💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
前往频道在 Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
显示更多9 025
订阅者
-724 小时
-497 天
-7230 天
帖子存档
(وَبِالْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ)
أستغفر الله الذي لا إله إلا هو الحيّ القيّوم وأتوب إليه.
🛑👉የሶስተኛዉ ፕሮግራም !
〰➖〰➖〰➖〰➖〰
🎙በኡስታዝ «ኸድር አህመድ»አቡ ሓቲም
ርዕስ፦ ወደ ትክክለኛዉ ጎዳና መጣራት!
ጀ
መ
ረ
⭚ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ !
⤻⤼⤻⤼⤻⤼⤻⤼⤻⤼⤻
t.me/merkezabumussa1
t.me/merkezabumussa1
እሄንን አጓጊ የዳዕዋ ፕሮግራም ከጥቂት ሳአታት ቦኃላ ስለሚጀምር ሊንኩን #ሼር እያደረጋችሁ ተጠባበቁ።ወዳጆቻችሁም ወደ ፕሮግራሙ ጋብዟቸው።
t.me/merkezabumussa1
ወንድም እና እህቶች ተባበሩን!
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የሞተር ታርጋ መንገድ ላይ ወድቆ ጠፍቷል የሞተሩ ባለቤት ቤተሰቡን የሚያስተዳድረዉ የእለት እንጀራዉን የሚያገኝዉ በዚሁ ስለሆነ በዚህ ኑሮ ዉድነት ስራ ከፈታ ቀናቶች ስለተቆጠረ እባካችሁ ይህን ታርጋ ያገኘ ከስር በተገለጽዉ ቁጥር ያሳዉቀን
SHARE ....SHARE .....SHARE ....SHARE
0973096262
or
0907136729
🔍قال الشّيخ صالح الفوزان حفظه اللّه:
ሼኸ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ
【«فإن من أدرك شهر رمضان ومكّنه اللّه من الإنتفاع به، فقد أنعم اللّه عليه نعمة عظيمة لا يعدلها شيء»】
✅
አንድ ሰው አላህ ረመዷንን በሰላም አድርሶት እንዲጠቀምበት ካደረገው፦ አላህ ለዚህ ሰው የሚስተካከለው የሌለ የሆነን ትልቅ ፀጋ ውሎለታል።
📚 [ مجالس شهر رمضان ١١]
Repost from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ]
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ይህ መልእክት ለውድ #ለDARU_TEWHID ቻናል ቤተሰቦችና ወዳጆች ባጠቃላይ ይድረስልን
በወልቂጤ ከተማ የኢማሙ አህመድ መስጂድና መድረሳ የመሬት ግዢ በሚደረገው ርብርብ እናንተም እንደቤተሰብ ትረባረቡልን ዘንድ ከእያንዳንድ ሰው የ200 መቶ ብር ድጋፍ እንድታደርጉልን በፍላጎት ደግሞ ያሻችሁን በመደገፍ ትተባበሩን ዘንድ በአላህ ስም እንጠይቃቹሃለን ።
የኢማሙ አህመድ መስጂድና መድረሳ ኮሚቴዎች።
የባንክ ቁጥሮች👇
ንግድ ባንክ 1000682441732
2)ሂጅራ ባንክ 1008730000001
3)ዘምዘም ባንክ 0055198620101
4)አቢሲኒያ ባንክ 220226689
5) አዋሽ ባንክ 014250623155100
የአካውንት ስም
Abdiljelil Abdela,Mohamed Shemsu & Ahmed Fedlu
በቴሌብር ለመደገፍ👇
092 313 4120 አብዱረዛቅ
0905097178 ሙራድ ሁንዳ
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 👇
1ኡስታዝ ሙሂዲን 092 060 3795
2ኡስታዝ አብዱልጀሊል 0921409714
3ሙሃመድ ሸምሱ 0913786061
4 ሙራድ ሁንዳ 0905097178
ቴሌግራም ቻናል፡
https://t.me/IMAMU_AHMED_Mesjid
🔖የተለያዩ አልባሳቶችን ይዘዙን እፈለጋችሁበት እናቀርባለን
አድራሻ ወሎ ኬሚሴ
⎷የምትፈልጉትን ነገር ለማዘዝና ዋጋ ለማቅ በዚህ አናግሩን
⤺⤺⤺⤺⤺
@AbuOubeidaBot
ወደ ጉሩፑ ይቀላቀሉ፦
t.me/KesbulHalalOnlineMarket
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
🌱አዲስ የመሀደራ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም
🫴
𝚖𝚘𝚛𝚎
😬የእለቱ ተጋባዥ እንግዱች ▶️
✅ ኡስታዝ ሳዳት ከማል
✅ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
✅ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
✅ ሸይኽ አወል ኬሚሴ
✅ ኡስታዝ ኸድር ኬሚሴ
✅ ኡስታዝ አቡ ሙሰሊም
😓እሁድ ማታ ከተረዊህ ሰላት በሇላ
4️⃣🔤1️⃣5️⃣
💎ፕሮግራሙ የሚካሄድበት የተሌግራም ግሩፕ⤵️
⛓ t.me/merkezabumussa1
⛓ t.me/merkezabumussa1
• በረመዷን ሱሑር ከቀመሱ በኋላ የሱብሒን ሶላት መጠባበቅ ለብዙዎች እጅግ ከባድ ነው። ግና ሰዓቱ ወሳኝ የኢስቲግፋር፣ የዚክር እና የዱዓ ሰዓት ነው።
በረመዷን ከሱብሒ በኋላ የሚተኙት እንቅልፍ ሲበዛ ጣፋጭና አጓጊ ነው። ግና ፀሐይ እስክትወጣ ድረስ ዚክር እያደረጉ ቁርኣን እየቀሩ ቁጭ ማለት ትልቅ ምንዳ አለው።
ረመዷንን በዓመት አንድ ወር ብቻ ነው፣ በአግባቡ እንጠቀምበት ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
🌿أَلَم تَكُن آياتي تُتلى عَلَيكُم فَكُنتُم بِها تُكَذِّبونَ🌿
🫴ጥያቄ፦ ወላድ እና ተወዳጅ የሆነችን ሴት ማግባት የተወደደ ነውን?
🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ «ሐፊዘሁሏህ»
T.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
Repost from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
مختارات من فتاوى الصيام
የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች
تأليف
ዝግጅት
د.عزيز بن فرحان العنزي
ዶ/ር አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
هل تقول المرأه في دعاء سيد الإستغفار
'' اللهم أنت ربي..... وأنا عبدك؟
🎙الشيخ صالح العصيمي حفظه الله
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
