uk
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Відкрити в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Показати більше
8 848
Підписники
+1724 години
+97 днів
+1130 днів
Архів дописів
በ ቅርብ ቀን ገበያ ላይ የሚውል አዲስ ኪታብ በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed/8742 https://t.me/UstazKedirAhmed/8
በ ቅርብ ቀን ገበያ ላይ የሚውል አዲስ ኪታብ በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed/8742 https://t.me/UstazKedirAhmed/8742

በሁለት ባለትዳሮች መሀል ያለው ግንኙነት እንዲፀና ብሎም ትዳሩ ያማረና ሰላም የሰፈነበት እንዲሆን ወንድ ልጅ ሁሌም ለጋስ የመሆን፤ አንዳንዴ ደግሞ ጥፋትን አይቶ እንዳላየ ማለፍ የሚባለውን ባህሪ መላ
በሁለት ባለትዳሮች መሀል ያለው ግንኙነት እንዲፀና ብሎም ትዳሩ ያማረና ሰላም የሰፈነበት እንዲሆን ወንድ ልጅ ሁሌም ለጋስ የመሆን፤ አንዳንዴ ደግሞ ጥፋትን አይቶ እንዳላየ ማለፍ የሚባለውን ባህሪ መላበስ መቻል አለበት። -ሸይኽ ዐብድሰላም አሽ'ወይዒር حفظه الله

~የዘገየ መልስ እንደ ቀዝቃዛ ምግብ ነው።ረሃብን ያስታግሳል ግን ጣዕም የለውም!! ~ t.me/https_Asselfya

የ "الثبات على السنة" ደርስ ደርሱ የሚሰጠው : በአቢ ሒዛም ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ : ሎጊያ ተቅዋ መስጂድ ደርሱ የሚሰጥበት ሰአት : ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ደርስ ቁጥር 6 ደርሱን በቀጥታ ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

ወንድማቺን ሙርሰል እነዚህ እስላም ጠሎቺና የአህባሽ ተላላኪወቺ ማገታቼውን ሰማን ዱአ አድርጉለት።

رَبِّ أعِنِّي ولا تُعِنْ عليَّ، وانصُرْني ولا تنصُرْ عليَّ، وامكُرْ لي ولا تمكُرْ عليَّ، واهْدِني ويَسِّرْ هُدايَ إليَّ، وانصُرْني على من بغى عليَّ، اللَّهُمَّ اجعَلْني لك شاكِرًا، لك ذاكِرًا، لك راهِبًا، لك مِطواعًا، إليك مُخبِتًا أو مُنيبًا، رَبِّ تقَبَّلْ توبتي، واغسِلْ حَوْبتي، وأجِبْ دَعوتي، وثَبِّتْ حُجَّتي، واهْدِ قَلبي، وسَدِّدْ لِساني، واسْلُلْ سَخيمةَ قلبي الراوي : عبدالله بن عباس | المحدث : أبو داود | المصدر : سنن أبي داود | الصفحة أو الرقم : 1510 .         t.me/https_Asselfya

ጌታችን ኻሊቃችን ፈጣርያችን ሆይ በወንዲማችን ሙርሰል ሰዒድ ላይ የሞት ጥሪን እንዳታሰማን ዩኑስን ከተነባበረ ጨለማ ያወጣህ ጌታ ወንዲማችንን ከሙጅሪሞች እጂ ነፃ አውጣልን (يا حي يا قيوم برحمتك أستغيث

📍7ተኛው ፕሮግራም 🎙በኡስታዝ አብዱረዛቅ ጀ መ ረ t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0 t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0

6ተኛው ፕሮግራም ተጀመረ 🎈በኡስታቻን አቡ መርጃን t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0 t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0

ኢማንሽ ሙሉ እንዲሆን ከፈለግሽ፦ 1. እውነተኛ ሁኚ፣ አትዋሺ። 2. ታማኝ ሁኚ፣ አትክጂ። 3. የሰው ንብረት አትሰረቂ። 4. ዝምድናን ቀጥይ። 5. የከለከለሽን ስጪ። 6. የበደለሽን አትመልሽለት። 7. ለወላጆችሽ ጥሩ ሁኚ። 8. ሶላት በወቅቱ ስገጂ። 9. ለሰዎች መልካም ዋይ። 10. ማንንም አታስቸግሪ። 11. ለእህቶሽ ፈገግ በይ። 12. የሰው ነውር አትከታተይ። 13. መልካም ስነ ምግባር ይኑርሽ። ~ የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46

