💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Відкрити в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Показати більше8 843
Підписники
-924 години
+337 днів
-330 днів
Архів дописів
🌻قَالَ العَلّامَة مُقْبِل الوَادِعِي -رَحمَهُ اللهُ
መልካምና ሷሊህ ሚስት ባሏ ከእናት አባቱ በላይ እንዲያልቃት አትፈቅድም።
الرِّحلَة الأَخيرَة ص (٢٤٠)
~
المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»~ጥቆማ !
ዳእዋው ቀዘቀዘ የሱና ወንድሞች ጠፉ የሚል መልእክቶች እንመለከታለን ለመሆኑ ቀረብ. ብላችሁ የሱና ወንድሞችን ትጠይቋችኋላችሁን?!
ከዳአዋ የራቁበት ምክንያት ምን እንደሁ ባለመመቻቸት ከሆነ እንዲመቻችላችው ነገሮችን በማመቻቸት የሰውዳ ኑሮባቸው ተጨናንቀው ከሆነ እሚቻል ከሆነ በመክፈል ተመካክራችሁ ጭንቀታቸውን ተረዷቸው ።
ሙእሚን ለሙእሚን
~ሲወድቅ የሚያነሳ
~ሲሳሳት የሚያቃና
~ሲታመም የሚያጽናና
~ሲርቅ በቦታው የሚተካ
~ሲቸገር ቀዳዳ የሚሸፍን
~አደጋ ሲደርስበት የሚያስብ ነው።
.
.
.
.
👉 የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
የዉመል ቂያማን ማየት (መመልከት) ያስደሠተዉ ሠዉ አል ኢንሽቃቅንና አል ኢንፊጣርን ያንብብ ።
📚ሀዲሱ ኢማሙ አህመድ ፦ቲርሚዚ ዘግበዉታል።
=
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ክፉ ውርስ!
~
1- ቀስተ ዳመናውን "የማሪያም መቀነት" የሚል አለ።
2- ለወለደች ሴት "እንኳን ማርያም ማረችሽ" "ማርያም በሽልም ታውጣሽ"፣ "ማሪያም ጭንሽን ታሙቀው" የሚሉ አሉ።
3- በተፈጥሯቸው የተገረዙ ሆነው ለሚወለዱ "የማርያም ግርዝ" የሚሉም አሉ።
4- ሰውነት ላይ የሚገኙ ጥቁር ነጠብጣቦችን "ማርያም ስማህ/ሽ ነው" የሚሉም አሉ።
5- "የማርያም ፈረስ" የሚባል አንበጣ መሳይ አረንጓዴ ነፍሳት አለ።
እነዚህ ቃላት ከኢስላም አንፃር የተዛባ መልእክት የያዙ መታረም ያለባቸው አነጋገሮች ናቸው። ከሌሎች ህዝቦች በመወራረስ የመጡ አጉል እምነት የያዙ ቃላትን መራቅ ይገባል።
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/IbnuMunewor
t.me/IbnuMunewor
~አዋጅ !ሰዎች ንቁ"…ወራችሁ(ረመዷን) መጎደሉን ተያይዞታል።እናንተ ደግሞ መልካም ስራችሁን ጨመርመር አድርጉ።"
«የድግምተኛ ብይኑ በሰይፍ አንገቱን መቅላት ነው» ነቢያችን(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)ያሉት ለካ ያለምክንያት አይደለም። የስንቱ ሕይወት በደጋሚዎች ተበላሸ መሠላችሁ።
•አላህ ከመተታም፣ ከክፉ ዐይን፣ ከሓሲድ እና ከሓቂድ ይጠብቀን፣ ይጠብቃችሁ።
=
~ልብ ከምትደሰትባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ ቁርአንን በተደቡር (በተመስጦ) ማዳመጥ ነው!!
ውብና ማራኪ የምሽት ግብዣ....
ጌታዬ ሆይ! አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን።
♻️ ወደ ሐራም አከታትለህ አትመልከት !
