uk
Feedback
Vision Academy Grade 6

Vision Academy Grade 6

Закритий канал

Показати більше
486
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 день
Архів дописів
📩ውድ የተከበራችሁ ወላጆች📨 📌የሁለተኛው ሩብ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና ከ ሀሙስ ፣ ጥር 16 ፣ 2016 እስከ ረቡዕ ፣ ጥር 22 ፣ 2016 በተላከዉ ፕሮግራም መሰረት የሚሰጥ ይሆናል።  📌ልጅዎን እቤት ውስጥ ለማገዝ የሚከተሉትን ነጥቦች ልብ ይበሉ። 📌መልመጃ 1፣ 2፣ ፈተናዎችን፣ ማስታወሻዎችን፣ የመማሪያ መጽሃፎችን እና ሌሎች ግብአቶችን በመጠቀም በ1ኛ እና 2ኛዉ ሩብ ዓመት የተማሩትን በማንበብ ለፈተና ይዘጋጁ፡፡ 📌ተማሪዎች በቤት ውስጥ የመለማመጃ ፈተናዎችን እና የጥያቄ እና መልስ ክፍለ ጊዜዎችን በመጠቀም ከቤተሰቦቻቸው ጋር ያንብቡ፡፡ 📌ተማሪዎች ጊዜያቸውን በተሳካ ሁኔታ ለመጠቀም በቤት ውስጥ ስልኮችን፣ ኮምፒዩተሮችንና ቲቪን ከማየት እንዲቆጠቡ ያድርጉ ።  👉 በፈተና ቀናቶች ተማሪዎች እስከ 6:00 ስዓት የሚቆዩ ይሆናል። 👉አርብ፣ ጥር 24/  2016 ዓ.ም የፈተና ግብረ መልስ ለተማሪዎች ይሰጣል። በእለቱ ተማሪዎች እስከ 6:00 ሰዓት ት/ቤት ይቆያሉ። በዝግጅታቸው ወቅት ልጅዎን በማገዝ ለተሻለ ውጤት እንስራ። ስለ ምንገዜውም ትብብርዎ እናመሠግናለን!! ትምህርት ቤቱ. __

photo content

ውድ የቪዥን አካዳሚ ወላጆችና ተማሪዎች ነገ፣ ዓርብ ጥቅምት 10/ 2016ዓ.ም የከተራ ዕለት መንገዶች  ሊዘጋጉ ስለሚችሉ ወላጆች ተማሪዎችና ሠራተኞች ላይ ሊፈጠር የሚችለውን ችግር ለማስቀረት  ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሣውቃለን። የት/ቤቱ አስተዳደር!

📩 ውድ ወላጆች ✍ነገ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች የመጨረሻውን ሞዴል ፈተና የሚፈተኑ ሲሆን፣ ከ 3ኛ የክፍለ ጊዜ ጀምሮ የሚማሩ ትምህርቶችን ደብተር ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል። ት/ቤቱ

📩ውድ ወላጆች በ ፈተና ቀናት የመውጫ ስዓት 9:00 ⏰ መሆኑን እናሳስባለን። ት/ቤቱ

photo content

Repost from Yeka Education
✅የ6ኛ፣8ኛ እና12ኛ ክፍል የሞዴል ፈተና ፕሮግራም 👉የ2016 ዓ.ም የ6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል የሞዴል ፈተና በከተማ ደረጃ ከጥር 1-3/5/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል:: ✅የሞዴል ፈተና የሚሸ
+1
የ6ኛ፣8ኛ እና12ኛ ክፍል የሞዴል ፈተና ፕሮግራም 👉የ2016 ዓ.ም የ6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል የሞዴል ፈተና በከተማ ደረጃ ከጥር 1-3/5/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል:: ✅የሞዴል ፈተና የሚሸፍነውን  በተመለከተ 👉የ6ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና  ከ6ኛ ክፍል የመጀመሪያ ሴሚስተር ብቻ ይሸፍናል 👉የ8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ከ8ኛ ክፍል የመጀመሪያ ሴሚስተር ብቻ ይሸፍናል 👉የ12ኛ ክፍል  ሞዴል ፈተና ከ9ኛ-11ኛ በነባሩ/በቀድሞው ስርዓተ ትምህርት እና የ12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርአተ ትምህርት የመጀመሪያ ወሰነ ት/ት  የሚሸፍን ይሆናል:: 📙በመሆኑም ተማሪዎች ይህንን መረጃ  መሰረት በማድረግ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን!! ✅በተጨማሪም ለፈተና ዝግጅት የሚጠቅሙ በቻናላችን የሚለቀቁ የተለያዩ የሞዴል ጥያቄዎችን በመስራት ራሳቹህን ለፈተና ብቁ ማድረግ ትችላላቹህ:: የየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤትለተጨማሪ መረጃ(Share) 👇👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇 📖📖📖📖📖📖📖 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76

+8

photo content

photo content
+8

photo content
+9

photo content
+9

First Semester Question and Answer Competition Winners Award 🏆 Ceremony.

📩ውድ ወላጆች📨 የቅዳሜ ማጠናከርያ ትምህርት ነገ ታህሳስ 20/2016 ዓ.ም. የማይኖር መሆኑን እናሳስባለን። ት/ቤቱ

Question and Answer Competition Between Grade 6 Students.
+3
Question and Answer Competition Between Grade 6 Students.

photo content
+9

photo content