ar
Feedback
ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

الذهاب إلى القناة على Telegram

ጤና ነክ ጥያቄ ካለዎት፣ በጽሑፍ በቴሌግራም ብቻ ይሄንን➡️  በፅሁፍ ማንበብ ለምትፈልጉ በዌብሳይት Ethio Haelth ላይ በዚህ ሊንክ ገብተው የተሟላ የጢና መረጃ ያንብቡ www.ethiohealthinfo.com

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

تُعد قناة ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias (@drsofonias) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 18 952 مشتركاً، محتلاً المرتبة 1 213 في فئة الطب والمرتبة 1 818 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 18 952 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 16 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -423، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -2، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 18.82‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.98‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 569 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 323 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 4.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ጤና ነክ ጥያቄ ካለዎት፣ በጽሑፍ በቴሌግራም ብቻ ይሄንን➡️  በፅሁፍ ማንበብ ለምትፈልጉ በዌብሳይት Ethio Haelth ላይ በዚህ ሊንክ ገብተው የተሟላ የጢና መረጃ ያንብቡ www.ethiohealthinfo.com

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 17 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الطب.

18 952
المشتركون
-224 ساعات
-737 أيام
-42330 أيام
أرشيف المشاركات
ለጤናማ እርግዝና እና ለሴቶች እንቁላል ጥራት እነዚህን 8 ምግቦች ያውቋቸዋል? ብዙ ጊዜ ለስኬታማ እርግዝና የሴቶች እንቁላል (Egg/Oocyte) ጤና ወሳኝ እንደሆነ ይነገራል። ነገር ግን የትኞቹ ምግቦች ይህንን ጤና እንደሚያሻሽሉ እና የትኞቹ ልማዶች ደግሞ በእጅጉ እንደሚጎዱ ያውቃሉ? ሳይንሳዊ መረጃዎችን መሰረት አድርገን ያዘጋጀነውን ሙሉ ጽሁፍ እና መወገድ ያለባቸውን 4 አደገኛ ልማዶች ለማወቅ ተጭነው ያንብቡ! https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/female-egg.html

የስሜት መቀነስ እና የደም ዝውውር መዳከም አጋጥሞዎታል? ተፈጥሯዊ መፍትሔዎቹ ከቤትዎ ይገኛሉ! በአሁኑ ጊዜ በብዙ ሰዎች ዘንድ የስሜት መቀነስ (Low Libido) እና የደም ዝውውር መዳከም ይስተዋላል። አብዛኛው ሰው ለዚህ ችግር ፈጣን መፍትሔ ለማግኘት ሲል ለተለያዩ የጎንዮሽ ጉዳቶች (Side effects) የሚያጋልጡ መድኃኒቶችን ሲጠቀም ይታያል። ነገር ግን ያለምንም የጎንዮሽ ጉዳት፣ በኩሽናችን ውስጥ በሚገኙ ቀላል ተፈጥሯዊ ምግቦች ብቻ የደም ዝውውርን ማፋጠን እና የስሜት መነቃቃትን በከፍተኛ ሁኔታ መጨመር እንደሚቻል ያውቃሉ? 🍉🥑 በዚህ አጠቃላይ የጤና መረጃ ውስጥ፦ ✅ የደም ሥሮችን በማስፋት የደም ዝውውርን በቅጽበት የሚያፋጥኑ ተፈጥሯዊ ምግቦች ✅ የሆርሞን መጠንን የሚያስተካክሉ እና የሰውነትን ብርታት የሚጨምሩ ቫይታሚኖች ✅ በየቀኑ አኗኗራችን ውስጥ በቀላሉ የምናከናውናቸው ጠቃሚ ምክሮች የወሲብ ህይወትዎን እና አጠቃላይ የሰውነትዎን ጤና በተፈጥሯዊ መንገድ ለመለወጥ እና ሙሉ መረጃውን ለማንበብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇 🔗 ሙሉ ጽሁፉን አሁኑኑ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ፦ https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/natural-foods-to-boost-libido-and-blood-flow.html

ጠቃሚ መረጃ ለበለጡ መረጃዎች ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌎 www.ethiohealthinfo.com

ከግብረ-ሥጋ ግንኙነት በኋላ የሚከሰት ያልተጠበቀ አለርጂ! 🌸 አንዳንድ ሴቶች ከግንኙነት በኋላ በብልት አካባቢ የማሳከክ፣ የማቃጠል እና የማበጥ ምልክት ያጋጥማቸዋል። አብዛኞቹ ሴቶች ይህንን እንደ ፈንገስ (Yeast Infection) ቢቆጥሩትም፣ እውነታው ግን ሌላ ሊሆን ይችላል! የሳይንስ ሊቃውንት Human Seminal Plasma Hypersensitivity በሚል የህክምና ስም የሚጠሩት ይህ ሁኔታ ምንድን ነው? 1️⃣ ለምን የሰውነት መከላከያ ስርዓት በድንገት ይቆጣል? 2️⃣ አለርጂው የሚፈጠረው ከወንድ ዘር ህዋሳት ነው ወይስ ከሌላ ነገር? 3️⃣ ለህይወት አደጋ የሚያስከትል ደረጃ ይደርሳል? 🚨 ለብዙ ዓመታት ያለምንም ችግር አብረው የቆዩ ባለትዳሮች እንኳን በድንገት በዚህ ችግር ሊያዙ ይችላሉ! ሙሉ ጽሁፉን https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/semen-allergy-symptoms-and-treatment.html

ሴቶች ማወቅ ያለባቸው፡ መካንነት ከ30 አመት በኋላ በከፍተኛ ሁኔታ የሚጨምረው ለምንድን ነው? 🌸 ብዙ ባለትዳሮች ለረጅም ጊዜ እርግዝና ሳይፈጥር ሲቀር በጭንቀት ይውጣሉ፤ ነገር ግን አብዛኞቹ የመካንነት መንስኤዎች በጊዜ ተመርምረው ሊታከሙ እንደሚችሉ ያውቃሉ? ይህንን ችግር የሚያመጡ 4 ዋና ዋና ምስጢራዊ መንስኤዎች አሉ፦ 1️⃣ የእንቁላል መለቀቅ መዛባት (PCOS) 2️⃣ ያልታወቀ የማህፀን ቧንቧ መዘጋት 3️⃣ ... እና ሌሎች ብዙዎች የማይረዱአቸው ምክንያቶች! 🚨 ነገር ግን ከእነዚህ ሁሉ በላይ በሴቶች የመውለድ እድል ላይ ትልቅ ተጽዕኖ የሚያሳድረው እና አብዛኛው ሰው ትኩረት የማይሰጠው ዋናው ተጋላጭነት ምንድን ነው? መልሱንና ሙሉ መረጃውን፣ ያንብቡ👇 https://www.ethiohealthinfo.com/2026/08/female-infertility.html

ምላሳችሁ ስለጤንነታችሁ ምን ይነገርናል አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ https://youtube.com/@4_doctors?si=EvJEjjmpFMYYnq-F

የኩላሊት ጠጠር (Kidney Stones) እንዳይከሰት የምንከላከልባቸው 5 መንገዶች የኩላሊት ጠጠር በሽንት ውስጥ ያሉ ማዕድናት በኩላሊት ውስጥ ተከማችተው ጠጣር ነገር ሲፈጥሩ የሚከሰት ሲሆን,ከፍተኛ
የኩላሊት ጠጠር (Kidney Stones) እንዳይከሰት የምንከላከልባቸው 5 መንገዶች የኩላሊት ጠጠር በሽንት ውስጥ ያሉ ማዕድናት በኩላሊት ውስጥ ተከማችተው ጠጣር ነገር ሲፈጥሩ የሚከሰት ሲሆን,ከፍተኛ የጀርባና የጎን ህመም እንዲሁም የሽንት መቆራረጥ ሊያስከትል ይችላል። ነገር ግን ቀላል የኑሮ ዘይቤ ለውጦችን በማድረግ መከላከል ይቻላል። 1️⃣ በቂ ውሃ መጠጣት በቀን ከ2–3 ሊትር (8-12 ብርጭቆ) ውሃ መጠጣት በሽንት ውስጥ ያሉ ማዕድናት ተከማችተው ጠጠር እንዳይሰሩ ያደርጋል። 2️⃣ የጨው አጠቃቀምን መቀነስ 🧂 ከመጠን በላይ ጨው (ሶዲየም) መመገብ ኩላሊት በሽንት ውስጥ የሚያስወጣውን የካልሲየም መጠን ስለሚጨምር ለጠጠር መፈጠር ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል። 3️⃣ የፕሮቲንን መጠንን መቆጣጠር 🥩🍖 ቀይ ስጋ, የዶሮ ስጋ እና እንቁላል ከመጠን በላይ መመገብ በሰውነታችን ውስጥ የዩሪክ አሲድ (Uric acid) መጠንን በመጨመር ለኩላሊት ጠጠር ተጋላጭነትን ይጨምራል። 4️⃣ ኦግዛሌት (Oxalate) የበዛባቸውን ምግቦች መመጠን በሽንት ውስጥ የኦክሳሌት መጠን መጨመር ከካልሲየም ጋር በመጣበቅ ጠጠር ይፈጥራል። ስለዚህ እንደ ስፒናች (ቆስጣ), ቸኮሌት,ለውዝ,ተልባ እና ሻይ ያሉ ምግቦችን አብዝቶ አለመውሰድ እና ከካልሲየም ምግቦች ጋር አብሮ መመገብ ይመከራል። 5️⃣ ክብደትን ማስተካከል እና ጤናማ አመጋገብ ከመጠን በላይ ውፍረት ለኩላሊት ጠጠር ተጋላጭነትን ይጨምራል። አትክልትና ፍራፍሬዎችን ማዘውተር እና ጤናማ ክብደትን መጠበቅ ኩላሊትን ይከላከላል። ለበለጡ መረጃዎች ዌብሳይታችንን ይጎብኙ www.ethiohealthinfo.com

