ch
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
9 055
订阅者
-624 小时
+247
-7330
帖子存档
6ተኛው ፕሮግራም ተጀመረ 🎈በኡስታቻን አቡ መርጃን t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0 t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0

ኢማንሽ ሙሉ እንዲሆን ከፈለግሽ፦ 1. እውነተኛ ሁኚ፣ አትዋሺ። 2. ታማኝ ሁኚ፣ አትክጂ። 3. የሰው ንብረት አትሰረቂ። 4. ዝምድናን ቀጥይ። 5. የከለከለሽን ስጪ። 6. የበደለሽን አትመልሽለት። 7. ለወላጆችሽ ጥሩ ሁኚ። 8. ሶላት በወቅቱ ስገጂ። 9. ለሰዎች መልካም ዋይ። 10. ማንንም አታስቸግሪ። 11. ለእህቶሽ ፈገግ በይ። 12. የሰው ነውር አትከታተይ። 13. መልካም ስነ ምግባር ይኑርሽ። ~ የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46

📍ሶስተኛፕሮግራም 🔖 ስለ ሶብር....! 🎤በወንድም አቡ ዑበይዳ ጀ      መ             ረ = https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0 https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0

📍ሁለተኛ ፕሮግራም 🎤በወንድም አቡ ሉቅማን ጀ      መ             ረ = https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0 https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0

🎤በወንድም አብዱል መሊክ ጀ      መ             ረ = https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0 https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0

~የመልካም ሴት ዋጋ 🎙በሸይኽ አወል አሏህ ይጠብቃቸው

{وَبَشِّرِ الَّذِينَ آمَنُوا أَنَّ لَهُمْ قَدَمَ صِدْقٍ عِندَ رَبِّهِمْ}. እነዚያንም ያመኑትን ለእነሱ ከጌታቸው ዘንድ መልካም ምንዳ ያላቸው መኾኑን አብስር። ኢማሙ ጦበሪይ رحمه الله በዚህ አንቀጽ ዙሪያ ያሉ የሰዎችን ሃሳብ ካሰፈሩ ቡሃላ በኔ ዘንድ አመዛኙ :- 'ለነዚህ አማኞች በ አላህ ዘንድ ሊያስመነዳቸው የሚችል መልካም ስራ አላቸው።' የሚለው ነው ይላሉ። ጥያቄው "እውነት ግን ሊያስመነዳን የሚችል መልካም ስራ አለን ወይ ነው? "

የዳዕዋና ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም፦ ጅሙአ (ሀምሌ/25) ከቀኑ 8፡00 በኋላ.. ጀምሮ እስከ....... { ተጋባዦች } ፦ 1,ሸይኽ አቡ አማር |3, ወንድም መ/ድ ሲራጅ 2,ኡ/ዝ አቡ መርጃን |4,
የዳዕዋና ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም፦        
ጅሙአ (ሀምሌ/25) ከቀኑ 8፡00 በኋላ.. ጀምሮ እስከ.......
                      { ተጋባዦች } ፦ 1,ሸይኽ አቡ አማር       |3, ወንድም መ/ድ ሲራጅ 2,ኡ/ዝ አቡ መርጃን    |4,ወንድም አ/መሊክ |5, ወንድም አቡ ኢምራን |6, ወንድም አቡ ሉቅማን |7, ወንድም አቡ ሐፍሷ  |8, ወንድም አቡ ሂበቲላህ   እና ሌሎችም..         [ፕሮግራም አስተባባሪ] ▴አቡ ሓሳን// ◦አቡ ዑበይዳ//▴አቡ ማሒ መርከዝ ኢብኑ አብ'ባስ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

እውነት ወይም ሀሰት ጥያቄ:1 ተውሂድበ3 የሚከፈል ሲሆን እነሱም ☞ተውሂድ አሩቡብያ ☞ተውሂደል ኡሉህያ ☞ተውሂደል አል አስማኡ ወሲፋት ናቸው ከትክክለኛው መልስ ጀርባ ጠቃሚ ነገር አለ 🍃
እውነት ወይም ሀሰት ጥያቄ:1 ተውሂድበ3 የሚከፈል ሲሆን እነሱም ☞ተውሂድ አሩቡብያ ☞ተውሂደል ኡሉህያ ☞ተውሂደል አል አስማኡ ወሲፋት ናቸው ከትክክለኛው መልስ ጀርባ ጠቃሚ ነገር አለ 🍃

ወለም ዘለም የለም !እንግዲህ ቃሏን ትሙላ።

ተዉ ግን ሴቶች እረፉ በተግባር ሲሆን የማትቀበሉትን አታዉሩ¡ ምን ይሻላታል አሁን ¡¿ =
ተዉ ግን ሴቶች እረፉ በተግባር ሲሆን የማትቀበሉትን አታዉሩ¡ ምን ይሻላታል አሁን ¡¿ =

