uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Відкрити в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Показати більше
8 836
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
-630 днів
Архів дописів
ብዙዎች ~ ጤናን ከገንዘብ አይቆጥሩትም፤ ~ እናት አባትን እንደ ፀጋ አያዩትም፤ ~  እድሜን ከሀብት አይመድቡትም፤ ~  ባል ለሚስት ሚስት ለባል ያማረ ልብስ መሆኑን አያስቡትም፤ ~  ውሃን ከቀለብ አይደምሩትም፤ ~  ከሀሣብ ነፃ መሆንን ከድሎት አይመዘግቡትም፡፡ ነገርግን እነኚህ ሁሉ የአላህ (ሱ.ወ.) ፀጋዎች ናቸው፡፡ የአላህ መልእክተኛ (صل الله عليه وسلم) እንዲህ ይላሉ ‹በቤተሰቡ መሃል በደህንነት የዋለ፣ አካላዊ  ጤናው የተጠበቀለት፣ ለራሱም ሆነ ለቤተሰቡ የሚሆን ቀለብ ያገኘ፣ ይህች ዓለም በሙሉ እንደተለቀቀችለት ነው ።           

አዳምጭው መዳም ባይጠቅምም አይጎዳም ~

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡 ⭐️የመተዋወሻ እና ለህፃን አቲካ ⭐️የትብብር ፕሮግራም በትዳር እና ኢስላም ቻናል ኑ! በልብ ህመም እየተሰቃየች የምትገኘው ህፃን አቲካን ሰበብ እንሁናት በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞ
⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡 ⭐️የመተዋወሻ እና ለህፃን አቲካ ⭐️የትብብር  ፕሮግራም በትዳር እና ኢስላም ቻናል ኑ! በልብ ህመም እየተሰቃየች የምትገኘው ህፃን አቲካን ሰበብ እንሁናት በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞች እና ወንድሞች: ⭐️ ➡️ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ🎤 ➡️ኡስታዝ ዓብዱረዛቅ ባጂ 🎤 ➡️ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን 🎤 ➡️ኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ🎤 ➡️አቡ ሁዘይፋህ (ሰዒድ)🎤 ➡️አቡ ማሂ (ሙሐመድ ኢድሪስ)🎤 የህፃን አቲካ ህመም ምንድነው?👇 t.me/tdarna_islam/4859?single t.me/tdarna_islam/4863 ⬆️ ✅ቀን እና ሰዓት ነገ እሁድ 22/03/2017 ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️ ✅የሚተላለፍበት ቻናል✨ ⭐️ t.me/tdarna_islam       t.me/tdarna_islam ⭐️

ብቻዬን የሆንኩት ብቸኝነት እንዳይሰማኝ ነው።

እዉቀት ወድቆ የማይሠበርና ሌባ የማይሠርቀዉ ትልቅ ሀብት ነዉ። ~

ባልሽ ባልሽ እና አለቃሽ ብቻ ሳይሆን የእምነት ወንድምሽም ጭምር ነው ! ሚስትህ ሚስት ብቻ ሳትሆን የኢስላም እህትህም ጭምር  ነች ! ይህንን በአግባቡ ብናጤን  ኖሮ የሚሰማው ወሰን ያለፈ በደል በሚሰማው መጠን ባልተሰማ ነበር ! የፍቺው መጠን እንደሚታየው ሳይበዛ ነገራችንም ባማረ ነበር ። t.me/Muhammedsirage

ሙሓደራ 216 አማኝ እህቴ ሆይ ያንቺ ሞዴል እና አርዓያሽ ጥቁሯ ሴት ናት 🚦በ ደሴ የተደረገ ሙሃደራ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed

የአለማወቅ መድሃኒት.mp38.92 KB

🌼إِنَّ رَبَّكَ يَعْلَمُ أَنَّكَ تَقُومُ أَدْنَىٰ مِن ثُلُثَىِ ٱلَّيْلِ وَنِصْفَهُۥ وَثُلُثَهُۥ وَطَآئِفَةٌۭ مِّنَ ٱلَّذِينَ مَعَكَ ۚ وَٱللَّهُ يُقَدِّرُ ٱلَّيْلَ وَٱلنَّهَارَ ۚ عَلِمَ أَن لَّن تُحْصُوهُ فَتَابَ عَلَيْكُمْ ۖ فَٱقْرَءُوا۟ مَا تَيَسَّرَ مِنَ ٱلْقُرْءَانِ ۚ عَلِمَ أَن سَيَكُونُ مِنكُم مَّرْضَىٰ ۙ وَءَاخَرُونَ يَضْرِبُونَ فِى ٱلْأَرْضِ يَبْتَغُونَ مِن فَضْلِ ٱللَّهِ ۙ وَءَاخَرُونَ يُقَٰتِلُونَ فِى سَبِيلِ ٱللَّهِ ۖ فَٱقْرَءُوا۟ مَا تَيَسَّرَ مِنْهُ ۚ وَأَقِيمُوا۟ ٱلصَّلَوٰةَ وَءَاتُوا۟ ٱلزَّكَوٰةَ وَأَقْرِضُوا۟ ٱللَّهَ قَرْضًا حَسَنًۭا ۚ وَمَا تُقَدِّمُوا۟ لِأَنفُسِكُم مِّنْ خَيْرٍۢ تَجِدُوهُ عِندَ ٱللَّهِ هُوَ خَيْرًۭا وَأَعْظَمَ أَجْرًۭا ۚ وَٱسْتَغْفِرُوا۟ ٱللَّهَ ۖ إِنَّ ٱللَّهَ غَفُورٌۭ رَّحِيمٌۢ አንተ ከሌሊቱ ሁለት እጅ ያነሰን ግማሹንም ሲሶውንም የምትቆም መኾንህን ጌታህ በእርግጥ ያውቃል፡፡ #ከእነዚያም አብረውህ ካሉት ከፊሎች (የሚቆሙ መኾናቸውን ያውቃል)፡፡ አላህም ሌሊትንና ቀንን ይለክካል፡፡ (ሌሊቱን) የማታዳርሱት መኾናችሁን ዐወቀ፡፡ በእናንተ ላይም (ወደ ማቃለል) ተመለሰላችሁ፡፡ ስለዚህ ከቁርኣን (በስግደት) የተቻላችሁን አንብቡ፡፡ ከእናንተ ውስጥ በሽተኞች፣ ሌሎችም ከአላህ ችሮታ ለመፈለግ በምድር ላይ የሚጓዙ፣ ሌሎችም በአላህ መንገድ (ሃይማኖት) የሚጋደሉ እንደሚኖሩ ዐወቀ፡፡ (አቃለለላቸውም)፡፡ ከእርሱም የተቻለችሁን አንብቡ፡፡ #ሶላትንም ስገዱ፡፡ ዘካንም ስጡ፡፡ ለአላህም መልካም ብደርን አበድሩ፡፡ ከመልካም ሥራም ለነፍሶቻችሁ የምታስቀድሙትን ሁሉ እርሱ የተሻለና በምንዳም ታላቅ ኾኖ አላህ ዘንድ ታገኙታላችሁ፡፡ አላህንም ምሕረትን ለምኑት፡፡ አላህ በጣም መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡ = t.me/https_Asselfya

«ሱና ሰላቶችን የማይሰግድ ሰው፤ ለችግሮቹ ከዋናው ገንዘቡ ላይ እንደሚያነሳው እንደማያተርፍ ነጋዴ ነው።»

🛑የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል  05 ተ     ጀ          መ               ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

ግቡ ባማረ ሁኔታ ኡሱሉ ሰላሳን እየተነተነነልን ነዉ ። https://t.me/IbnuMunewor?livestream

🔖የአላህ ባሮች መገለጫዎች !! 〰️〰️〰️〰️〰️ ❶) እርጋታና ክቡር መሆን፤ ለአላህ መተናነስ እንዲሁም ለባሮቹ በሚገባቸው ልክ መተናነስ ❷ )ሶላትን - በተለይም የሌሊት ሶላቶችን - ተጠባብቆ መስገድ ❸ )ከእሳት ቅጣት መፍራታቸውና መጨነቃቸው ❹ )በማባከን እና በንፉግነት መካከል ላይ ሆነው ገንዘባቸውን የሚለግሱ ናቸው ❺) ከከባድ ወንጀል እና ከታላላቅ ሐጢያቶች መራቃቸው ❻ )ጸያፍ ተግባራት ከሚፈጸምባቸው ቦታዎች መራቅ ❼ )ለአላህ ንግግር ክብር ይሰጣሉ፣ በውስጡ ያለውን መልእክትም ይቀበላሉ ❽ )በዱዓ ላይ ትኩረት መስጠታቸው፣ ለአላህ መተናነሳቸው 👉 የአላህ ባሪያዎች ሆይ! #ከነዚህ መገለጫዎች መካከል የትኛው ከኛ ህይወት ጋር ይዛመዳል? እያንዳንዱን በራሳችን ላይ ለማምጣት መታገል ተገቢ ነው። t.me/https_Asselfya

👉የምሽት ጣፍጭ ቲላዋ ~ቁርአን ማድመጥ ከመልካም ስራዎች ሁሉ በላጭ ነዉ። t.me/https_Asselfya t.me/https_Asselfya