ኢማናዊ ቆይታ☑️ ጠላትህ ዝግጅቱን አጠናቋል ። በተጠንቀቅም ይጠባበቃል ። ቀስቱን ደጋኑ ላይ ወድሯል ። ቀስቱንም አስወነጨፈ ። ኢላማውን መታ .... መርዙ በመላ አካል ውስጥ ለመሰራጨት ግዜ አልፈጀበትም ። ልብ ታመመ ፤ ምላስ ተናገረ ፤ እግር ተራመደ ፤ አካል ተንቀሳቀሰ እናም ሁሉም ነገር በፍጥነት ተፈፀመ ። እይታ ... ፈገግታ ...ሰላምታ ... ንግግር ...ቀጠሮ ... ግንኙነት https://t.me/SleSlkachin https://t.me/SleSlkachin
በረመዷን መልካም ሥራን አብዙ። ረመዷን ቆይታው አጭር፣ ስጦታው ብዙ፣ አካሄዱ ደግሞ ፈጣን ነው።
በሲህር በአይንናስ የምትሰቃዩ እህትና ወንድሞቸ በዚህ በተከበረው ወር አላህዬ ንቅል ያድርግላችሁ።ራሳችሁ ለመቅራት ሞክሩ አላህ ያግዛችሁ።
አሰላሙአለይኩም
~
ዱባይ ላይ ሩቃ የሚቀራ ካወቃችሁ ጠቁሙኝማ ... ላኪን የሱና ሰው መሆን አለበት ።
@Umu_Abdella_t
✅ يَوْمَ تَبْيَضُّ وُجُوهٌ وَتَسْوَدُّ وُجُوهٌ
➡️ ፊቶች የሚያበሩበትና ፊቶች የሚጠቁሩበትን ቀን (አስታውስ)፡፡
✅ فَأَمَّا الَّذِينَ اسْوَدَّتْ وُجُوهُهُمْ أَكَفَرْتُم بَعْدَ إِيمَانِكُمْ
➡️ እነዚያ ፊቶቻቸው የጠቆሩትማ ከእምነታችሁ በኋላ ካዳችሁን
✅ فَذُوقُوا الْعَذَابَ بِمَا كُنتُمْ تَكْفُرُونَ
➡️ ትክዱት በነበራችሁት ነገር ቅጣቱን ቅመሱ ይባላሉ፡፡
✅ وَأَمَّا الَّذِينَ ابْيَضَّتْ وُجُوهُهُمْ
➡️ እነዚያ ፊቶቻቸው ያበሩትማ
✅ فَفِي رَحْمَةِ اللَّهِ
➡️ በአላህ እዝነት (ጀነት) ውስጥ ናቸው፡፡
✅ هُمْ فِيهَا خَالِدُونَ
➡️ እነርሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡
📚(ሱረቱ አሊ-ዒምራን 106 - 107)
የውመል ቂያማ ከፊል ፊቶች እንደ ሚጠቁሩና ከፊል ፊቶች ደግሞ እንደ ሚያበሩ አላህ ገልፇል። የዛን ቀን ፊታቸው የሚበራው የአህለሱና ወልጀማአ እንደሆነና ፊታቸው የሚጠቁረው ደግሞ የቢድአና የልዩነት ባለቤቶች እንደሆነ አብደላህ ኢብኑ አባስ ገልፇል።🔖 ከግማሽ ለሊት በፊት መመገብ ሱሁር ተብሎ አይቆጠርም።
🍽 وقت السّحـور 🍽
✘ الأكل قبل نصف الليل لا يُعتبر سحورًا ✘
✑ قال الإمام النووي رحمه الله :
❞ وَقْتُ السَّحورِ بَينَ نِصفِ اللَّيلِ وَطُلُوعِ الْفَجرِ ❝.
◂ المجموع (٣٦٠/٦) | 📔🖇
=
◂ t.me/https_Asselfya
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
የሙሓደራ ቀጠሮ ስኣታችን ደረሰ
ገባ
ገባ
በሉ
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream
