cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🏝🏖የብርቅዬ ሰለፊዮች🏝እና ዕንቁ እንስቶች🏝ቻናል 🛣

🏝📡📝Abu muslim📲☎🏝 🏝ሰለፊያ ሴት ሁሌም ውብነች።🏝 ✍️ጧሊበተል ዕልም ስትሆን ይበልጥ ታምራለች። 🏝የምድር ኮከብም ነች🌹 🌹የኢስላም ዩኒቨሪስቲም ነች🌱 🏝በሀያእ ምድርን ያሰዋበችም ነች🏝 🌹በዲኑዋ ጠንካራም ነች🎋 🍀የፋሽን ተከታይ አይደለችም።🌷 🌹ለጌተዋ ያደረች፣ሀዲስን የጠማች ራሱዋን የሰተረች፣ባሉዋን ያከበረች ዕንቁ ና ልዩ የአሏህ ባሪያ ናች። 🌱

Більше
Рекламні дописи
888
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
-1530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Repost from አDINU- NESIHA
✍የምትወደውን ባል በሞት ያጣች ሴት ምን ያክል እንደምትጎዳና ምን አይነት ስሜት እንደሚስሰማት መገመት አይከብድም በዛ ላይ ልጆች ማሳደጉና የኑሮ ጫና መቋቋሙ እጅግ ፈታኝና ከባድ ነው ✍ሸባቦች አሏህ ፀጋውን የሰጣችሁ ወንድሞች እንዲህ አይነት እህቶችን ብታገቡ  ስብራታቸውን ለመጠገን ብትሞክሩ ልጆቻቸውን ብትንከባከቡ ከአሏህ ትልቅ ምንዳ ታገኛላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ አሁን አሁን ሾለ ተአዱድ ሲነሳ ሲታይ ገና 22 23 አመት ላይ ያለችን እህት ነው ብዙ ወንዶች የሚፈልጉት  በዚ ነገር እየወቀስኩ አደለም ግን አሉ ደሞ እድሚያቸው የሄደባቸው አግብተው የፈቱ ባላቸው የሞተባቸው ልባቸው የተሰበሩ እህቶች አሉ እና እነሱን ማስቀደም ኸይር አለው ብዬ አስባለሁ ይህ የግል እይታዬ ነው ትዳር አልሳካ ብሎዋቸው በልጅ ፍቅር እሚሰቃዩ ስንት አሉ እና አላህ በሁሉም ነገር አቅም የሰጣችሁ ወንድሞች እንዲ አይነት እህቶችን  ብታገቡ የደስታቸው ሰበብ ብቶኑ እላለሁ ባለ ትዳር የሆንሽ እህቴ ደሞ ባሌ አገባብኝ አፋቱኝ ምናምን አትበይ በቃ አላህ ፈቅዶለታል አላህ ደሞ አንድን ነገር ሲፈቅድ ብዙ ጥበብ ስላለው ነው እራስ ወዳድ አትሁኚ አላህ መርጦ ጥሩ ትዳር እንዲሁም ልጆች ስለሰጠሽ አትመፃደቂ አንቺ ያየሽውን ደስታ ወልዶ መሳም ለሌሎች እህቶችሽም ተመኚ ለባልሽም ፍቀጂለት ሁለተኛ ካገባህ እኔን ትፈታኛለህ እያልሽ አታስፈራሪው ወልዶ መሳም ለናፈቁ እህቶች ሁሉ ያረብ ጥሩ ትዳር ሱዋሊህ ልጆችን ወፍቅልን ያሙጂብ 🤲🤲 https://t.me/DinisNesiha t.me/HijabNewWebta https://t.me/DinisNesiha
Показати все...
አDINU- NESIHA

قال ﷺ ' الدين النصيحة قلنا لمن؟ قال لله ولكتابه ولرسوله ولأئمة المسلمين وعامتهم.... رواه مسلم ዲን መመካከር ነው። ኑ እንተዋውስ። ለአስተያየት. @Umu_Hajer

ፍቅር የምትሸሽ ጠንካራ ሴት ትመለከታለህ… ግን እርሷ ማፍቀርም መፈቀርም እንደሚገባት ውስጧ ያምናል… ምናልባት በየቂኗ ልክ አላህ የሚልክላትን አፍቃሪ የምትጠብቅ ናት… በበር በኩል… በበር! ምናልባት ዓይኖቿ የሚናገሩት ካልገባህ ከአንደበቷ ብዙ ላታውቅ ትችላለህ… ዝምተኛ አይነት ትሆናለች…  ሰዎች ፊትለፊት ጀግና፣ መስታወቷ ፊት ግን ፈሪ ናት… "ድንጋይ" ነገር ናት ወይ? ብለህ እስክታስብ ድረስ ደረቅ መስላ ትታይሃለች… የልቧን ልስላሴና ድክመት ሰለምትሸፍነው  እንጂ የሷ ፍቅር ይበልጣል። ጀግናየ ሰላም በአንቺ  ላይ ይሁን ✋ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8
Показати все...
ኩን ሀቅሸባበ ሰለፊይ የትኛውም ብዠታ በደሊል ይታከማል Hamdya Ablej Emu zumer https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8✍✍👍👍🎁😞

https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8

👍 1
«እንደ ኢስላም ሴትን ያከበረ» በአለም የዘራ ፍትህና ሰላም፡ ሴትን ያከበረ ማነው እንደ ኢስላም፡ እንደ ኢስላም ሴትን ያከበረ፡ እንደ ኩፍር ቅስሟን የሰበረ       #አለን...!? أول من سكن الحرم إمراة وهي هاجر.. ሀረም ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀመጠች ሴት ሐጀር ነች ። أول من آمن برسول الله إمراة وهي خديجة.. በነብዩ ለመጀመሪያ ጊዜ ያመነች ሴት ኸዲጃ ነች። أول دم سفك في سبيل الله دم إمراة وهي سمية أم عمار آل ياسر በአሏህ መንገድ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈሰሰ ደም የሱመያ ኡሙ አማር ነው። ثالث أطول السورة في القرآن هي سوع؊ النساء በቁርኣን ውስጥ ሦስተኛው ረጅሙ ሹል ሱረቱ አን-ኒሳእ ስለሴት የሚናገር ምዕራፍ ነው። وقال الرسول في ؎ءب؊ الوداع وكررها ثلاث مرات.. أوصيكم بالنساء خيرا ነብያችን በመጨረሻ ምክራቸው ላይ ❸ ጊዜ ደጋግመው አደራ ያሉት  «አደራ በሴቶች ላይ መልካም ሁኑ» የሚል ነው። ታዲያ ከዚህ ውብ እምነት በላይ ሴትን ያከበረ እምነት አለን ኸረ በፍፁም የለም። https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8
Показати все...
ኩን ሀቅሸባበ ሰለፊይ የትኛውም ብዠታ በደሊል ይታከማል Hamdya Ablej Emu zumer https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8✍✍👍👍🎁😞

https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8

የሼህ አብዱልሀሚድና የሁሴን ስልጢ ያልተሰሙ ጉዶች መስማት ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ሊንኩን ተጭነዉ ያድምጡ 👉👇https://t.me/letemmo compressed_ለሁሴን ሲልጥይ ቅጥፈት መልስ .aac
Показати все...