ቶሎ እንቅልፍ ለማግኘት አስገራሚ ተፈጥሯዊ እና ሳይንሳዊ መንገዶች አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ https://youtube.com/@4_doctors?si=EvJEjjmpFMYYnq-F

የተረከዝ መድረቅ ወይም መሰንጠቅ የሚስቸግራችሁ ሰዎች አዳምጡ ለበለጡ መረጃዎች ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌎 www.ethiohealthinfo.com

በእርግዝና ወቅት አለማስመለስ የእርግዝና ችግር ምልክት ሊሆን ይችላል? አለማስመለስ ወይም የጠዋት ህመም (Morning Sickness) አለመኖር በራሱ የእርግዝና ችግር ምልክት አይደለም። የሰውነት መ
በእርግዝና ወቅት አለማስመለስ የእርግዝና ችግር ምልክት ሊሆን ይችላል? አለማስመለስ ወይም የጠዋት ህመም (Morning Sickness) አለመኖር በራሱ የእርግዝና ችግር ምልክት አይደለም። የሰውነት መለዋወጥ: የእርግዝና ምልክቶች ከሴት ወደ ሴት ይለያያሉ። አንዳንድ እናቶች ምንም አይነት የማቅለሽለሽ ወይም የማስመለስ ምልክት ሳይታይባቸው እርግዝናቸውን በሰላም ያጠናቅቃሉ። ስለዚህ አለማስመለስ እርግዝናው ጤናማ እንዳልሆነ አያሳይም። ⚠️ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የማስጠንቀቂያ ምልክቶች ከላይ የተጠቀሱት ሶስቱም ሁኔታዎች በራሳቸው አስጊ ባይሆኑም፣ ከሚከተሉት ምልክቶች ጋር አብረው ከተከሰቱ ግን በአስቸኳይ ወደ ህክምና መሄድ ያስፈልጋል፦ እነዚህም 👉ከባድ የማህፀን ወይም የታችኛው የሆድ ቁርጠት 👉የደም መፍሰስ 👉የፈሳሽ መፍሰስ 👉 ከባድ ህመም ከማዞር/ራስ መሳት ጋር ይጠቀሳሉ። ነገር ግን የማስመለስ ስሜት አለመኖሩ ብቻ የእርግዝናው ጤናማ አለመሆኑን አያሳይም። እያንዳንዱ እርግዝና የተለየ ስለሆነ ምልክቶችም ከሴት ወደ ሴት ሊለያዩ ይችላሉ። ከላይ ከተጠቀሱት አስጊ ምልክቶች ውስጥ አንዱ ካጋጠመሽ ግን በቶሎ የጤና ባለሙያ አማክሪ። ለበለጡ መረጃዎች ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌎 www.ethiohealthinfo.com

የኪንታሮት በሽታን ያለ ቀዶ ጥገና በቤት ውስጥ ለማከም የሚረዱ ሳይንሳዊ መንገዶች https://www.ethiohealthinfo.com/2026/08/how-to-treat-hemorrhoids-at-home-naturally.html

በግንኙነት ወቅት ቶሎ መጨረስ (Premature Ejaculation) መንስኤዎችና መፍትሔዎች https://healthtipsethio.blogspot.com/2026/08/premature-ejaculation-causes-and-treatments.html

