es
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
9 055
Suscriptores
-624 horas
+247 días
-7330 días
Archivo de publicaciones
ወንጀል ኒዕማን(ፀጋን) ያስወግዳል!

📌እውነተኛ ደስታ የት ነው የምትገኘው? 🎙ሸይኽ ሷሊህ አል'ፈውዛን https://t.me/https_Asselfya

🔖 የጧት ዚክር አትርሱ ...! ~    ~    ~    ~     ~   ~   ~ 🌻اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَاْلآخِرَةِ، اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي دِيْنِيْ وَدُنْيَايَ وَأَهْلِيْ وَمَالِيْ. اَللَّهُمَّ احْفَظْنِيْ مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ، وَمِنْ خَلْفِيْ، وَعَنْ يَمِيْنِيْ وَعَنْ شِمَالِيْ، وَمِنْ فَوْقِيْ، وَأَعُوْذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِيْ. #አላህ ሆይ! በዚህችም ሆነ በቀጣዩ ዓለም ይቅርታንና ጤንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! በሀይማኖቴ፥ በዚህች አለም ህይወቴም፥ በቤተሰቦቼም፥ በንብረቴም ደህንነትን እጠይቅሃለሁአላህ ሆይ! ነውሬን ሸፍንልኝ፡፡ አላህ ሆይ! ከፊት ለፊቴ  ከኃላዬም፥ ከቀኜም፥ ከግራዬም፥ ከበላዬም ጠብቀኝ፡፡ ከበታቼም እንዳልጠቃ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡    ~     t.me/https_Asselfya

Repost from N/a
የእስልምና መግቢያ ስለሆነው ላ ኢላሃ ኢለሏህ ሙሐመዱ ረሱሉላ አጠር ያለች ትምህርት በኡስታዝ አቡ ሙዓውያ ሰዒድ ሙ/ኑር.... ነገ ማታ
የእስልምና መግቢያ ስለሆነው ላ ኢላሃ ኢለሏህ ሙሐመዱ ረሱሉላ አጠር ያለች ትምህርት በኡስታዝ አቡ ሙዓውያ ሰዒድ  ሙ/ኑር.... ነገ ማታ

ما هو أفضل شيئ يتركه للإنسان بعد موته: العلم أم الصدقة الجارية أم ولد صالح يدعو له؟ 🎙الشيخ عزيز بن فرحان العنزي حفظه الله

وخيرُ من نبتدأ بهِ أيّامنا، كلامُ المولى عزّ وجلّ، فالحمدُ للهِ الذِي جعل أُنسنا فِي كتابهِ.

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ወንድም እህቶች ቲክቶክ መንደር ምንም ኸይር ነገር ቢተላለፍም እንኳን አለመጠቀሙ 90% ጠቃሚ ነው ስለሆነም  ወንድምም ሆናችሁ እህቶችም ኡስታዞችም እባካችሁ ወደ ቲክቶክ መንደር ሙስሊሞችን አትጋብዙ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዘነ ነው ከቻላችሁ በቲክቶክ ላይ ያሉ ሙስሊሞችን ወደ ቂርአት ሴንተር ወደ ሌሎች ሚድያወች አምጡ በሆነ ጊዜ እኔም ገብቸ የሚተላለፈው ነገር አይደለም ወጣቶችን ህፃናትን የሚያታልሉ ነገሮች ናቸው ያሉት እንደኔ ቲክቶክ ያስጠላል ከሚድያ ሁሉ የምጠላው ቢኖር ቲክቶክ!! ✍️ወንድም አቡ ረያን

🔴አስደሳች   ዜና ለሴቶች https://t.me/+AAHLE03cWEVjOGJk 📍 ለሴቶች ብቻ

💫አድስ ሙሀደራ 🖍ዒልምና አደብ 🎧በሸይኽ አቡ አማር በመስጂድ አንሷር ኮ/ቻ https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea

ጣፋጭ ነሲሓ 〰️〰️〰️〰️ ✅ ደስታ የምትገኘው በምን ነው?

የኸልዋ(የድብቅ) ወንጀሎች በሕይዎታችን ላይ የሚያመጡብን አደጋዎች‼ ―ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ፤ ልብን የሚያንቀጠቅጥ ዳዕዋ― 🎙 ሸይኽ ወህባን ቢን ሙርሺድ አል-መውዳዒ አላህ ይጠብቃቸው። |•|t.me/Sle_qelbachn1 