📍ሶስተኛፕሮግራም 🔖 ስለ ሶብር....! 🎤በወንድም አቡ ዑበይዳ ጀ      መ             ረ = https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0 https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0

📍ሁለተኛ ፕሮግራም 🎤በወንድም አቡ ሉቅማን ጀ      መ             ረ = https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0 https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0

🎤በወንድም አብዱል መሊክ ጀ      መ             ረ = https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0 https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0

~የመልካም ሴት ዋጋ 🎙በሸይኽ አወል አሏህ ይጠብቃቸው

{وَبَشِّرِ الَّذِينَ آمَنُوا أَنَّ لَهُمْ قَدَمَ صِدْقٍ عِندَ رَبِّهِمْ}. እነዚያንም ያመኑትን ለእነሱ ከጌታቸው ዘንድ መልካም ምንዳ ያላቸው መኾኑን አብስር። ኢማሙ ጦበሪይ رحمه الله በዚህ አንቀጽ ዙሪያ ያሉ የሰዎችን ሃሳብ ካሰፈሩ ቡሃላ በኔ ዘንድ አመዛኙ :- 'ለነዚህ አማኞች በ አላህ ዘንድ ሊያስመነዳቸው የሚችል መልካም ስራ አላቸው።' የሚለው ነው ይላሉ። ጥያቄው "እውነት ግን ሊያስመነዳን የሚችል መልካም ስራ አለን ወይ ነው? "

የዳዕዋና ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም፦ ጅሙአ (ሀምሌ/25) ከቀኑ 8፡00 በኋላ.. ጀምሮ እስከ....... { ተጋባዦች } ፦ 1,ሸይኽ አቡ አማር |3, ወንድም መ/ድ ሲራጅ 2,ኡ/ዝ አቡ መርጃን |4,
የዳዕዋና ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም፦        
ጅሙአ (ሀምሌ/25) ከቀኑ 8፡00 በኋላ.. ጀምሮ እስከ.......
                      { ተጋባዦች } ፦ 1,ሸይኽ አቡ አማር       |3, ወንድም መ/ድ ሲራጅ 2,ኡ/ዝ አቡ መርጃን    |4,ወንድም አ/መሊክ |5, ወንድም አቡ ኢምራን |6, ወንድም አቡ ሉቅማን |7, ወንድም አቡ ሐፍሷ  |8, ወንድም አቡ ሂበቲላህ   እና ሌሎችም..         [ፕሮግራም አስተባባሪ] ▴አቡ ሓሳን// ◦አቡ ዑበይዳ//▴አቡ ማሒ መርከዝ ኢብኑ አብ'ባስ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

እውነት ወይም ሀሰት ጥያቄ:1 ተውሂድበ3 የሚከፈል ሲሆን እነሱም ☞ተውሂድ አሩቡብያ ☞ተውሂደል ኡሉህያ ☞ተውሂደል አል አስማኡ ወሲፋት ናቸው ከትክክለኛው መልስ ጀርባ ጠቃሚ ነገር አለ 🍃
እውነት ወይም ሀሰት ጥያቄ:1 ተውሂድበ3 የሚከፈል ሲሆን እነሱም ☞ተውሂድ አሩቡብያ ☞ተውሂደል ኡሉህያ ☞ተውሂደል አል አስማኡ ወሲፋት ናቸው ከትክክለኛው መልስ ጀርባ ጠቃሚ ነገር አለ 🍃

ወለም ዘለም የለም !እንግዲህ ቃሏን ትሙላ።

ተዉ ግን ሴቶች እረፉ በተግባር ሲሆን የማትቀበሉትን አታዉሩ¡ ምን ይሻላታል አሁን ¡¿ =
ተዉ ግን ሴቶች እረፉ በተግባር ሲሆን የማትቀበሉትን አታዉሩ¡ ምን ይሻላታል አሁን ¡¿ =