💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Відкрити в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Показати більше9 055
Підписники
-624 години
+247 днів
-7330 день
Архів дописів
6ተኛው ፕሮግራም ተጀመረ
🎈በኡስታቻን አቡ መርጃን
t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0
t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0
ኢማንሽ ሙሉ እንዲሆን ከፈለግሽ፦
1. እውነተኛ ሁኚ፣ አትዋሺ።
2. ታማኝ ሁኚ፣ አትክጂ።
3. የሰው ንብረት አትሰረቂ።
4. ዝምድናን ቀጥይ።
5. የከለከለሽን ስጪ።
6. የበደለሽን አትመልሽለት።
7. ለወላጆችሽ ጥሩ ሁኚ።
8. ሶላት በወቅቱ ስገጂ።
9. ለሰዎች መልካም ዋይ።
10. ማንንም አታስቸግሪ።
11. ለእህቶሽ ፈገግ በይ።
12. የሰው ነውር አትከታተይ።
13. መልካም ስነ ምግባር ይኑርሽ።
~
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Salafiat46
📍ሶስተኛፕሮግራም
🔖 ስለ ሶብር....!
🎤በወንድም አቡ ዑበይዳ
ጀ
መ
ረ
=
https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0
https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0
Repost from Abu_Oubeida~channel
📍ሁለተኛ ፕሮግራም
🎤በወንድም አቡ ሉቅማን
ጀ
መ
ረ
=
https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0
https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🎤በወንድም አብዱል መሊክ
ጀ
መ
ረ
=
https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0
https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0
{وَبَشِّرِ الَّذِينَ آمَنُوا أَنَّ لَهُمْ قَدَمَ صِدْقٍ عِندَ رَبِّهِمْ}.
እነዚያንም ያመኑትን ለእነሱ ከጌታቸው ዘንድ መልካም ምንዳ ያላቸው መኾኑን አብስር።
ኢማሙ ጦበሪይ رحمه الله በዚህ አንቀጽ ዙሪያ ያሉ የሰዎችን ሃሳብ ካሰፈሩ ቡሃላ በኔ ዘንድ አመዛኙ :-
'ለነዚህ አማኞች በ አላህ ዘንድ ሊያስመነዳቸው የሚችል መልካም ስራ አላቸው።' የሚለው ነው ይላሉ።
ጥያቄው "እውነት ግን ሊያስመነዳን የሚችል መልካም ስራ አለን ወይ ነው? "Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
የዳዕዋና ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም፦
ጅሙአ (ሀምሌ/25) ከቀኑ 8፡00 በኋላ.. ጀምሮ እስከ.......{ ተጋባዦች } ፦ 1,ሸይኽ አቡ አማር |3, ወንድም መ/ድ ሲራጅ 2,ኡ/ዝ አቡ መርጃን |4,ወንድም አ/መሊክ |5, ወንድም አቡ ኢምራን |6, ወንድም አቡ ሉቅማን |7, ወንድም አቡ ሐፍሷ |8, ወንድም አቡ ሂበቲላህ እና ሌሎችም.. [ፕሮግራም አስተባባሪ] ▴አቡ ሓሳን// ◦አቡ ዑበይዳ//▴አቡ ማሒ መርከዝ ኢብኑ አብ'ባስ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
እውነት ወይም ሀሰት
ጥያቄ:1 ተውሂድበ3 የሚከፈል ሲሆን እነሱም
☞ተውሂድ አሩቡብያ
☞ተውሂደል ኡሉህያ
☞ተውሂደል አል አስማኡ ወሲፋት ናቸው
ከትክክለኛው መልስ ጀርባ ጠቃሚ ነገር አለ 🍃
Repost from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ተዉ ግን ሴቶች እረፉ በተግባር ሲሆን የማትቀበሉትን አታዉሩ¡ ምን ይሻላታል አሁን ¡¿
=
📚የጁሙአ ኹጥባ
✍«ሱረቱል ዐስር አቅፋ የያዘቻቸው መልእክቶ»
🎙
በወንድም አቡ ማሂር
https://t.me/ahlu_Al_aser
https://t.me/Abumahirgmailየ እንቅልፍ አዳቦችን ጠቅለል ስናደርገው
በጊዜ መተኛት፣ እሳት ካለ ማጥፋት፣ክፍት እቃን መክደን፣ በርን መዝጋት፣ ቅባት ነክም ይሁን የመሳሰሉትን ከተጠቀሙ መታጠብ፣በ ዉዱእ መተኛት፣ ሚተኙበትን መጥረግ፣ቢስሚላህ ማለት፣ በቀኝ ጎን መተኛት፣ቀኝ እጃችንን ከጉንጭ ስር ማድረግ፣ ዚክር ማድረግ
፣
ሱብሃን አላህ(33)
አልሃምዱሊላህ(33)
አላሁ አክበር (34) ጊዜ ማለት።የተከበራችሁ ወንድሞችና እህቶች፦
ችግር በበረታበት በዚህ ወቅት ለኸይር ስራም ቢሆን " ይህንን አድርጉ ፣ ለዚህ አዋጡ " ማለት የሚከብድም የሚያሳፍርም ሆኗል !
