uk
Feedback
ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

Відкрити в Telegram

ጤና ነክ ጥያቄ ካለዎት፣ በጽሑፍ በቴሌግራም ብቻ ይሄንን➡️  t.me/Dr_Sofonias በመጫን ያስቀምጡልኝ ሙያዊ ምላሽ ለመስጠት ጊዜ ሊወስድብኝ ስለሚችል፣ በትዕግስት ይጠብቁኝ ​📢 ለማስታወቂያ/ስፖንሰርሺፕ: ​ለስፖንሰርሺፕና ምርትዎ በሙያዊ ምክር እንዲተዋወቅ ከፈለጉ፣ ይሄንን ➡️ t.me/MASTAWKIYA በመጫን ያናግሩን

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

Канал ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias (@drsofonias) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 19 123 підписників, посідаючи 1 212 місце в категорії Медицина та 1 810 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 19 123 підписників.

За останніми даними від 02 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -434, а за останні 24 години на -21, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 23.66%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 8.43% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 4 526 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 1 612 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 8.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
ጤና ነክ ጥያቄ ካለዎት፣ በጽሑፍ በቴሌግራም ብቻ ይሄንን➡️  t.me/Dr_Sofonias በመጫን ያስቀምጡልኝ ሙያዊ ምላሽ ለመስጠት ጊዜ ሊወስድብኝ ስለሚችል፣ በትዕግስት ይጠብቁኝ ​📢 ለማስታወቂያ/ስፖንሰርሺፕ: ​ለስፖንሰርሺፕና ምርትዎ በሙያዊ ምክር እንዲተዋወቅ ከፈለጉ፣ ይሄንን ➡️ t.me/MASTAWKIYA በመጫን ያናግሩን

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 03 вересня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Медицина.

19 123
Підписники
-2124 години
-1017 днів
-43430 днів
Архів дописів
የኪንታሮት በሽታን ያለ ቀዶ ጥገና በቤት ውስጥ ለማከም የሚረዱ ሳይንሳዊ መንገዶች https://www.ethiohealthinfo.com/2026/08/how-to-treat-hemorrhoids-at-home-naturally.html

በግንኙነት ወቅት ቶሎ መጨረስ (Premature Ejaculation) መንስኤዎችና መፍትሔዎች https://healthtipsethio.blogspot.com/2026/08/premature-ejaculation-causes-and-treatments.html

ለማርገዝ የተመረጠ (በጣም አመቺ) ቀን የቱ ነው? ለማርገዝ በጣም የተመረጡት ቀናት እንቁላል የሚፈስበት ቀን (Ovulation day) እና ከዚያ በፊት ያሉት 5 ቀናት ናቸው። ይህ አጠቃላይ 6 ቀናት
ለማርገዝ የተመረጠ (በጣም አመቺ) ቀን የቱ ነው? ለማርገዝ በጣም የተመረጡት ቀናት እንቁላል የሚፈስበት ቀን (Ovulation day) እና ከዚያ በፊት ያሉት 5 ቀናት ናቸው። ይህ አጠቃላይ 6 ቀናት የሚፈጀው ጊዜ "የመውለድ መስኮት" (Fertile Window) ተብሎ ይጠራል። ለምን? የወንድ ዘር (Sperm) በሴት ማህፀን ውስጥ እስከ 5 ቀናት ሊኖር ይችላል፤ የሴት እንቁላል ግን ከተለቀቀች በኋላ መኖር የምትችለው ለ12-24 ሰአታት ብቻ ነው። ቀኑን እንዴት ማወቅ ይቻላል? መደበኛ የ28 ቀናት የወር አበባ ዑደት ላላት ሴት፣ እንቁላል የሚፈሰው የወር አበባ ከመጣበት መጀመሪያ ቀን ጀምሮ ሲቆጠር በ14ኛው ቀን አካባቢ ነው። ስለዚህ ለማርገዝ ምርጡ ጊዜ ከ9ኛው ቀን እስከ 14ኛው ቀን ባሉት ቀናት ውስጥ ግንኙነት ማድረግ ነው። ለበለጡ መረጃዎች ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌎 https://healthtipsethio.blogspot.com/

🌸 የሴቶች ፆታዊ ፍላጎት ማጣት በምን ይመጣል? የፆታዊ ፍላጎት መቀነስ በሴቶች ላይ የሚታይ የተለመደ ችግር ሲሆን፣ አንድ ብቻ ምክንያት ሳይኖረው በተለያዩ የአካል፣ የሆርሞን እና የስነ-ልቦና ሁኔታ
🌸 የሴቶች ፆታዊ ፍላጎት ማጣት በምን ይመጣል? የፆታዊ ፍላጎት መቀነስ በሴቶች ላይ የሚታይ የተለመደ ችግር ሲሆን፣ አንድ ብቻ ምክንያት ሳይኖረው በተለያዩ የአካል፣ የሆርሞን እና የስነ-ልቦና ሁኔታዎች ሊመጣ ይችላል። 🔹 የሆርሞን ለውጥ እርግዝና፣ ከወሊድ በኋላ ያለው የሆርሞን ለውጥ እና ማረጥ የፆታዊ ፍላጎትን ሊቀንሱ ይችላሉ። 🔹 ጭንቀትና ድካም የስራ ጫና፣ የቤተሰብ ጭንቀት፣ እንቅልፍ ማጣት እና ከፍተኛ ድካም ፍላጎትን ሊያሳንሱ ይችላሉ። 🔹 የፆታ ግንኙነት ጊዜ ህመም የሴት ብልት ድርቀት፣ ኢንፌክሽን፣ ቫጂኒዝም ወይም ሌሎች ህመሞች ፆታዊ ግንኙነትን አስቸጋሪ በማድረግ ፍላጎትን ሊቀንሱ ይችላሉ። 🔹 የግንኙነት እና የስነ-ልቦና ችግሮች ከአጋር ጋር ያለ አለመግባባት፣ ጭንቀት፣ ድብርት፣ የራስን ገጽታ አለመውደድ ወይም የቀድሞ መጥፎ ልምድ ተጽእኖ ሊያሳድር ይችላል። 🔹 መድሀኒቶችና የጤና ችግሮች አንዳንድ የድብርት መድሀኒቶች፣ የታይሮይድ ችግር፣ የስኳር በሽታ እና ሌሎች ህመሞች የፆታዊ ፍላጎትን ሊቀንሱ ይችላሉ። የፆታዊ ፍላጎት ማጣት የሚያፍሩበት ጉዳይ አይደለም ምክንያቱ ሲታወቅ መፍትሄ ሊገኝለት ይችላል። ለበለጡ መረጃዎች ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌎 https://healthtipsethio.blogspot.com/

"የእርግዝና ምልክቶች ከሴት ሴት ሊለያዩ ይችላሉ። ሆኖም በጣም የተለመዱት ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው፡ የወር አበባ መቅረት (Missed Period): መደበኛ የወር አበባ ዑደት ላላት ሴት የመጀመሪያ
"የእርግዝና ምልክቶች ከሴት ሴት ሊለያዩ ይችላሉ። ሆኖም በጣም የተለመዱት ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው፡ የወር አበባ መቅረት (Missed Period): መደበኛ የወር አበባ ዑደት ላላት ሴት የመጀመሪያው እና ዋነኛው ምልክት ነው።የጡት ማበጥ እና ህመም (Breast Changes): በሆርሞን ለውጥ ምክንያት ጡቶች ሊያብጡ፣ ሊከብዱ ወይም ሲነኩ ሊያምሙ ይችላሉ። የጡት ጫፍ አካባቢ ቆዳ ሊጠቁር ይችላል። የማቅለሽለሽ እና ማስመለስ (Morning Sickness): በጠዋት ወይም በማንኛውም የቀን ክፍለ ጊዜ ሊከሰት ይችላል። አብዛኛውን ጊዜ ከ4-6 ሳምንታት ባለው ጊዜ ውስጥ ይጀምራል። ቶሎ ቶሎ መሽናት (Frequent Urination): በሰውነት ውስጥ ያለው የደም መጠን ስለሚጨምር ኩላሊት ተጨማሪ ፈሳሽ ያጣራል። ይህም የሽንት ፍላጎትን ይጨምራል። ከፍተኛ የድካም ስሜት (Fatigue): ፕሮጄስትሮን (Progesterone) የተባለው ሆርሞን በከፍተኛ ሁኔታ ስለሚጨምር ከባድ የድካም እና የእንቅልፍ ስሜት ያስከትላል። ቀላል የደም መፍሰስ (Implantation Bleeding): የዳበረው እንቁላል በማህፀን ግድግዳ ላይ በሚቀመጥበት ጊዜ (ከተረገዘ ከ10-14 ቀናት በኋላ) ቀላል ጠብታ ደም ወይም የሆድ ቁርጠት ሊኖር ይችላል። አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ https://youtu.be/WdWheobQfmM?si=j9h4pfWVcDAO5c41

በሆድ መተኛት አደገኛ ነው በደምብ ይደመጥ ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtu.be/vjO1k415nnw?si=6643GsOwh4OpzDrG

የአይን ስር መርገብገብ ምክንያቶቹ አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ https://youtu.be/WdWheobQfmM?si=j9h4pfWVcDAO5c41

ጫት መቃም ብዙ አይነት ችግር ያመጣል አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ https://youtu.be/WdWheobQfmM?si=j9h4pfWVcDAO5c41

