ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 903 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 410 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 118 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 903 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 23 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 581، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 77، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.77‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.17‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 439 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 344 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 10.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 24 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 903
المشتركون
+7724 ساعات
+1217 أيام
+58130 أيام
أرشيف المشاركات
እማማ አፀደ የሚባሉ ጎረቤት አሉን የእናቴ ጓደኛ ናቸው። እማማ አፀደ አመም አድርጓቸው ህመማቸው በባሰ ቁጥር እናቴን ጠሏት። ይሰድቧታል ሌባ ናት ይላሉ። መሰሪ ናት ይላሉ። ልትገለኝ ትፈልጋለች ይላሉ። መርዝ አበላቺኝ ይላሉ ። አትምጣብኝ ብለው ስሞታ ይናገራሉ ሌሊት እቤቴ ልትገባ ነበር ይላሉ ። ሰው እንዳትመስላችሁ ይላሉ ። እናቴ ቤታቸው መሄድ አቆመች ። ከቤት መውጣት እያቆሙ ግቢያቸው መዋል ጀመሩ .... እናቴ እሷ መሆኗን አትንገሩ ብላ ፤ ምግብ ትልክላቸዋለች ። በእህታቸውን  ልጅ ፤ ምን ጎደለ ጤናቸው እንዴት ነው እያለች ትሰልላቸዋለች... ንዴት ሊገድለኝ ይደርሳል ። እቆጣታለሁ << ስምሽን እያጠፉሽ እየሰደቡሽ እየጠሉሽ አትተያቸውም ወይ?>> እላታለሁ!! <<ጭንቅላታቸው እጢ ወጥቶባቸዋል እሱ ነው ትንሽ ቀየር ያደረጋቸው እንጂ ፤ እሳቸው እንኳን ሳልበድል ብበድላቸው እንኳን በክፉ አያነሱኝም>> ትለኛለች። ምግብ ትልክላቸዋለች ። በእህታቸው ልጅ በኩል የሚያስፈልጋቸውን  መድኃኒት መግዣ ከኛ ወስዳ ... ተበድራም ቢሆን  ትገዛላቸዋለች ። እሳቸው ያቺ ምናምንቴ ፣ ድግምታም ያቺ ነጠላ እያሉ ጮክ ብለው እናቴን ሲሰድቧት ይውላሉ  ። ጠላኋቸው !! አንድ ቀን ለምን ግን እንዲ ስምሽን እያጠፉ እየጠሉሽ እያልፈለጉሽ አልጠላሻቸውም? ብዬ እናቴን ጠየቅኋት። <<ጓደኛዬ ናቸው! እዚህ ሰፈር ስመጣ እሳቸው ናቸው ያለመዱኝ ። እድር ያስገቡኝ ፥ የሌለኝን እቃ ያዋሱኝ ፥ የተቆረቆሩልኝ ፥ የአረሱኝ ፣የመከሩኝ... እንዲህ አይባልም እያሉ መንገድ ያሳዩኝ እርሳቸው ናቸው ። ድንገት ታመው ነው የተቀየሩት ።ከሁሉም ጋር ነው መጣላት የጀመሩት እኔ ላይ ትንሽ ጠንከር አሉ እንጂ ... በክፉ ግዜ እንኳን ወዳጅ ላይ ጠላት ላይ አይጨከንም!! የጨዋ ሰው ልክ የሚታየው ሲጣሉት ነው ። በፍቅር ግዜ ሰው አይመዘንም ክፉ ግዜ ነው ሰው የሚያጠለው .... አፀዱ እንዴት አይነት ጥሩ ሰው መሰሉህ ዛሬ ህመም ተጣብቷቸው እን'ጂ ። ስንት ቀን መሰለህ እጦት በሳቸው ሳብያ ከቤታችን የተባረረው ። አፀደ ደግ 'ሩህሩህ ናቸው... እናንተ ሳትወለዱ ማንም ሳይኖረኝ ነው ከኔ ጋር የነበሩት...       የአፀደ ውለታ አለብኝ !>>   © Adhanom Mitiku