ሙሽራው አዲስቱን ሚስት ይዞ ጫጉላ ክፍል ገባ። ፊቷ ላይ የሸፈነችውን መቅረምያ ከፈት ሲያደርገው ፈፅሞ ያልጠበቃት ጥቁር ሴት ሁና ተመለከታት። ተበሳጭቶ ትቷት ተኛ። ብስጭቱ ለቀናት ኩርፍያን ወልዶ ለተከታታይ ቀናት ብቻውን አደረ። ሙሽሪት በጥቁረቷ መ'ጠላቷን በተገነዘበች ግዜ፦‹‹ማሊክ! ምናልባት መልካም ነገር ከመጥፎ ሾር ተሸሽጎ ይሆናል›› ብላ በቅኔ ወደ አልጋ ጠራችው። ያችን ሌት አብረው አደሩ። ግና ጥቁረቷ ምቾት የነሳው ባል ዳግም ወደ ኩርፍያው ገባ። በዚህኛው ዙር ግን ኩርፍያው 20 አመታትን የፈጀ ነበር። ባል ከእንዲት ቀን የጫጉላ አዳር በኋላ ከተማይቱን ትቶ ጠፋ። ከ20 አመታት ቆይታ በኋላ ባል ወደ ከተማይቱ ዳግም ተመለሰ። መዲና ሲገባ ወደ ቀዬው ከመሄዱ በፊት መስጅድ ለሰላት ገባ፤ ከመስጅዱ ውስጥ ሰዎች አንድን ሰው ከበውት በተመስጦ እና በፅሞና ሲያዳምጡት ተመልክቶ ጠጋ ብሎ ተቀመጠ። ንግግሩ ማራኪ ነው፣ አገላለፁ እፁብ ነው፦‹‹ይሁ ምጡቅ ማን ይሁን?››  ብሎ ሀገሬውን ጠየቀ። ‹‹አባቱ ማሊክ ይባላል። ይህ ልጅ ሳይወለድ በፊት የዛሬ 20 አመት ነበር ከዚህ ከተማ የጠፋው›› ብለው የገዛ ታሪኩን ባዳ አድርገው አወጉት። ግራ መጋባት ወረረው፣ የጥፋተኝነት ስሜት አሳፈረው። ወደ ልጁ ተጠግቶም፦‹‹እቤታችሁ ውሰደኝ›› ብሎ ተማፀነ። ልጅም እንግዳውን ይዞ ወደ ቤቱ አመራ። ግና እንግዳው ደጅ ላይ ቁሞ፦‹‹ምናልባት መልካም ነገር ከመጥፎ ሾር ተሸሽጎ ይሆናል ብለህ ለእናትህ ንገርልኝ›› ብሎ ላከው። ልጅም ገብቶ መልዕክቱን አደረሰ። እናት በትዝታ ወደ ኋላ 20 አመታትን አወሳች፤ ቂም ስሜቷን ውጣ፦‹‹ልጄ ውጣ አባትህን ተቀብለህ አስገባው፤ ለ20 አመታት በመጥፋቱም ፈፅሞ እንዳትወቅሰው›› ብላ ትዳሯ ላይ ዳግም ህይወት ዘራች። ይህች ጥቁር እናት ለበርካታ ዘመናት ትውልዶች የሚሸጋገር የሀዲስ ጥርቅሞችን የሰነደ ልጅም በመልካም አስተዳደግ አሳድጋ ለኡመቱ አበረከተች። https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8
Показати все...
ኩን ሀቅሸባበ ሰለፊይ የትኛውም ብዠታ በደሊል ይታከማል Hamdya Ablej Emu zumer https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8✍✍👍👍🎁😞

https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8

[ሚስቴ ሞተች] አንዱ ባለታሪክ እንዲህ ይላል:- ከባለቤቴ ጋር በትንሽ ነገር ላይ ተከራከርን። አለመግባባቱ እየተካረረ ሲሄድ “አንቺ እዚህ ቤት ውስጥ ከኔ ጋር ኖረሽም ሆነ ሳትኖሪ ምንም የሚፈጠር ነገር የለም። አንዲት ሰራተኛ ባመጣ አንቺ ከምትሰሪው በበለጠ አሳምራ ሁሉንም ነገር መስራት ትችላለች” አልኳት። እንባ ባቀረሩ አይኖችዋ አየት አድርጋኝ ወደ ሳሎን ቤት አመራች። እኔም ወደ መኝታ ክፍሌ አምርቼ ተኛሁ። በመነገው ባለቤቴ ሞታ ተገኘች የቀብር ስነስርአቱ ከተፈጸመ በኋላ ከሚያስተዛዝኑኝ ሰዎች ጋር ሆነን ወደ ቤት