ፀጉራቹ እየረገፈ ለተቸገራቹ ቀላል መፍትሄ አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ https://youtu.be/WdWheobQfmM?si=j9h4pfWVcDAO5c41

ለኩላሊት ህመም የሚጋልጡ ምግቦች https://youtu.be/WdWheobQfmM?si=j9h4pfWVcDAO5c41

https://youtu.be/WdWheobQfmM?si=j9h4pfWVcDAO5c41 ለስንፈተ ወሲብ መንስኤ የሆኑ ድብቅ የጤና ችግሮች

የሴቶች የወሲብ ፍላጎት መቀነስ እንደ ሆርሞን ለውጥ (ማረጥ፣ እርግዝና)፣ የጤና ችግሮች (ስኳር፣ የልብ ህመም)፣ የመድሃኒት ውጤቶች፣ ድካም እና ህመም ያሉ አካላዊ ምክንያቶች ሊኖሩት ይችላል። በተጨ
የሴቶች የወሲብ ፍላጎት መቀነስ እንደ ሆርሞን ለውጥ (ማረጥ፣ እርግዝና)፣ የጤና ችግሮች (ስኳር፣ የልብ ህመም)፣ የመድሃኒት ውጤቶች፣ ድካም እና ህመም ያሉ አካላዊ ምክንያቶች ሊኖሩት ይችላል። በተጨማሪም፣ እንደ ጭንቀት፣ ድብርት፣ የሰውነት ምስል ጉዳዮች፣ የቀድሞ ወሲባዊ ጉዳቶች እና ዝቅተኛ በራስ መተማመን ያሉ የስነ ልቦናዊ ምክንያቶችም ተፅዕኖ ያሳድራሉ። ከባልደረባ ጋር አለመግባባት፣ የመግባባት ችግሮች፣ የፍቅር እጦት እና የባልደረባ ወሲባዊ ችግሮች በግንኙነት ነክ ምክንያቶች ውስጥ ይካተታሉ። የአኗኗር ዘይቤ (እንቅልፍ ማጣት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማነስ)፣ እንዲሁም ማህበራዊ እና ባህላዊ ምክንያቶችም ሚና ሊጫወቱ ይችላሉ። እነዚህ ምክንያቶች ውስብስብ ስለሆኑ እና ከአንድ በላይ መንስኤዎች በአንድ ጊዜ ሊከሰቱ ስለሚችሉ ከባልደራባ ጋር በደንብ መወያየት እና የጤና ባለሙያ ማማከር አስፈላጊ ነው። አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ https://linktw.in/tiRGPP

በወንድ አካል ላይ ያለው የፕሮስቴት እብጠት (BPH) በወሲብ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ የፕሮስቴት ሕክምናዎች የወንድ ብልት አለመቆም ችግርን (Erectile Dysfunction) ሊያስከትሉ ይችላሉ?
በወንድ አካል ላይ ያለው የፕሮስቴት እብጠት (BPH) በወሲብ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ   የፕሮስቴት ሕክምናዎች የወንድ ብልት አለመቆም ችግርን (Erectile Dysfunction) ሊያስከትሉ ይችላሉ? የፕሮስቴት እብጠት (Benign Prostatic Hyperplasia - BPH) ካንሰር ያልሆነ የፕሮስቴት እብጠት ሲሆን ከ50% በላይ በሚሆኑ እድሜያቸው ከ50 በላይ በሆኑ ወንዶች ላይ የሚከሰት ነው። የፕሮስቴት እብጠት ብቻውን አስጊ ባይሆንም ህክምናዎቹ በወሲብ ጤና ላይ ግን ተጽዕኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ። አንዳንድ መድሃኒቶች፣ በተለይ 5-አልፋ ሪዳክታዝ እንደፊናስቴሪድ (Finasteride) ያሉ ምርቶች የወሲብ ፍላጎትን መቀነስ እና በግብረ ስጋ ግንኙነት ወቅት የወንድ ብልት አለመቆም ችግርን ሊያመጡ  ይችላሉ። እንዲሁም አንዳንድ ቀዶ ህክምናዎች፣ ለምሳሌ የሚታወቀው Transurethral Resection of the Prostate (TURP) በወንድ ዘር መርጨት ሥርዓት ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል። ይህም የወንድ ዘር ወደ ብልት ከመሄድ ይልቅ ወደ ሽንት ማጠራቀሚያ እንዲሄድ ያደርገዋል(Retrograde Ejaculation)። አዳዲስ መመሪያዎች እነዚህን የጐንዮሽ ጉዳቶች ከሕክምናው በፊት ከታካሚው ጋር መወያየት እና የተሟላ ውሳኔ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ያስረዳሉ። **** በ ዶ/ር እሌኒ ሞላ መረጃ ምንጭ፣ European Association of Urology (EAU). አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ https://linktw.in/tiRGPP