💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Открыть в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Больше8 832
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-1630 дней
Архив постов
ለጧሊበል ዒልም!
~
መስመር የያዘ የዒልም ፍለጋ መንገድ ላይ መጓዝ የሚሻ ሰው ስንፍናን አሽቀንጥሮ ሊጥል ይገባል። ስለዚህ ለዚህ ቆርጠህ ከተነሳህ ራስህን አጫጭር ድምፆችና ቪዲዮዎች ላይ አትወስን። በስርአት ተከታታይ ረጃጅም ደርሶችን ተከታተል። "ረዘመብኝ" እያልክ ደርሶችን የምትሰላችና የምታሳልፍ ከሆንክ እወቅ ይሄ በቲክቶክ፣ በፌስቡክ reel እና በዩቲዩብ አጫጭር ቪዲዮዎች የተቀረፁ ሰዎች ባህሪ እንጂ በሶብርና በፅናት የታነፀ ትንፋሽ ያለው ጧሊበል ዒልም ባህሪ አይደለም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
🛑👉ቀጥታ ስርጭት የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች ኪታብ ደርስ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
«አንተ ህያው፣ራስህን ቻይ የሆንክ ጌታ ሆይ!በእዝነትህ እርዳታህን እለምናለሁ። ነገራቶቼን ሁሉ አስተካክልልኝ። ለአይን ጨረፍታም ቢሆን ወደራሴ አታስጠጋኝ።»
👉ስራ አለ ጅዳ የጀመአ ስራ ነዉ። ቋሚ አይመስለኝም እና ቶሎ ስራ የፈታችሁ እህቶች አናግሩኝ ።
@Umu_Abdella_t
➀የረመዷን መልእክት
t.me/abutoiba/5013
t.me/abutoiba/5013
➁የረመዷን መልእክት
t.me/abutoiba/5015
t.me/abutoiba/5015
➂የረመዷን መልእክት
t.me/abutoiba/5030
t.me/abutoiba/5030
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
📍ሚስትህ እንዴት ናት?
📍ለባለቤትህ ሰላም በልልኝ
📍ባለቤትህ ለሆነ ጉዳይ ፈልጊያት ነበር
እነዚህና መሰል ነገሮች ያለ ሀጃ ለባል ከመጠየቅ ተቆጠብ። በተጨማሪ ባለቤቱን በሱ ፊት አታድንቅ።
መጠየቅ ከፈለግክ ጠቅለል አድርገህ ቤተሰብህ እንዴት ናቸው በል። ከዛ ውጪ ስለሚስቱ ዝርዝር ሁኔታ ለባል አትጠይቅ። ነገሩ ከተደጋገመ ደግሞ ሌላ ጥርጣሬ ይፈጥራል። ግልባጩ ለሴቶች
በተለይ ደወል ላይ ጠንቀቅ በል። አስገዳጅ ነገር ካልገጠመ በቀር በሚስት ስልክ ባል ለማግኘት አትሞክር። እሱን ማግኘት እየቻልክ ለሷ መልእክት አድርሽልኝ አትበል። እንደው ከነጭራሹ መደዋወል አያስፈልግም። የዘመኑ አብዘሀኛው የትዳር መፍረስ መንስኤው እንደዚህ አይነት ነገሮች ላይ ጥንቃቄ አለማድረግ ነው።
የተቅዋ ልብስ...
🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
~አሥራ አንድ ወራት ያበላሸነዉን አንድ ወርሀ ረመዷን ያስተካክልናል።ረመዷን የለውጥ ወር ነው፣ የተዘበራረቀ ሕይወታችንን መስመር ያስይዝልናል። ከአላህ የተሰጠን ችሮታ ነውና ዕድሉን በአግባቡ እንጠቀምበት።
=
ሠዎች ከመልካም አይወገዱም ፍጡርን እስካቻኮሉ ድረስ..
ሱሑርን ማዘግየት የተወደደ ሲሆን ፦ፍጡርን ቶሎ ማፍጠር የተወደደ ተግባር ነዉ።
=
t.me/https_Asselfya
🎞የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች
◣ክፍል ❶
⎖የኪታብ 𝑷𝑑𝐅 ⟱⟱⟱
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10107
🎙አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
╭┈───────
╰┈➤ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10118
#ረመዳን_2
ዑመር ኢብኑል ኸጣብ(ረዲላሁ ዐንሁ)እንዲህ ብሏል፡ "አላህን በማስታወስ(በመዘከር) በርቱ ተበራቱ (ለልብ በሽታ) መደኃኒት ነውና ሰዎችን በሌሉበት ስማቸው ከማውሳት(#ከማማት) ተጠንቀቁ (የቀልብ) በሽታ ነውና፡፡"
ያ አሏህ! ከወንጀል፣ከሀሜት አርቀን, ረመዳንን ከሚጠቀሙበት አድርገን አሚን⭕️👉ተከታታይ ፅሁፍ ስለረመዷን አህካም ዳሰሳ...!
〰️〰️
👉ክፍል አንድ
t.me/https_Asselfya/10526
t.me/https_Asselfya/10526
👉ክፍል ሁለት
t.me/https_Asselfya/10534
t.me/https_Asselfya/10534
👉ክፍል ሶስት
t.me/https_Asselfya/10558
t.me/https_Asselfya/10558
👉ክፍል አራት
t.me/https_Asselfya/10573
t.me/https_Asselfya/10573
~አንብብ ማንበብ የተሻለ ሰዉ ያደርጋል።
«በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ፦
ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።"
📚 ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)
=