የዛሬውን አይነት ጥያቄ ይዞ መቅረብ ግን ያኮራልና የሚከተለውን ልንል ወደድን ...
በቆቦ እና በአካባቢዋ ቀኝ ግራውን ሳይፈራ ለተውሒድ ሲታገል የነበረ ወንድማችን ነው በግፍ የተገደለው !
ወንድማችን
ቤተሰብ ብቻ ሳይሆን የተወሰነ እዳም ጥሎ ነው የሄደው የተከበረው ጀግና ወንድማች ....
እንረባረብ - አሏህ ዘንድ አጅሩን እናገኛለን !
1000685224325
ሙሐመድ
ሰይድ
አልይ
https://t.me/Muhammedsirage
~አድስ ግጥም~
✍ ፀሀፊ : ኡስታዝ አቡ ሙአዝ(አሏህ ይጠብቀው)
🎙 ድምፅ: አቡ ሹራ A
t.me/Sobabilalmesjid/5868
በየ ሽርንቁላው ቀሩ እየወደቁ
ብውጠው አነቀኝ ብተፋው ከረፋኝ
ሱኒዩ ሲገደል ሆዴን እየከፋኝ
የተውሒዱን ጀግና ዝንቦቹ ወረሩት
ጥንብ አንሳ አሞራወች ተባብረው ገደሉት
ሚስቱን ጋለሞታ ልጆቹን የቲሞች
አርገዋቸው ሄዱ እኒያ ግማታሞች
ሳወጣው ሳወርደው በጣም ይገርመኛል
የተውሒድ ዱዓቶች ሆዴን ይበሉኛል
ወይ ዘመድ የላቸው ሁሉም ጠልቷቸዋል
ወይ ንብረት የላቸው ጊዜው አልፏቸዋል
ጓደኛ የላቸው አይጠያየቁ
በየ ሽርንቁላው ቀሩ እየወደቁ
ግን!
ግን ታላቅ ተስፋ አላቸው የማያጠራጥር
ጀነት ይገባሉ በአኺራው ሀገር
አንተ ወንድሜ ሆይ አንተ ሰለፊዩ
በካራ ያረዱህ አይኖችህ እያዩ
በጥይት የመቱህ እየለመንካቸው
ደረጃህ ከፍ ይበል አሏህ ይግደላቸው
t.me/abumuazhusenedris
~ሰባሓል ኸይር...
➰يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ
📍አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!
▪️በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
▪️ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
▪️ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።
📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ !
=
t.me/https_Asselfya
ዚክር እና ዱዓእ
1. ዝንጉ አትሁኚ። ዚክር አብዢ።
2. ከጥሩ ጓደኞች ጋር ሁኚ።
3. አላህ የማይወሳበት ቦታ አትቀመጪ።
4. ከሶላት በኋላ ዚክሮችን ተጠባበቂ።
5. ሱጁድ ላይ አላህን ለምኚ።
6. ገበያ ቦታዎች ላይ ዚክር አድርጊ።
7. በአላህ ላይ መልካም ጥርጣሬ ይኑርሽ።
8. ዱዓ አድርገሽ ሲያበቃ አትቸኩይ።
9. ከልብሽ ዱዓ አድርጊ።
10. ልብሽ ሌላ ቦታ ሁኖ አትለምኚ።
11. በሐዲሥ የመጡትን ተጠቀሚ።
12. አላህን በማመስገን ጀምሪ።
13. አሚን በማለት አጠናቂ።
14. ለእህትሽ በሌለችበት ዱዓ አርጊላት።
15. ሙስሊምን አትራገሚ።
16. ኢስቲጝፋር ማድረግ ይልመድብሽ።
17. በነብዩ ﷺ۠ ላይ ሶለዋት አብዢ።
~
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Salafiat46
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