ለማርገዝ የተመረጠ (በጣም አመቺ) ቀን የቱ ነው? ለማርገዝ በጣም የተመረጡት ቀናት እንቁላል የሚፈስበት ቀን (Ovulation day) እና ከዚያ በፊት ያሉት 5 ቀናት ናቸው። ይህ አጠቃላይ 6 ቀናት
ለማርገዝ የተመረጠ (በጣም አመቺ) ቀን የቱ ነው? ለማርገዝ በጣም የተመረጡት ቀናት እንቁላል የሚፈስበት ቀን (Ovulation day) እና ከዚያ በፊት ያሉት 5 ቀናት ናቸው። ይህ አጠቃላይ 6 ቀናት የሚፈጀው ጊዜ "የመውለድ መስኮት" (Fertile Window) ተብሎ ይጠራል። ለምን? የወንድ ዘር (Sperm) በሴት ማህፀን ውስጥ እስከ 5 ቀናት ሊኖር ይችላል፤ የሴት እንቁላል ግን ከተለቀቀች በኋላ መኖር የምትችለው ለ12-24 ሰአታት ብቻ ነው። ቀኑን እንዴት ማወቅ ይቻላል? መደበኛ የ28 ቀናት የወር አበባ ዑደት ላላት ሴት፣ እንቁላል የሚፈሰው የወር አበባ ከመጣበት መጀመሪያ ቀን ጀምሮ ሲቆጠር በ14ኛው ቀን አካባቢ ነው። ስለዚህ ለማርገዝ ምርጡ ጊዜ ከ9ኛው ቀን እስከ 14ኛው ቀን ባሉት ቀናት ውስጥ ግንኙነት ማድረግ ነው። ለበለጡ መረጃዎች ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌎 https://healthtipsethio.blogspot.com/

🌸 የሴቶች ፆታዊ ፍላጎት ማጣት በምን ይመጣል? የፆታዊ ፍላጎት መቀነስ በሴቶች ላይ የሚታይ የተለመደ ችግር ሲሆን፣ አንድ ብቻ ምክንያት ሳይኖረው በተለያዩ የአካል፣ የሆርሞን እና የስነ-ልቦና ሁኔታ
🌸 የሴቶች ፆታዊ ፍላጎት ማጣት በምን ይመጣል? የፆታዊ ፍላጎት መቀነስ በሴቶች ላይ የሚታይ የተለመደ ችግር ሲሆን፣ አንድ ብቻ ምክንያት ሳይኖረው በተለያዩ የአካል፣ የሆርሞን እና የስነ-ልቦና ሁኔታዎች ሊመጣ ይችላል። 🔹 የሆርሞን ለውጥ እርግዝና፣ ከወሊድ በኋላ ያለው የሆርሞን ለውጥ እና ማረጥ የፆታዊ ፍላጎትን ሊቀንሱ ይችላሉ። 🔹 ጭንቀትና ድካም የስራ ጫና፣ የቤተሰብ ጭንቀት፣ እንቅልፍ ማጣት እና ከፍተኛ ድካም ፍላጎትን ሊያሳንሱ ይችላሉ። 🔹 የፆታ ግንኙነት ጊዜ ህመም የሴት ብልት ድርቀት፣ ኢንፌክሽን፣ ቫጂኒዝም ወይም ሌሎች ህመሞች ፆታዊ ግንኙነትን አስቸጋሪ በማድረግ ፍላጎትን ሊቀንሱ ይችላሉ። 🔹 የግንኙነት እና የስነ-ልቦና ችግሮች ከአጋር ጋር ያለ አለመግባባት፣ ጭንቀት፣ ድብርት፣ የራስን ገጽታ አለመውደድ ወይም የቀድሞ መጥፎ ልምድ ተጽእኖ ሊያሳድር ይችላል። 🔹 መድሀኒቶችና የጤና ችግሮች አንዳንድ የድብርት መድሀኒቶች፣ የታይሮይድ ችግር፣ የስኳር በሽታ እና ሌሎች ህመሞች የፆታዊ ፍላጎትን ሊቀንሱ ይችላሉ። የፆታዊ ፍላጎት ማጣት የሚያፍሩበት ጉዳይ አይደለም ምክንያቱ ሲታወቅ መፍትሄ ሊገኝለት ይችላል። ለበለጡ መረጃዎች ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌎 https://healthtipsethio.blogspot.com/