uk
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Відкрити в Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу የጥበብ ማዕድ

Канал የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 16 308 підписників, посідаючи 5 235 місце в категорії Релігія і духовність та 2 082 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 16 308 підписників.

За останніми даними від 07 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 611, а за останні 24 години на -4, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 2.54%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 2.06% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 413 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 335 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 12.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 08 липня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

16 308
Підписники
-424 години
+1507 днів
+61130 день
Архів дописів
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

"ሳንፈራ ቀርተን አይደለም ፍርሐትን በውስጣችን ይዘነው ነው እንጂ"!      መብረቅ ብልጭ ሲል ከስጋው ልትቆራኝ ምንም ያልቀራት ፍቅረኛው ጥብቅ አድርጋ አቅፋ አንተ አትፈራም እንዴ ስትለው የሰጣት ምላሽ!

አሜሪካ ሄጀ ወያላ ልሁን የሚል ኮሜንት እንዳትሰጡ! (አሌክስ አብርሃም) ባለፈው አንድ መኪና ከፊቴ ቆመና የ "STOP" ምልክቱን ዘረጋ። ሁላችንም ከኋላ ተደርድረን ቆምን። ልክ እንደስኩል ባስ አይነ
+1
አሜሪካ ሄጀ ወያላ ልሁን የሚል ኮሜንት እንዳትሰጡ! (አሌክስ አብርሃም) ባለፈው  አንድ መኪና ከፊቴ ቆመና  የ "STOP"  ምልክቱን ዘረጋ። ሁላችንም ከኋላ ተደርድረን ቆምን። ልክ እንደስኩል ባስ አይነት ግን ትንሽ ቫን ነገር  ነው። እና በሩ ተከፍቶ አንድ ውሻ ሮጦ ወጣና ቁማ ወደምትጠብቀው ሴት ጋር ሄዶ በደስታ ይቦርቅ ጀመር። አቅፋ ሳመችው። ውሾች ልክ እንደትምህርት ቤት ውለው ሲመለሱ የሚመላለሱበት የውሻ ሰርቪስ ነው።  Doggy Daycare Bus” ወይም “Puppy School Bus” እየተባለ ይጠራል። ​ ውሾቹ የት ነው የሚውሉት? ብየ ጎግል ሳደርግ ​እነዚህ ውሾች የሚሄዱት ባለቤቶቻቸው ስራ ሲሄዱ "Doggy Daycare"  ወደሚባሉ ቦታዎች ነው። ​እዚያ ቀኑን ሙሉ ብቻቸውን ቤት ውስጥ ከመቀመጥ ይልቅ  እንደልጆች ጧት ከየቤታቸው በሰርቪስ ሄደው ከሌሎች ውሾች ጋር ይጫወታሉ፣ ዋና ይዋኛሉ፣ እንቅልፍ ይተኛሉ፣ እንዲሁም አንዳንድ የስነ ምግባር ስልጠናዎችን ያገኛሉ። ​ ባለቤቶች ጠዋት ወደ ስራ ከመሄዳቸው በፊት ውሻቸውን ማቆያ ቦታ ድረስ መውሰድ ስለሚደክማቸው፣ ይህ የባስ አገልግሎት ትልቅ እፎይታ ሆኖላቸዋል። አስባችሁታል "ውሻሽ የት ነው የሚማረው?" ምናምን  ሲባባሉ! ወደቲክቶክ ስመለስ አንዲት መንግስት ቤት 20  ዓመት የሰራች ሴትዮ ከኮየ ፈጨ በሰልፊ ቪዲዮ ቅሬታዋን እያቀረበች ነው።  "ለሚመለከተው አድርሱልኝ... 56 ቁጥር ባስ ቀረችብኝ ይሄው ሕዝቡ ተሰልፎ እየጠበቀ ... ከስራ አረፈድን " እያለች።

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

Repost from N/a
🪀የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

ጥያቄ ቁጥር 1 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ምን ይባላል???🤔🤔🤔 ሀ. ቦአኔርጌስ ለ. ኤፍራታ ሐ. ረቢ መ. ጣቢታ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የ ካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

ጥያቄ ቁጥር 1 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ምን ይባላል???🤔🤔🤔 ሀ. ቦአኔርጌስ ለ. ኤፍራታ ሐ. ረቢ መ. ጣቢታ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የ ካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