ተመለስን። ለተወሰኑ ቀናት ሰዎች ከጎኔ ስላልጠፉ ምንም አልመሰለኝም ነበር። ከቀን ቀን የሚያስተዛዝነኝ ሰው እየተመናመነ ሲመጣ ብቸኝነት ተሰማኝ፡ ቤቱ የሚውጠኝ መሰለኝ። እንደ ምንም ብዬ አልጋዬ ላይ ጋደም አልኩ። ባለቤቴ ትተኛበት የነበረውን ቦታ ባዶ ሆኖ ሳገኘው ለመጀመሪያ ጊዜ የሀዘን ስሜት ተሰማኝ። ከእንቅልፌ ስነቃ የስራ ሰአት ረፍዷል። ለምን እንዳልቀሰቀሰችኝ ልቆጣት ዞር ስል ለካ ከእንግዲህ ላትመለስ ጥላኝ ሄዳለች። ከተጋባን ጀምሮ ቁርስ ደርሷል እንዳይረፍድብህ እያለች ለስራ የምትቀሰቅሰኝ እሷ ነበረች። ቁርስ ሳልበላ ወደ ስራ ቦታዬ አመራሁ። ቀኑ በዝግታ እያለፈ ቢሆንም የሆነ ነገር ቅር እንዳለኝ ይታወቀኛል። ምን ይሆን? ስል አሰብኩ። የባለቤቴ የስልክ ጥሪ ነው። ሁሌም ስራዬ ላይ ሆኜ ትደውልልኝ ነበር። “ውዴ እንዴት እንደናፈከኝ ልነግርህ አልችልም ደግሞ እንዳትቆይ በጊዜ እንድትገባ! ” ትለኛለች እንዲህ ስትለኝ ልትቆጣጠረኝ ፈልጋ እየመሰለኝ እናደድባት ነበር። ዛሬ ግን ድምጿ ናፈቀኝ። ሰአቱ ደርሶ ወደ ቤቴ ተመለስኩ። ያኔ በር ላይ ቆማ በፈገግታ ትቀበለኝ ነበር። በሰላም ነው እንዲህ ያመሸኸው? እያለች በፍቅር አይን አይኔን ታየው ነበር። ዛሬ ግን ያ ነገር የለም። ብቸኝነቱና ጭለማው ያስፈራሉ። ኦ አምላኬ!!! ለካ እስከዛሬ በዚህ በሚያስፈራ በዝምታ የተዋጠ ቤት ውስጥ ብቻዋን ሆና ነበር የምትጠብቀኝ። የኔን ፍላጎት እንጂ የሷን አንድም ቀን ከግምት ውስጥ አስገብቼ አላውቅም። አሳዘነችኝ። ያኔ ነው ማሰብ የነበረብህ እንጂ ጊዜው ካለፈ በኋላ ማዘን ምን ይጠቅማል ? ስል ራሴን ወቀስኩ። አምላኬ በድያታለሁ ይቅር በለኝ! በዚህ ሁኔታ ላይ እያለሁ ክፉኛ ታመምኩ። ከአጠገቤ ሆና የምታበረታታኝ፡ በእጆችዋ እያሻሸች ፍቅርን የምትለግሰኝ፣ የምታጽናናኝ፣ የምታስታምመኝ እሷ ነበረች። ዛሬ ግን የለችም! እንዴት ይከብዳል! ይህችን መልካም ሴት በከፍተኛ ሁኔታ ስበድላት መኖሬ ከነከነኝ፡ እራሴን ጠላሁ፡ ስቅስቅ ብዬ እያለቀስኩ እያለ ድንገት "የኔ ውድ ረፍዷል ተነስ" የሚል ድምጽ ከእንቅልፌ አነቃኝ። ለካስ ይህ ሁሉ ጉድ የሚታየኝ በህልሜ ነበር። በድንጋጤ ተውጬ አጠገቤ ሆና በፍቅር አይን አይኔን የምታየኝን ባለቤቴን እቅፍ አደረግኳት። አልሀምዱሊላህ ውድዋ ባለቤቴ በሕይወት አለችልኝ። ከዚህ ቀደም ለበደልኳት ሁሉ ይቅርታ ታደርግልኝ ዘንድ ተማጸንኳት። ከእንግዲህ ላላስከፋት ለራሴ ቃል ገባሁ። ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠ ነገሮች ካለፉ በኋላ ከመጸጸት አሁኑኑ ከአንተ የሚጠበቀውን ነገር ለማድረግ ጥረት አድርግ። የሰው ልጅ በተፈጥሮው ምሉእ አይደለም። የተወሰኑ ድክመቶች ይኖሩበታል። ያንን ድክመቱን እንደማጥቂያ መሳሪያ እየተጠቀምክ ይበልጥ አታቁስለው። በተለይ የሕይወት አጋርህ በሆነችው ባለቤትህ ላይ ልቧን የሚሰብሩ ቃላትን ከመጠቀም ተቆጠብ። አንብባችሁ ከጨረሳችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ!!
