GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.
Відкрити в Telegram
1 453
Підписники
+824 години
+337 днів
+3730 день
Архів дописів
Thanks to all Glow Admin Staff ,Teachers , Our Glow school Families and other stakeholders of the School.
Unbelievable result for our school community. Bravo . Thanks to Almighty God.
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
ለውድ ግሎው ት/ቤት፦
👨🏫 መምህራን
👩🎓 ተማሪዎች
👨👩👧👦 ወላጆች እና
🏫 መላው የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ
ትምህርት ቤታችን በ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ሚኒስትር ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች መካከል፦
ወንድ፦ 54
ሴት፦ 43
በድምሩ፦ 97 ተማሪዎች
ሁሉንም ተማሪዎቻችንን በከፍተኛ ውጤት ወደ ቀጣዩ (7ኛ) ክፍል ማሳለፋችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታና ኩራት ነው!
🏆 ይህ ውጤት እንዲመዘገብ ያላሰለሰ ጥረት ላደረጋችሁና መሥዋዕትነት ለከፈላችሁ፦
ለተማሪዎቻችን፦ ስላኮራችሁን እናመሰግናለን!
ለትምህርቱ በለቤቶች ፣ መምህራን፣ ርዕሰ መምህርና ምክትል ርዕሳነ መምህራን፦ ለከፍተኛ አመራርና የቅንጅት ስራችሁ!
ለአስተዳደር ሰራተኞች፦ ከጀርባ ሆናችሁ ለሰጣችሁት አስተዋጽኦ!
ለተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች፦ ላሳያችሁት ቀጣይነት ያለው አጋርነት!
🌟 እንኳን ደስ ያላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
