uk
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Відкрити в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Показати більше
9 015
Підписники
-424 години
-297 днів
-7530 день
Архів дописів
የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት አዲሱ  ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው  ✅ በሀገር ውስጥም ይሁን ካሀገር ውጪ ያላችሁ የሱና ወንድም እና እህቶቻችን  ይህ ቻናል ይጠቅማችኋል ተቀላቀሉ 👇 join request የሚለውን በመጫን✅️ t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0 t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0

ኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጁ

🛑👉የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት            √  ክፍል ⓵⓺ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ       መ               ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

🔖ሲህርን በተመለከተ አዲስ ቂርአት عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين "ክፍል ➀➂ ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

⭐🔤🔠🔤🔤 ✅🎁                  ረ  ገባ ገባ በሉ 🖋ርዕስ 🟡أنواع العلوم 🔢የእወቀት አይነቶች🎁 🎙አቅራቢ ፦✅ኡስታዝ አብዱረዛቅ አልባጂ ✅ የሚተላለፍበት ሊንክ ⬇️⬇️ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

🛑👉የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት      🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ       መ               ረ ⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

🔖ሲህር፣ የሰው አይንና ምቀኝት በተመለከተ አዲስ ቂርአት عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين ~ክፍል 12 ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

☪️አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🕌 💡በትዳር እና ኢስላም ቻናል 🌙 1️⃣✅ኡስታዝ አብዱረዛቅ አልባጂ ✅ ርዕስ🔴 🟡أنواع العلوم 🔢የእወቀት አይነቶች✅ 2️⃣🔴ኑረዲን አል አረቢ ✅ ርዕስ
☪️አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🕌 💡በትዳር እና ኢስላም ቻናል 🌙 1️⃣✅ኡስታዝ አብዱረዛቅ አልባጂ ✅ ርዕስ🔴 🟡أنواع العلوم 🔢የእወቀት አይነቶች✅ 2️⃣🔴ኑረዲን አል አረቢ  ✅ ርዕስ  🟤ሰላት ✅ ቀን ዛሬ ሰኞ 🔈 ሰአት ከምሽቱ3⃣:30 ጀምሮ 💬የፕሮግራም መሪ አቡ ሱፊያን⤴️ ✈️✍️ የሚተላለፍበት ቻናል🔂 ✅ t.me/tdarna_islam t.me/tdarna_islam

~የጧት ስንቅ... 🔖ቁርአን የልብ መድሀኒት የሩህ ምግብ ነው። ~

~ስናማርር ውለን፣ ሰናማርር መሸ፣ ለሩቁ ስንቋምጥ፣ የሰጠኸን ሸሸ! ደሞ አዲስ ቀን ሆነ፣ ላልተሰጠን ሁሉ፣ልናማርር ነጋ፣ የሰው ልጂ አይደለን? በቃኝ ን የማናውቅ ባለን የማንረጋ፤ ተኝቶ መነሳት አይመስለንም ፀጋ !!! አልሃምዱሊላህ . ~የጧት ዚክር አይርሱ.... ~    t.me/https_Asselfya

ቀላል ጥያቄ እውነት ወይም ሀሰት  1/ ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ?? ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇

ቀላል ጥያቄ እውነት ወይም ሀሰት  1/ ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ?? ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇

በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ተቀርቶ የተጠናቀቀው የሪያዱ ሷሊሒን ሙሉ ደርስ ቀጣይ ባሉት ሊንኮች ማግኘት ትችላላችሁ። ⬇️ ክፍል አንድ ከደርስ 1-105   t.me/IbnuMunewor/6449 ⬇️ ክፍል ሁለት ከደርስ 106-194     t.me/IbnuMunewor/6450

ፕሮግራማችን ተጀምሯል ኡ/ዝ ሐቢብ ሙ/ድ መኪን https://t.me/Werebabo_wetatoch_jemea?videochat=db8f3091198b0fb4de

🔖አላህ የምንስበዉን አየር የምንመገበዉን ምግብ የምንጠጣዉን #ተክለ ሰዉነታችንን ጤናችንን ሁለ ነገራችንን የሠጠን ሁኖ ሳለ ለትእዛዙ አለማደር ክህደት ነዉ። ~➀ አንድኛዉ የሠዉልጅ ባህሪ ዉለታ ቢስ ነዉ.. 🌼إِنَّ ٱلْإِنسَٰنَ لِرَبِّهِۦ لَكَنُودٌۭ የሠዉ ልጅ በእርግጥ ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡ #ክህደቱ በምን ይገለፃል ?ትእዛዝን ባለመፈፀም አላህ የዋለለትን ኒእማ አለማመስገንሁለተኛ የሠዉ ልጅ ባህሪ ገንዘቡን ለማዉጣት እንደሚከብደዉ በራሱላይ መስካሪ ነዉ (ተግባሩ ይመሠክራል)። 🌼وَإِنَّهُۥ عَلَىٰ ذَٰلِكَ لَشَهِيدٌۭ እርሱም (የሠዉ ልጅ)በዚህ ላይ በእርግጥ (በራሱ ላይ )መስካሪ ነው፡፡( አላህ) ስስታምነቱን ዉለታ ቢስነቱን ከሐድነቱን ተመልካች ነዉ።ሶስተኛ የሠዉልጅ ባህሪ 🌼وَإِنَّهُۥ لِحُبِّ ٱلْخَيْرِ لَشَدِيدٌ ~እርሱም (የሠዉ ልጅ) ለገንዘብን ያለዉ ፍቅር በጣም ብርቱ ነው፡፡ #ለገንዘብ ያለዉ ጉጉት የበረታ ከመሆኑ የተነሳ የተጣለበትን ግዴታ እንኳ እስከማይወጣ ያደርሰዋል። ለገንዘብ ያለዉ ጉጉት የበረታ ከመሆኑ የተነሳ በሐራም ለማግበስበስ ሐራም ዉስጥ እንዲዘፈቅ ያደርገዋል ። 📚ሱረቱል አል አድያት ... t.me/https_Asselfya