Показати все...
ርብርብ ለጋራ ግብ ~ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በዚህ የብዙ ሴቶች አለባበስ በተበላሸበት ዘመን ጂልባብ እና ኒቃብ መልበስ እየፈለጉ በችግር ምክንያት ያን ማድረግ ካቃታቸው እህቶች ጎን መቆም ድንቅ ሾል ነው። ችግሩን ለመቅረፍ የበኩላችንን እንወጣ ዘንድ ይመለከተኛል የሚልን በሙሉ አካታች የሆነ ሰፊ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህም የጂልባብ እና የኒቃብ ባንክ መክፈት ነው። ስራዉን በሚሰሩ á‹ˆá‹­áˆ በሚመለከታቸዉ እህቶች ስም የባንክ áŠ áŠŤá‹áŠ•á‰ľ á‹¨á‰°áŠ¨áˆá‰° ሲሆን   1. ገንዘብ በማሰባሰብ áŠ’á‰ƒá‰ĽáŠ“ ጅልባብ መግዛት፣ 2. ቅያሪ ኒቃብና ጅልባብ ኖሯቸዉ መስጠት ለሚፈልጉ እህቶች ያሉበት ሰፈር ድረስ ሄዶ á‰ áˆ˜á‰€á‰ áˆ áˆˆá‰°á‰¸áŒˆáˆŠ áŠĽáˆ…ቜቝችን ማድረስ ናቸው። የድርሻችንን እንወጣ። በችግር ምክንያት መልበስ ላልቻሉ እህቶቻችን እንድረስላቸው። የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ➛ 1000588690486 Hikma and/or Ahlam and/or Muhiba ለየትኛውም áˆ€áˆłá‰ĽáŁ አስተያየት፣ ጥቆማና ጥያቄ áŠĽáŠá‹šáˆ…ን አማራጮች áˆ˜áŒ á‰€áˆ ትችላላቹ። እህቶች በዚህ👇 @AhluYeWereilua @nikab_new_wbetea  ወንድሞች በዚህ👇 @FuadBezu @red_one1212 ስልክ 0913666695          0903939033 የቴሌግራም  ቻናላችን👇 t.me/NikabJilbab የቴሌግራም  ግሩፓችን 👇 t.me/nikab_jilbab_group
Показати все...
