es
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Ir al canal en Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram የጥበብ ማዕድ

El canal የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 16 030 suscriptores, ocupando la posición 5 314 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 091 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 16 030 suscriptores.

Según los últimos datos del 28 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 656, y en las últimas 24 horas de 67, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 2.79%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 2.16% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 447 visualizaciones. En el primer día suele acumular 346 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 9.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 29 junio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

16 030
Suscriptores
+6724 horas
+2117 días
+65630 días
Archivo de publicaciones
መጽሐፍ ከያዘው እውቀት በላይ መቃብር የያዘው እውቀት ይበልጣል።

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

ጥያቄ ቁጥር 1 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ምን ይባላል???🤔🤔🤔 ሀ. ቦአኔርጌስ ለ. ኤፍራታ ሐ. ረቢ መ. ጣቢታ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የ ካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

እኔ'ምልሽ የኔ እንኮይ በምን ዓይነት ፍቅር ነው የነካሺኝ? ፣ ተለያይተን ፣ ተዘጋግተን እንኳን ካንቺ ውጪ ማሰብ አልቻልኩም ። ብዙ ሴቶች መኃል ተከብቤም እንኳን አንቺን ነው ማስበው ፤ ስልክ ቁጥርሽንም ከስልኬ Delete ያረኩት ይሄ ልፍስፍሱ ልቤ ደውልላት                                                   ደዉልላት                                                   ደውልላት እያለ ስለሚያስጨንቀኝ ነው ያጠፋሁት ። ቁጥርሽን ያጠፋሁት'ኮ ደስተኛ እንድሆኝልኝ ብየ ነው ። እኔ'ኮ ግርም የሚለኝ የኔ ልብ ነው .....ደንዳናውና ጠንካራው ልቤ አንቺን ሲያይ ይልፈሰፈስብኛል ፣ ጠሃይ ላይ እንደዋለ ጎማ ይቀልጥብኛል ። ያንቺ ፍቅር እንደ Mount etna ነው ፣ ልክ Erta Ale እና kīlauea volcano  ድንጋይን እንደሚያቀልጡ ሁሉ  የኔም ልብ አንቺን ሲያይ ቅልጥ ይልብኛል ። "Tell Me Lies " ሚለውን ፊልም አስታወስሽ የድሮ የኔ ?  በስቴቨን ላይ ሁለታችንም ስንናደድበት እንደነበር ፣ በኔና በአንቺ ህይወት ግን ሚደሰት እንጂ ሚናደድ የለም ። ደሞም የሰርግሽ ዕለት እንድትጠሪኝ <<ለምን ?>> ከልሺኝ ደስታሽን ማየት ስለምፈል ነው ።     ✍ Henok

የጎጃምን መሬት ፥ ቆሞ ላዳመጠው እረ'መጡ አይጠፋም ፥ በላይ የረገጠው እንዴት ናት እናቱ፥ ወንድ የወለደችው አንድ ጊዜ በላይነህ ብላ የጠራችው። ነፍስ ይማር የጥበብ ባለሙያው ሰማኸኝ በለው!!!
የጎጃምን መሬት ፥                       ቆሞ ላዳመጠው እረ'መጡ አይጠፋም ፥                     በላይ የረገጠው እንዴት ናት እናቱ፥                 ወንድ የወለደችው አንድ ጊዜ በላይነህ ብላ የጠራችው።           ነፍስ ይማር የጥበብ ባለሙያው ሰማኸኝ በለው!!!

ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ የበኩር ልጆች ወይም የመጀመሪያ ልጆች ከፍ ያለ I.Q አላቸው ከታናናሽ ወንድም እና እህቶቻቸዉ በተሻለ። የታላቹ የበኩር ልጆች?😁

Netherland ውስጥ ለአካል ጉዳተኞች ፆታዊ ግንኙነት እንደ መሰረታዊ ሰብአዊ መብት ተደርጎ ይደነገጋል ። በመሆኑም አንድ አካል ጉዳተኛ በአመት 12 ጊዜ ለወሲብ ንግድ ሰራተኞች የሚያዎጣውን ገንዘብ መንግስት የመክፈል ግዴታ አለበት

ሳይኮሎጂ እንደሚለው ወንድ ልጅ በኢኮኖሚ ሲደላደል ሚስት ማግባት እና ጥሩ ቤተሰብ ስለመመስረት ይመኛል። ሴት ልጅ በራሷ በኢኮኖሚ አስተማማኝ ደረጃ ላይ ስትሆን ባል አያስፈልገኝም ብላ ትደመድማለች።

የጥንት ግብፃዊያን ሴቶች እርግዝና እንዳለና እንደሌለ ቴስት የሚያደርጉት በስንዴና ገብስ ዘር ላይ ሽንታቸውን በመሽናት ሲሆን ስንዴው ካደገ ሴት ልጅ ገብሱ ካደገ ደሞ ወንድ ልጅ ምንም ካልበቀለ ደግሞ እርጉዝ አይደለችም ማለት ነው:

የጥንት ግብፃዊያን ሴቶች እርግዝና እንዳለና እንደሌለ ቴስት የሚያደርጉት በስንዴና ገብስ ዘር ላይ ሽንታቸውን በመሽናት ሲሆን ስንዴው ካደገ ሴት ልጅ ገብሱ ካደገ ደሞ ወንድ ልጅ ምንም ካልበቀለ ደግሞ እርጉዝ አይደለችም ማለት ነው:

ስራቸውን ከመጥላታቸው ችግር የለብንም እኛ ላይ ስራ መሆናቸው እንጂ ችግሩ።

ድሃ ሀብታም ቢሆን የቀደመውን ሀብታም ይመስል ነበረ።

ሞኝነት ማለት ማጣትህን አይቶ የጠቀመና ያገዘህን ሰው  በብልጠት'ህ ሁሉን እንዳደረክ እንደ ሚሰማህ ስሜት ትልቅ ሞኝነት የለም።

ልጅህን የምትጎዳው እየጠቀምከው እንዳለህ በማወቅ የምትጫነው ጊዜ ነው።

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