uk
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Відкрити в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Показати більше
9 018
Підписники
-424 години
-297 днів
-7530 день
Архів дописів
«ከሴቶች አስቀያሚ እና መጥፎ ሴት ማለት ሃያዕ እና ስነመግባር የሌላት ሴት ነች።

السلام عليكم ورحمةالله وبركاته ተቀርቶ ያለቀ የኡሱሉ_ሰላሳ ደርስ በኢብኑ ሙነወር ፒዲኤፍ t.me/IbnuMunewor/6486 ክፍል 1↓↓ t.me/IbnuMunewor/6473 ክፍል 2↓↓↓ t.me/IbnuMunewor/6474 ክፍል 3↓↓↓ t.me/IbnuMunewor/6488 ክፍል 4 ↓↓↓ t.me/IbnuMunewor/6497 ክፍል 5↓↓↓ t.me/IbnuMunewor/6504 ክፍል 6↓↓↓ t.me/IbnuMunewor/6524 ክፍል 7 ↓↓↓ t.me/IbnuMunewor/6534 ክፍል 8↓↓↓ t.me/IbnuMunewor/6541 ክፍል 9 ↓↓↓ t.me/IbnuMunewor/6550 ክፍል 10↓↓↓ t.me/IbnuMunewor/6559 ክፍል 11↓↓↓ t.me/IbnuMunewor/6585

ሴቶች ከተማሩ በኋላ ብዙ አይነት ሁኔታ ይኖራቸዋል፦ 1. ከተማሩ በኋላ አግብተው መቅራትን እርግፍ አርገው የተው አሉ። የቀሩትን ኪታብ እንኳ ከቤታቸው ሁነው የማያነቡ። ምክንያቱ ደግሞ በቤትና በልጅ እንክብካቤ ላይ መጠመዷ ነው። ጨዋታ፣ ስበሰባ ሲሆን ግን ...። ለብዙ ሰአቶች ቴሌቪዥን ላይ እያፈጠጡ የሚቀመጡ ለቂርአት ግን ጊዜ የሌላቸው። 2. ተምረው አግብተው ስራ የያዙ አሉ። ነገር ግን አላማዋ ስራዋ ላይ ብቻ ነው። ቂርአት፣ ሙራጀዓ፣ ኸይር ማሰራጨት ተትቷል። በስራዋ ቢዚ ናታ። እነዚህ አይነቶች ድሮም የዒልም ድርሻ የላቸውም። ስራ ነበር አላማቸው አግንተዋል። ማንበብ የለም፣ ማዳመጥም የለም። 3. ተምረው አግብተው ከነሱ በላይ ተጨባጭን የሚገነዘብ እንደሌለ የሚያስቡ ናቸው። ጋዜጣ ሰብሳቢ፣ ውዳቂ ታሪኮችን ለቃቃሚ፣ አድስ ነገር አባራሪ። እነዚህ እስልምና ላይ ከባድ ጉዳት አላቸው። ሀፍረትን እርግፍ አርገው ጥለው ከሌሎች ላይም የሚገፉ፞። እነዚህ ለመጥፎ ስራ፣ ለመገላለጥ፣ ለወንድና ሴት መቀላቀል ሰበቦች ናቸው። ለእንደዚህ አይነት ሴቶች ምክሬ፦ • ቁርአንን በመቅራትና በማስተንተን ላይ እንዲዘወትሩ • የቻሉትን ያህል የነብዩን ﷺ ሱና እንዲሐፍዙ • ዐቂዳ እና ተውሒድ ደርስ ላይ እንዲያተኩሩ • ወደ ተፍሲር እውቀት በመዞር የአላህን ኪታብ እንዲረዱ - በተለይ ተፍሲረ ሰዕዲይ። • የፊቅህ እውቀት ላይ በማተኮር እሷን የሚመለከቷትን ነገሮች፡ - ስለ ሐይድ - ስለ ጦሃራ - ስለ ሶላት - ስለ ፆም - ስለ ሐጅ - ከባሏ ጋር ሊኖራት የሚገባውን ነገሮች በመማር ላይ እንድታተኩር ነው ምክሬ። ~ ከ“አሃሚየቱል ዒልም ሊልመርኣቲል ሙስሊማ” የሸይኽ ዐብዱላህ ጦያር ተነካክቶ የተወሰደ። = የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/MOhamedAljawi t.me/MOhamedAljawi

ሙሓደራ 217 የ ዒልም ትሩፋት እና ደረጃ 🚦በ ከሚሴ የተደረገ በ መስጂደል አቅሷ ሙሃደራ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም) . t.me/UstazKedirAhmed

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡 የመጀመሪያው ፕሮግራም 📣  ተጀመረ 🔈 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 🎤 📚       ተ⭐️              ጀ⭐️                   መ⭐️                           ረ⭐️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream

ሰገጆች ብዙ ናቸውበአግባቡ ህጉን ጠብቀው የሚሰግዱት ትቂቶች ናቸው። 👂👂እናድምጥ !

አል-ኹሹዑ ፊ ሰላህ በሚል ርዕስ የቀረበ ማስታወሻ በአቡ ዘይድ ከማል አሕመድ https://t.me/Subuleselam_Medresa

~ሀይልም ብልሀትም የለምበአላህ ቢሆን እንጅ .. ~ከአንድ ሁኔታ ወደ አንድ ሁኔታ መንቀሳቀስ አይቻልም። በአላህ ቢሆን እንጅ...! ~

"فإمّا أن تكونَ أخي بصدقٍ فأعرفَ منك غثِّي من سَميني وإلّا فاطْرَحني واتّخذني عدُوًّا أتّقيكَ وتَتَّقِيني". 🎙Abu mahir al assery

🌼يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ 🔖አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ! ~በእዝነትህ እታገዛለሁ ። ~ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ። ~ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ። 📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ ! ~

ብዙዎች ~ ጤናን ከገንዘብ አይቆጥሩትም፤ ~ እናት አባትን እንደ ፀጋ አያዩትም፤ ~  እድሜን ከሀብት አይመድቡትም፤ ~  ባል ለሚስት ሚስት ለባል ያማረ ልብስ መሆኑን አያስቡትም፤ ~  ውሃን ከቀለብ አይደምሩትም፤ ~  ከሀሣብ ነፃ መሆንን ከድሎት አይመዘግቡትም፡፡ ነገርግን እነኚህ ሁሉ የአላህ (ሱ.ወ.) ፀጋዎች ናቸው፡፡ የአላህ መልእክተኛ (صل الله عليه وسلم) እንዲህ ይላሉ ‹በቤተሰቡ መሃል በደህንነት የዋለ፣ አካላዊ  ጤናው የተጠበቀለት፣ ለራሱም ሆነ ለቤተሰቡ የሚሆን ቀለብ ያገኘ፣ ይህች ዓለም በሙሉ እንደተለቀቀችለት ነው ።           

አዳምጭው መዳም ባይጠቅምም አይጎዳም ~