በኒቃብሽ ኩሪ ! በሱረቱል አህዛብ በደማቅ ተከትቧል፤ ከአንገትሽ ቀናበይ ታሪክሽ ተውቧል፤ ድንቅ ነው ኢስላምሽ ከአምላክ የተሰጠሽ፤ ቅይጥ የሌለበት ጥርት ያለ ሀብትሽ፤ እስኪ መለስ በይ እልፍ አመታትን፤ ትእዝዛ ሲመጣ ወህይ ከአምላካችን፤ እንዴት ነበረ እስኪ ድንቁ ታሪካችን፤ የሂጃቡ አያህ ሲወርድ ለአለማት፤ ያኔ ሲታዘዙ እኒያ ሶሀቢያት፤ ሀገሩን አስዋቡት በጥቁር ቀለማት፤ በኒቃብ በጅልባብ አበሩ በውበት። 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 አንቺስ ምንሽ ሞኙ ማማር የምትጠይው፤ በሂጃብ ተውበሽ አምላክሽን ታዘዢው፤ አዎ ታዘዢው ሀያሉን ህልምሽ እንዲሳካ፤ በዱንያም በአኼራም እንድትይ ፈካ፤ አትስጊ በፍፁም ባል ይጠፋል ብለሽ፤ እዝነቱን ፈልገሽ ኒቃብ በመልበስሽ፤ አንቺ ጀግና ሆነሽ ለትእዛዙ ካደርሽ፤ ቤትሽን ያንኳኳል ይቆማል ከበርሽ። 〰〰〰〰〰〰 እውነቱን ልንገርሽ የኒቃብን ዋጋ፤ ሊያናግርሽ ያፍራል ካንቺ የተጠጋ፤ መናቅኮ አይደለም ክብር ስላለው ነው፤ ሊቀርብሽ ያልቻለው በሩቁ የሸሸው፤ አንቱታን አተረፍሽ በ15 አመትሽ፤ ድል አጎናፀፈሽ ኒቃብ በመልበስሽ፤ ወለም ዘለም አትበይ ፅኚ በሂጃብሽ፤ ምድር ሁኝ ለባልሽ ሰማይ እንዲሆንልሽ፤ ክብርን አጎናፅፊው እሱም እንዲያከብርሽ። 〰〰〰〰〰〰〰〰 ደሞ ሴቶች አሉ ፀጉር የሚቆልሉ፤ ሂጃብ ለበስን ብለው የሚንቀዋለሉ፤ ረሱል ተራግመዋል ብለሽ ስትነግሪያቸው፤ አቦ አታጠባብቂ እነሱን ተያቸው፤ ገና አልሰለጠኑም ኃላ ቀር ናቸው፤ ብለው ያሾፋሉ ሞኛ ሞኝ ናቸው፤ ፀጉር መቆለሉ ደሞም መወጣጠር፤ ቅርፅን ማሳየቱ ሂጃብን መወርወር፤ ይሄ አይደል መስፈርቱ ለትዳርሽ መስመር፤ ይልቅማ አዳምጪኝ ለትዳርሽ ማማር፤ ዘላቂው መፍትሄ በሰላም ለመኖር፤ ሁሌ ለመወደድ ሁሌም ለመፈቀር፤ ሂጃብ ነው ሚስጥሩ ልቀቂው ከላይሽ፤ ሀያእም ተላበሽ አርጊው ጎረቤትሽ፤ Dekam አትሁኝ ማስረጃን ሰንቂ፤ ለምትሰሪው ስራም ደሊሉን እወቂ፤ ይህንን ካደረግሽ እህቴ እወቂ፤ ፍፁም አትወድቂም የለሽም ነቅናቂ። Copy T.me/HijabNewWebta
Показати все...