በአንድ ገጠር ውስጥ የሚኖሩት መርጌታ ገብረማርያም እጅግ የተከበሩ፣ ግርማ ሞገስ ያላቸውና ፊታቸው የማይፈታ ጥብቅ ሰው ነበሩ። በሳቸው ግቢ ውስጥ የሚማሩት የቆሎ ተማሪዎች እሳቸውን ከማክበራቸው የተነሳ ቀና ብለው ለማየት እንኳ ይፈሩ ነበር። አንድ ቀን ከሰዓት በኋላ፣ ተማሪዎቹ በሙሉ በዝምታ ተቀምጠው የዳዊት ዜማ እያጠኑ ነው። ክፍሉ ውስጥ ከመስከኑ የተነሳ የዝንብ ክንፍ ቢንቀሳቀስ ይሰማል። መርጌታም መሃል ላይ ተቀምጠው በመጽሐፋቸው ላይ አቀርቅረዋል። በድንገት ግን... ማንም ያልጠበቀው፣ እንደ መብረቅ የሚያስገመግም «ጡርርርርርርር!» የሚል ኃይለኛ ድምፅ ከመቶ አለቃው (ከመርጌታ) በኩል ተሰማ! ክፍሉ ውስጥ ያለው ተማሪ በሙሉ ደነገጠ። ሁሉም ምን እንደተፈጠረ ለማወቅ እርስ በእርስ መተያየት ጀመረ። መርጌታ ግን ምንም እንዳልተፈጠረ ሁሉ ፊታቸውን ኮስተር አድርገው መጽሐፋቸውን ማንበባቸውን ቀጠሉ። ነገር ግን ከጥቂት ሰከንዶች በኋላ፣ ክፍሉ ውስጥ በአይን የማይታይ ግን አፍንጫን የሚሰነጥቅ ከባድ «ጋዝ» ተበተነ። ሽታው በጣም ኃይለኛ ከመሆኑ የተነሳ የክፍሉ ግድግዳ ራሱ የሚላጥ ይመስል ነበር። ተማሪዎቹ ሳቃቸውን ለመቆጣጠር ከንፈራቸውን ይነክሳሉ፣ ሆዳቸው ይንቀጠቀጣል፣ አይኖቻቸው በእንባ ይሞላሉ። ነገር ግን መርጌታን ከመፍራታቸው የተነሳ ማንም ለመተንፈስም ሆነ ለመሳቅ አልደፈረም። መርጌታ ነገሩን ለማስተባበልና ክብራቸውን ለማዳን ወዲያውኑ ቀና አሉና በጥልቅ እና በተቆጣ ድምፅ እንዲህ አሉ፦ «ይህ አሁን የሰማችሁት ድምፅ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ?» ተማሪዎቹ በጭንቅላታቸው «አናውቅም» በሚል ምልክት አነቃነቁ። መርጌታም ቀጠሉ፦ «ይህ... በክፍሉ ውስጥ በስውር ሲያንዣብብ የነበረው ሰይጣን ሲባረርና ሲበተን የወጣው የድል ድምፅ ነው! ሰይጣን ሲወጣ ደግሞ ሁልጊዜም እንዲህ መጥፎ ሽታ ይተዋል! ስለዚህ ሁላችሁም አፍንጫችሁን ይዛችሁ ፀልዩ!» በዚህ መሃል አንድ ከበስተጀርባ የተቀመጠ ተማሪ ሳቁን መቆጣጠር አቅቶት ድምፅ አውጥቶ «ክክክክክ!» ብሎ ሳቀ። መርጌታም ወዲያውኑ በዱላ እያመለከቱት በቁጣ ጮኹ፦ «አያችሁት አይደል? በውስጡ ያለው ሰይጣን ሲጋለጥ ነው የሚስቀው! አንተ ሰይጣን... ውጣ ከእሱ ላይ!» ተማሪውም እየተንፈራገጠ፦ «መርጌታ... ሰይጣኑማ ቀድሞ በድምፅ ወጥቷል፤ እኔን እየገደለኝ ያለው ግን <<ጡርርርር>> ያለው ጪስ ነው!» ብሎ በሩን ከፍቶ ሮጦ አመለጠ። ከዚያ ቀን ጀምሮ መርጌታ ክፍሉ ውስጥ ሳል እንኳ ሲያስነጥሳቸው፣ ተማሪዎቹ «ዛሬስ የትኛው ሰይጣን ሊወጣ ይሆን?» እያሉ በሹክሹክታ ይቀልዱ ነበር።    ✍ Henok

፡ ጠላኸኝ ፡ ጠላሁህ          ብላ ተራገመች፡                   ዝምታዬ ቢነግስ፣ መንገዱን ላነጸ፡     ትርጉሙ ሽኝት ነው፡                የጥያቄ ሁሉ መልስ።         አይመልስሽ🙌!      አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

የሚኖሩት ህልማችን ነው ያገኘነው ደግሞ የልፋታችንን ስለዚህ ለኑሮአቸው ልፋታችንን አይንጠቁን።

ዋጋህን ያውቁታል ለዋጋህ ዋጋ መስጠት ነው ማይፈልጉት።

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

Repost from N/a
🪀የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

ተስፋ ሲዳፈን ነው ተስፋ ይሰጥሃል።

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

Repost from N/a
🪀የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

ጥያቄ ቁጥር 1 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ምን ይባላል???🤔🤔🤔 ሀ. ቦአኔርጌስ ለ. ኤፍራታ ሐ. ረቢ መ. ጣቢታ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የ ካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

ራስህን እንደ ጥሩ መመልከትህ ስህተትህን መለየት እንዳትችል ያደርገኻል።              

ተዘራፊው ድምጹን ባጠፋበት ሌባው ላይ ሌላ ሌባ ሌባ ይሆንበታል።