📚የጁሙአ ኹጥባ«ሱረቱል ዐስር አቅፋ የያዘቻቸው መልእክቶ» 🎙በወንድም አቡ ማሂር https://t.me/ahlu_Al_aser https://t.me/Abumahirgmail

እንቅልፍ አዳቦችን ጠቅለል ስናደርገው በጊዜ መተኛት፣ እሳት ካለ ማጥፋት፣ክፍት እቃን መክደን፣ በርን መዝጋት፣ ቅባት ነክም ይሁን የመሳሰሉትን ከተጠቀሙ መታጠብ፣በ ዉዱእ መተኛት፣ ሚተኙበትን መጥረግ፣ቢስሚላህ ማለት፣ በቀኝ ጎን መተኛት፣ቀኝ እጃችንን ከጉንጭ ስር ማድረግ፣ ዚክር ማድረግሱብሃን አላህ(33) አልሃምዱሊላህ(33) አላሁ አክበር (34) ጊዜ ማለት።

የተከበራችሁ ወንድሞችና እህቶች፦ ችግር በበረታበት በዚህ ወቅት ለኸይር ስራም ቢሆን " ይህንን አድርጉ ፣ ለዚህ አዋጡ " ማለት የሚከብድም የሚያሳፍርም ሆኗል ! የዛሬውን አይነት ጥያቄ ይዞ መቅረብ ግን ያኮራልና የሚከተለውን ልንል ወደድን ... በቆቦ እና በአካባቢዋ ቀኝ ግራውን ሳይፈራ ለተውሒድ ሲታገል የነበረ ወንድማችን ነው በግፍ የተገደለው ! ወንድማችን ቤተሰብ ብቻ ሳይሆን የተወሰነ እዳም  ጥሎ ነው የሄደው የተከበረው ጀግና ወንድማች .... እንረባረብ - አሏህ ዘንድ አጅሩን እናገኛለን ! 1000685224325 ሙሐመድ ሰይድ አልይ https://t.me/Muhammedsirage

~አድስ ግጥም~ ✍ ፀሀፊ : ኡስታዝ አቡ ሙአዝ(አሏህ ይጠብቀው) 🎙 ድምፅ: አቡ ሹራ A t.me/Sobabilalmesjid/5868

በየ ሽርንቁላው ቀሩ እየወደቁ ብውጠው አነቀኝ ብተፋው ከረፋኝ ሱኒዩ   ሲገደል  ሆዴን     እየከፋኝ የተውሒዱን    ጀግና   ዝንቦቹ     ወረሩት ጥንብ አንሳ አሞራወች ተባብረው ገደሉት ሚስቱን ጋለሞታ ልጆቹን የቲሞች አርገዋቸው ሄዱ እኒያ ግማታሞች ሳወጣው ሳወርደው በጣም ይገርመኛል የተውሒድ   ዱዓቶች  ሆዴን   ይበሉኛል ወይ ዘመድ የላቸው ሁሉም ጠልቷቸዋል ወይ ንብረት የላቸው ጊዜው አልፏቸዋል ጓደኛ  የላቸው    አይጠያየቁ በየ ሽርንቁላው ቀሩ እየወደቁ ግን! ግን ታላቅ ተስፋ አላቸው የማያጠራጥር ጀነት     ይገባሉ      በአኺራው      ሀገር አንተ ወንድሜ ሆይ አንተ ሰለፊዩ በካራ   ያረዱህ   አይኖችህ እያዩ በጥይት   የመቱህ    እየለመንካቸው ደረጃህ ከፍ ይበል አሏህ ይግደላቸው t.me/abumuazhusenedris

~ሰባሓል ኸይር... ➰يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ 📍አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ! ▪️በእዝነትህ እታገዛለሁ ። ▪️ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ። ▪️ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ። 📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ ! = t.me/https_Asselfya

ዚክር እና ዱዓእ 1. ዝንጉ አትሁኚ። ዚክር አብዢ። 2. ከጥሩ ጓደኞች ጋር ሁኚ። 3. አላህ የማይወሳበት ቦታ አትቀመጪ። 4. ከሶላት በኋላ ዚክሮችን ተጠባበቂ። 5. ሱጁድ ላይ አላህን ለምኚ። 6. ገበያ ቦታዎች ላይ ዚክር አድርጊ። 7. በአላህ ላይ መልካም ጥርጣሬ ይኑርሽ። 8. ዱዓ አድርገሽ ሲያበቃ አትቸኩይ። 9.  ከልብሽ ዱዓ አድርጊ። 10. ልብሽ ሌላ ቦታ ሁኖ አትለምኚ። 11. በሐዲሥ የመጡትን ተጠቀሚ። 12. አላህን በማመስገን ጀምሪ። 13. አሚን በማለት አጠናቂ። 14. ለእህትሽ በሌለችበት ዱዓ አርጊላት። 15. ሙስሊምን አትራገሚ። 16. ኢስቲጝፋር ማድረግ ይልመድብሽ። 17. በነብዩ ﷺ۠ ላይ ሶለዋት አብዢ። ~ የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46