👍 1
አንዲት ሾለ ዲኗ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ ያልነበራት እህት ሰለፍይ ወጣትን አግብታ ሾለ ትዳር ህይወቷ እንዲህ ትላለች። ÂŤ 25ኛ አመቴን እንደያዝኩ አንድ ሰለፍይ ወጣት ለትዳር ጠየቀኝ። ወጣቱ ጥቁር ረዘም ያለ ፂም አለው። ሰዎች የሚያከብሩትና የሚፈሩት ወንዳወንድነት ያለው ወጣት ነው። ባቱ አጋማሽ ድረስ የሚደርስ ነጭና የሚያብረቀርቅ ጀለብያን ይለብሳል።በገፅታው ሰለፍይ እንደመሆኑ ሱናን ኮቴ በኮቴ ይተገብራል። ለትዳር በጠየቀኝ ግዜ እሱን ማግባት አልፈለኩም። ምክንያቱም ሰለፍይ ማለት አክራሪና ወግ አጥባቂ ነው የሚለው በአእምሮ ተቀርፆ ነበር። አባቴ ግን እሱን እንጂ ለሌላ እንደማይድረኝ አስፈራርቶ ነግሮኛል። ጉዳዩም ስላስጨነቀኝ ለጓደኞቼ ብነግራቸው “ በፋፁም እሱን እንዳታገቢ! እሱን አገባሽ ማለት ከቤት መውጣት አትችይም። ቀሄውን ማየት ልሹ አይፈቀድልሽም። ሌላው ቀርቶ የፀሃይ ብርሃንን እንኳን አታዪም። የፈለግሽውን የወደድሽውን የመልበስ ነፃነት አይኖርሽም።” ብለው  አስፈራሩኝ። ነገር ግን ምንም የማድረግ አቅም አልነበረኝምና ሳልወድ በግድ አገባሁት። ዛሬ ግን ከእርሱ በስተቀር በእውነት የሚገዙት አምላክ በሌለው አንድ አላህ እምላለሁ! አባቴ በዚህ ጋብቻ ላይ ጠንካራ አቋም ስለያዘ እስካሁን ድረስ አላህን አመሰግነዋለሁ። ምክንያቱም ይህ ባለቤቴ በቤት ውስጥ ምንም አይነት ሾል አይኖርብኝም የሚያግዘኝ ቢሆን እንጂ። ወላሂ! ምግብ ከኔ የተሻለ ያበስላል። ሁል ግዜ ሀራራ ሲሆንና ሙቀቱ ሲያግላላ አብረን ለመናፈስ እንወጣለን። አንድም ቀን ዝምድናን ከመቀጠልም ሆነ ከቤት ከመውጣት ከልክሎኝ አያውቅም። ነገር ግን ስወጣ ሸሪአ የደነገገውን አለባበስ ለብሼ ነው የምወጣው። ለሾል ሲሄድ የፍቅር መልእክቶችን እየላከ ፍቅሩን ይገልፅልኛል። ሳዝን ልቤ ሲሰበር እቅፍ አድርጎ ቁርአንን እያነበበ ያፅናናኛል። ተናድጄ ስጮህበት ዝም ይለኛል። ዝም የሚለኝ ለኔ አስተያየት (ስሜት) ስለሚያስብ እንጂ ፈረቶኝ አይደለም። ምንም ነገር ለማድረግ አያስብም ከማድረጉ በፊት ያማከረኝ ቢሆን እንጂ። ፈፅሞ መቶኝ ወይ አጭረፍርፎኝ አያውቅም። ሳጠፋ በመፋቂያው ጫፍ በትንሹ ኮርኮም አድርጎ ጥፋት መሆኑን ያሳየኛል። ለሶላት አንቅቶኛል ቁርአንን አስተምሮኛል። ዲናዊ ኪታቦችን እየገዛ ይሰጠኛል። በልብስ ስፌት ችሎታ ረድቶኛል። የሚያስፈልጉኝን ነገራቶች በአጠቃላይ እየገዛ ያሟላልኛል። አልሃምዱሊላህ! አላህ ያሲንና ፋጢማ የተባሉ ሁለት ልጆችን ከሱ ሰጥቶኛል። ትናንት እሱን አንዳላገባ ሲያስፈራሩኝ የነበሩ ጓደኞቼ አብዛሃኞች በትዳራቸው ችግር እየገጠማቸው ነው። ደስተኛ የሆነ የትዳር ህይወትን እየኖሩ አይደለም። አንዳንዶቹ ደግሞ ትዳራቸውን ከነጭራሹ ፈተዋል። እህቴ ሆይ! ሰለፍዩን እንድታገቢ እምክርሻለሁ። ሰለፍዮች የመልእክተኛውን ፈለግ የሚከተሉ ከሰዎች ሁላ የመልእክተኛው ስነምግባር የታደሉ ናቸው። አላህ ሆይ ባሌን ጠብቅልኝ!Âť منقول https://t.me/SileTidarEnmekaker
Показати все...
👍 1