ የመሰለች ነገ መሃል ተጠናቅቄ ወድቄአለሁ፡፡ ደክሞኛል፡፡ ብዙ ስተኛ ይደክመኛል፡፡ ብርድ ልብሴ ከአልጋ ላይ ተንሸራቶ ወርዶ በከፊል መሬት ላይ ነው። ትራሴ አንደኛው ጎኑ አልጋ ላይ፣ ሌላው ጎኑ ደሞ ከአልጋው ጠርዝ ወጥቶ አየር ላይ ነው፡፡ ከአፌ በሚወጣ ለሃጭ የትራስ ልብሴ ተዥጎርጉሯል። ትራሴ ደሞ ከቀረጢቱ እየተንሸራተተ ወጥቶ ጣፊያ መስሎ ብቅ ብሎአል።" ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ| የመንግሥቱ ነዋይ ጊዜ|Adam Reta Self_portrait | Gebrela Shewakena

Repost from Esubalew Abera N.
ከኢትዮጵያ ቡክ ፎረም አሰናኞች ጋር የነበረን ቆይታ፦ https://youtu.be/OUvuOkP6kkM

photo content

photo content
+5

የተገለጠለት ከናፍር መቅደሱ ደስተኛ ነው በቃ ሰው ከታየ ጥርሱ...?
የተገለጠለት ከናፍር መቅደሱ ደስተኛ ነው በቃ ሰው ከታየ ጥርሱ...?

አንድ ገበሬ በእርሻ ስፍራው ዕለት ከዕለት ካለፋ የተከለው የወፍ ማባረሪያ ብቻውን የሚፈጥርለት የተለየ ነገር የለም።
አንድ ገበሬ በእርሻ ስፍራው ዕለት ከዕለት ካለፋ የተከለው የወፍ ማባረሪያ ብቻውን የሚፈጥርለት የተለየ ነገር የለም።

አ ድ ዋ 🖤
+1
አ ድ ዋ 🖤

አ ድ ዋ 🖤
+1
አ ድ ዋ 🖤

በህይወት ውስጥ እያንዳንዱ ፍልሚያ ከራሳችን ጋር የምናደርገው ነው።
በህይወት ውስጥ እያንዳንዱ ፍልሚያ ከራሳችን ጋር የምናደርገው ነው።

ማለት በጊዜ ኺደት ኹሉም ነገር የበለጠ ይመሰቃቀላል። ያለፍናቸውን ቀናት እንናፍቃለን። “ያ ደጉ ዘመን” ይባላል። “ልጅነቴ ልጅነቴ ማርና ወተቴ” ይባላል። ቀላል የሃይ ስኩል ፊዚካ ነው። entropy
ማለት በጊዜ ኺደት ኹሉም ነገር የበለጠ ይመሰቃቀላል። ያለፍናቸውን ቀናት እንናፍቃለን። “ያ ደጉ ዘመን” ይባላል። “ልጅነቴ ልጅነቴ ማርና ወተቴ” ይባላል። ቀላል የሃይ ስኩል ፊዚካ ነው። entropy ይባላል። ማለት እየፈረስን ይሁን እየተሰራን በጊዜ ኺደት ግን ቅርፅ እየቀየርን እንመጣለን፡፡ እና ትናንቶቻችን ያምራሉ። ከዛሬዎቻችን የበለጠ ያልተዘበራረቁ ናቸው፡፡ ስለ ትናንሽ አለላዎች በዮናስ አ. Yo Na ሜክሲኮ ጃዕፈር መፅሐፍ መደብር ያገኙታል Jafer Shifa Book

እማዬ ሁልጊዜ እኔ እና ብሩክን ይዛ ስትወጣ "አይ ወይዘሮ ኤልሳቤጥ !ሴቷን ልጅ አጥቁረሽ ቅላትሽን ሁሉ ወንዱ ልጅ ላይ አባከንሽው! መልክ ለወንድ ልጅ ምን ያደርጋል አሁን ? አሄሄ! ይላሉ... እኔ
+8
እማዬ ሁልጊዜ እኔ እና ብሩክን ይዛ ስትወጣ "አይ ወይዘሮ ኤልሳቤጥ !ሴቷን ልጅ አጥቁረሽ ቅላትሽን ሁሉ ወንዱ ልጅ ላይ አባከንሽው! መልክ ለወንድ ልጅ ምን ያደርጋል አሁን ? አሄሄ! ይላሉ... እኔ እንዲህ እና እንዲያ ሳስብ ቴሌቪዥኑ ላይ ጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያም የዛምቢያውን ፕሬዝዳንት ኬኔት ካውንድን ሲቀበሉ የሚያሳይ ምስል መጣ። መንግሰቱ ሀይለማርያም በመጣ ቁጥር የሚቀለድብኝ ቀልድ እስኪጀምር ጠበቅኩ፤"መንጌ እኮ አባትሽ ነው"ሊሉኝ ነው።ጠበቅኳቸው።እህቴ ቀደመችና "ይሄውልሽ ሜሮን! አጎትሽ አባትሽን ሊጠይቅ አዲስ አበባ መጣ!" ሁሉም ሣቁ። እኔ ግን ነጭ መሃረብ እያርገበገበ ከአውሮፕላን ደረጃ ላይ የሚወርደውን "አጎቴን" ኬኔት ካውንድን እያየው እግዚአብሔር ከ ነነጭ መሃረቡ በአውሎ ንፋስ ጥ...ር...ግ አድርጎ ወደመጣበት ቢመልሰው እየተመኘው ከእንባዬ ተናነቅኩ።ደግሞ በዚህ ጥቁረቱ ላይ ነጭ መሃረብ የሚይዘው አማረብኝ ብሎ ነው ?...ወይስ ከሩቅ እንዲታይ ?አንጀቴን አሳረረው። "ዕያት..ዕያት ...በሸቀች! በሸቀች!" ይላሉ እየተቀባበሉ "አትናደጂ ይባስ ያጠቁርሻል"አለ ብሩክ ፣ አጠገቤ መጥቶ እየሳቀ ... ከባርቾ መፅሐፍ