uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

KALITY GENERAL SECONDARY SCHOOL

KALITY GENERAL SECONDARY SCHOOL

Відкрити в Telegram

ውድ የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች እንዲሁም የትምህርት ማህበረሰብ በዚህ ቻናል የሚለቀቁት ጉዳዪች በዋናነት ትምህርትቤቱ ለተማሪዎቹ የሚያስተላልፈው ማስታወቂዎች፤ትኩስናወቅታዊ ትምህርታዊ መረጃዎች እንዲሁም በክፍል ደረጃችሁ ለምትማሩት ትምህርት አጋዥ በሚሆናችሁ ትምህርት መሆኑን እንገልፃለን።

Показати більше
4 028
Підписники
-124 години
-247 днів
+4830 днів
Архів дописів
11ኛና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ነገ ሮብ የBefore class ስላላችሁ በጊዜ እንድትገኙ እናሳስባለን

11ኛና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ነገ ሰኞ የBefore class ስላላችሁ በጊዜ እንድትገኙ እናሳስባለን

photo content

photo content

photo content

ማስታወቅያ ለ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ #  Before class ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ  አርብ ጥዋት 1:00 ጀምሮ  ስለምቀጥል በጥዋት እንድትገኙ እናሳስባለን:: #  ሁሉም ተማሪዎች በጊዜ እንድትገኙ እናሳውቃለን     ት/ቤቱ

photo content

ነገ After class አለ

photo content

ማስታወቅያ ለ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ #  Before class ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ  ሮብ ጥዋት 1:00 ጀምሮ ስለምቀጥል በጥዋት እንድትገኙ እናሳስባለን:: # አተንዳንስ በየ ክፍሉ ስለምያዝ የምቀር ተማሪ  ተጠያቂ እንድሆን አዉቃችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በጧት እንድትልኩአቸዉ እንጠይቃለን።     ት/ቤቱ

ጥብቅ ማስታወቅያ ለ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ #  Before class ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ሰኞ ጥዋት ይቀጥላል እና በጥዋት እንድትገኙ እናሳስባለን:: # የምቀር ተማሪ  ተጠያቂ እንድሆን አዉቃችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በጧት እንድትልኩአቸዉ እንጠይቃለን     ት/ቤቱ

ቀን 21/01/19 ጥብቅ ማሳሰብያ ከኢትዮ ኮሪያና ከቃሊቲ ወደ 9ኛ ክፍል የመጣችሁ ተማሪዎች የነበራችሁት ትምህርት ቤት ሄዳችሁ ዶኩመንታችሁ በአስቸኳይ ትራንስፈር እንድታስደርጉ እናሳስባለን

photo content
+1

ጥብቅ ማስታወቅያ ለ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ # Before class ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ እሮብ ጥዋት ይቀጥላል እና በጥዋት እንድትገኙ እናሳስባለን:: # የምቀር ተማሪ ተጠያቂ እንድሆን አዉቃችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በጧት እንድትልኩአቸዉ እንጠይቃለን     ት/ቤቱ

ለ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ Before class ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ሰኞ ጥዋት ይቀጥላል እና በጥዋት እንገኝ ስንል እያሳሰብን መቅረት እና ማርፈድ እንደምያስጠይቃችሁ አዉቃችሁ በጊዜ ተገኝታችሁ እንድትማሩ እናሳውቃለን ።     ት/ቤቱ

በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ይችላሉ። 👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ

NEW

NEW!

NEW!

ለ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ # በሳምንት ሶስት ቀን (ሰኞ: ዕሮብና አርብ ) የምሰጥ የBefore class ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ አርብ ጥዋት ይቀጥላል እና በጥዋት እንድትገኙ እናሳስባለን:: # ወላጆች ልጆቻችሁን በጥዋት በመቀስቀስ እንድትልኩአቸዉ እንጠይቃለን     ት/ቤቱ