ውድም! ብዙ ሰወች ብር ማግኘት የመጨረሻ ያስደስታቸዋል፤ የባንክ አካውንታቸው በሆነች ቁጥር ከፍ ሲል ሳይበሉ ይጠግባሉ ሳይ...ይረካሉ (ሳይጠጡ ለማለት ነው) የሆነ ሆኖ ብዙሃኑ የፋይናንስ ሰው የማይነግራችሁ  እውነተኛው ደስታ ያለው ብር በማጠራቀም ውስጥ ባለው ጭንቀት የተሞላ መቆናቆን ሳይሆን ብር  ማጥፋት፣ መክፈል፣ ቀልብ ለወደደው መዘርዘር፣  መመንዘር ላይ ነው። በተለይ ባጠፋኸው ብር ነገህ እንደማይበላሽ፣  ያወጣኸውን ያህል ወይም የበለጠ  በቀላሉ የመተካት አቅሙ ካለህ፣ ማን ብር እንደማጥፋት! ውድም ርክት! ካርዱን ስትጭረው፣ ካሹን ስትዘረዝረው፣ ኤቲኤሙን ስታስተፋው ወዳጅህን "ስርዓት ያዝ እኔ ነኝ የምከፍለው" ስትል፣ ሳትከራከር ጠቅልይው ስትል፣ ነገ መለሰ አልመለሰ ሳትል ለተቸገረ ስትሰጥ...እውነተኛ ደስታ ያለው ብርን አፈር አባቱ አስበልተህ ለተፈጠረት ዓለማ ስታውለው ነው። ውድም!  አስበው "ይችን ቆጥቤ ጫማ ብገዛ ፣ ይችን አጠራቅሜ መኪና ስትል ድፍት ብለህ "ውይ ትላንት ማዞሪያው ጋ እርጥብ ሲበላ አይቸው አልነበር ምን ነካው?" ሲሉህ😁 የሰው ልጅ የተፈጠረው ለማውደም ነው። መቆጠብ ማጠራቀም ይሉት ብሂል በኋላ የመጣ ጣጣ! "ለነገ አትጨነቁ" አለ ራሱ ጌትየው። እህሳ ብንል እያወደምክ ተመስገን እያልክ ኑር።  አቦ የምታወድሙት ገንዘብ ከአውዳሚ ልብ ጋር ይስጣችሁ። ከየት አባቱ እያመጣ ነው የሚል ብስጩ ቢከባችሁም... ውድም! #Alex_Abirham

፡ ቁጣዬ ከናቀሽ ፡ ትርጉሙን ለውጦ ፍቅሬም ሸንጋይ ከሆን ፡                           እውነቴ ተውጦ አልጸናም ከደጅሽ፡                     ልብሽ እስኪራራ፣ የአምላክ ደጅ አይደል!           በመላለሴ፡                      ሐጢያቴ አይጠራ።                 #ሒጅ_ባክሽ         አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

በሐሰት የጠፋውን ስሙን በአንደበት ለመለወጥ እንደሚሞክር ሰው ግን የሚደክም የለም!        ትውት አድርገህ መስራት ያለብህን ስራ። የኛ ሰው የራሱን ጥርስ አይፍቅም የሰውን ጥሩ ስም ለመፋቅ እንደሚታገለው።

አንዳንዴ ለራስ መኖር ሲባል በሌሎች ደስታ ውስጥ ራስህን መግደል ማለት ነው። በዋነኝነት እናት ምሳሌ ናት!!!

አቤል የ12 ዓመት ልጅ ነበር። ከእናቱ ጋር ብቻውን ይኖር ነበር። ድህነት ድምፁን ጮክ አድርጎ ቤታቸውን ቢያንኳኳም ፍቅር ግን አልጠፋበትም። በየጠዋቱ እናቱ ከሥራ በፊት የአቤልን ግንባሩ ትስመውና "ተምረህ ትልቅ ሰው ሁን ልጄ" ትለው ነበር። አንድ ቀን ግን እናቱ ከሥራ አልተመለሰችም። ሰዎች ወደ ቤታቸው መጡ። ዝም ብለው አለቀሱ። አቤል ምን እንደሆነ አልገባውም። ከጥቂት ሰዓታት በኋላ አንድ ሰው ተጠግቶ "እናትህ በአደጋ አርፋለች" አለው። ዓለሙ በአንድ ቅጽበት የቆመ መሰለው። ከዚያ ቀን በኋላ በቤቱ ውስጥ አንድ ወንበር ሁልጊዜ ባዶ ሆኖ ይታይ ነበር። የእናቱ ወንበር። አቤል ምግብ ሲበላ ወደዚያ ወንበር ያይ ነበር። የቤት ስራውን ሲሰራ ወደዚያ ወንበር ያይ ነበር። ሲያዝን ከወንበሩ ጋር ያወራ ነበር። "እማዬ፣ ዛሬ ፈተናዬን አልፌያለሁ።" "እማዬ፣ ዛሬ በጣም ናፍቀሽኛል።" ነገር ግን መልስ አይመጣም ነበር። ዓመታት አለፉ። አቤል ተምሮ ዶክተር ሆነ። አንድ ቀን የዲግሪ ሽልማቱን ተቀብሎ ወደ ቤቱ ተመለሰ። በክፍሉ ውስጥ ያ የቆየ ወንበር አሁንም ነበር። ከፊቱ ተቀምጦ ዝም ብሎ አየው። ከዚያም ዲግሪውን በወንበሩ ላይ አስቀመጠና እያለቀሰ እንዲህ አለ፦ "እማዬ... ተሳክቶልኛል። ግን አንቺ የለሽም።" በክፍሉ ውስጥ ጸጥታ ነበር። ያ ባዶ ወንበር ግን ከማንም በላይ ታሪኩን ያውቅ ነበር፤ የአንድ ልጅ ስኬት በምን ያህል ሀዘን እንደተገነባ ያውቅ ነበር። አንዳንድ ሰዎች ለስኬታችን መሠረት ይሆናሉ፤ ግን ውጤቱን ለማየት አይኖሩም። ደስታችንንም አይካፈሉም ።    ✍ Henok