🔖ተፍሲር ሱረቱል አል _ፋቲሐ ማብራሪያ       ~ 📍ክፍል አራት t.me/AbumuslimAlarsi/13095

አላህ ለወፈቀው ነጋዴ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል ﴿التاجرُ الأمينُ الصَّدوقُ المسلمُ: مع [النَّبِيِّينَ، والصِّدِّيقينَ، و] الشُّهَداءِ يومَ القيامةِ﴾ ~“ታማኝና እውነተኛ ነጋዴ በእለተ ትንሳዔ ከነቢያት ከእውነተኞችና ከሰመአታት ጋር ነው የሚሆነው።” ✅📚 ሲልሲለቱ አሰሂሃ: 3453 t.me/https_Asselfya

~አንድ ሰው ከቁርአን ጋር ሳይተዋወቅ በፊት ያለው ህይወት እና ከቁርአን ከተዋወቀ ብኋላ የሚኖረው ህይወት ፍጹም የተለያየ ነው ከቁርአን ጋር ከተዋወቀ ብኋላ ባህሪው ፣ንግግሩ፣ አስተሳሰቡ፣ ፍላጎቱ፣ ህልሙ እና የልቡ ደስተኝነት እና ሰላም ማግኘት ፍጹም ከበፊቱ የተለየ ይሆናል ከአላህ ጋር ያለው ግንኙነት እራሱ ወደ ጠንካራነት እንደተቀየረ ይረዳል። منقول

ስለ ትናንቱ የኦንላይን ደዕዋ ~ በቅድሚያ አላህ ስላገራውም ስላደለንም አልሐምዱ ሊላህ። በመቀጠል ጊዜያቸውን ሰጥተው ውድ ምክሮችን ያካፈሉንን ሸይኽ ዐሊይ አራዚሒይን ከልብ እናመሰግናለን።  እንዲሁም ለሃሳቡ መነሻ የሆኑ ወንድሞችን ዐብዱልፈታሕ ሙሐመድዘይን (የመን በዒልም ፍለጋ ላይ ያለ ወንድማችን ነው)፣ አሕመድኑር ኸዲር ከወሎ ወረባቦ፣ ደዕዋውን በመተርጎም ላይ ያገዙ አቡል 0ባስ ናሲር፣ ዐብዱረዛቅ ባጂ፣ አቡ ሱፍያን እና የመን ከሸይኽ ዐሊይ ጋር ያለ ሌላ የሃገራችን ልጅ (ኻሊድ?) ሁላችሁንም ጀዛኩሙላሁ ኸይረን። ለታዳሚዎች ባጠቃላይ ለተፈጠረው የኔትዎርክ ችግር - ከኛ ቁጥጥር ውጭ ቢሆንም - ይቅርታ እየጠየቅን ፕሮግራሙን ስለታደማችሁ በጣም ደስ ብሎናል። አላህ በሰማችሁት የምትጠቀሙ ያድርጋችሁ። ለወደፊቱም በአላህ ፈቃድ ከሌሎች መሻይኾች ጋርም በመነጋገር ተመሳሳይ ፕሮግራም ለማዘጋጀት ሃሳቡ አለን። እንደዚሁም በሃገር ውስጥ መሻይኾች እና ኡስታዞችም ለማስተላለፍ የምናስብበት ይሆናል ኢንሻአላህ። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

🔖ሳታገባ በመዘግይተህ መታገስህ መጥፎ ምርጫ ላይ ወድቀህ ከመታገሰህ በብዙ የተሻለና የቀለለ ነው! صبرك على تأخر الزواج أهون بكثير من صبرك على سوء الاختيار!

አገባሽ አይደል በቃ እንኳንም ሀላሉን አላህ ወፈቀሽ አልሀምዱ ሊላህ በይ  ሷሊህ የሆኑ ልጆችን እንዲወፍቅሽ ዱአ አድርጊ ።የባልሽን ሀቅ በአግባቡ ተወጪ አለቀ ! ሚድያ ላይ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለትን ምን አመጣው ። የእሱ ብቻ ፣የሱ ናፋቂ  ፣የሱ ምርኮኛ፣የሱ ብቸኛ፣የሱ ሱሰኛ፣የሱ ንግስት ምናምን ብሎ መለጠፋ ምን ጥቅም ይሰጣል? በቃ ይሄን ለሱ በይው ።አንዳንዷማ ጭራሽ ናፈቅከኝ ብላ ፕሮፋይል፣እስቶሪ ላይ ትለጥፋለች እህ! እና እኛ ምን እናድርግ? ለሱ በውስጥ ናፈቅከኝ ሀቢቢ በውይው.።ሚድያ ላይ ማውጣትሽ ለኛ መንገርሽ አይጠቅምሽም ። ለአይንም ጥሩ አይደለም። ፍቅር በሚስጥር ሲሆን ምንኛ ያምር?? ✍አቡ ሀፍሷ @AbuHafsuaImam

🔖ተፍሲር ሱረቱል አል _ፋቲሐ ማብራሪያ       ~ 📍ክፍል አራት t.me/AbumuslimAlarsi/13085