486
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
📩ውድ የተከበራችሁ ወላጆች፣📨
📌የሁለተኛው ሩብ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና ከ ሀሙስ ፣ ጥር 16 ፣ 2016 እስከ ረቡዕ ፣ ጥር 22 ፣ 2016 በተላከዉ ፕሮግራም መሰረት የሚሰጥ ይሆናል።
📌ልጅዎን እቤት ውስጥ ለማገዝ የሚከተሉትን ነጥቦች ልብ ይበሉ።
📌መልመጃ 1፣ 2፣ ፈተናዎችን፣ ማስታወሻዎችን፣ የመማሪያ መጽሃፎችን እና ሌሎች ግብአቶችን በመጠቀም በ1ኛ እና 2ኛዉ ሩብ ዓመት የተማሩትን በማንበብ ለፈተና ይዘጋጁ፡፡
📌ተማሪዎች በቤት ውስጥ የመለማመጃ ፈተናዎችን እና የጥያቄ እና መልስ ክፍለ ጊዜዎችን በመጠቀም ከቤተሰቦቻቸው ጋር ያንብቡ፡፡
📌ተማሪዎች ጊዜያቸውን በተሳካ ሁኔታ ለመጠቀም በቤት ውስጥ ስልኮችን፣ ኮምፒዩተሮችንና ቲቪን ከማየት እንዲቆጠቡ ያድርጉ ።
👉 በፈተና ቀናቶች ተማሪዎች እስከ 6:00 ስዓት የሚቆዩ ይሆናል።
👉አርብ፣ ጥር 24/ 2016 ዓ.ም የፈተና ግብረ መልስ ለተማሪዎች ይሰጣል። በእለቱ ተማሪዎች እስከ 6:00 ሰዓት ት/ቤት ይቆያሉ።
በዝግጅታቸው ወቅት ልጅዎን በማገዝ ለተሻለ ውጤት እንስራ።
ስለ ምንገዜውም ትብብርዎ እናመሠግናለን!!
ትምህርት ቤቱ.
__
ውድ የቪዥን አካዳሚ ወላጆችና ተማሪዎች
ነገ፣ ዓርብ ጥቅምት 10/ 2016ዓ.ም የከተራ ዕለት መንገዶች ሊዘጋጉ ስለሚችሉ ወላጆች ተማሪዎችና ሠራተኞች ላይ ሊፈጠር የሚችለውን ችግር ለማስቀረት ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሣውቃለን።
የት/ቤቱ አስተዳደር!
📩 ውድ ወላጆች
✍ነገ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች የመጨረሻውን ሞዴል ፈተና የሚፈተኑ ሲሆን፣ ከ 3ኛ የክፍለ ጊዜ ጀምሮ የሚማሩ ትምህርቶችን ደብተር ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል።
ት/ቤቱ
Repost from Yeka Education
✅የ6ኛ፣8ኛ እና12ኛ ክፍል የሞዴል ፈተና ፕሮግራም
👉የ2016 ዓ.ም የ6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል የሞዴል ፈተና በከተማ ደረጃ ከጥር 1-3/5/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል::
✅የሞዴል ፈተና የሚሸፍነውን በተመለከተ
👉የ6ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ከ6ኛ ክፍል የመጀመሪያ ሴሚስተር ብቻ ይሸፍናል
👉የ8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ከ8ኛ ክፍል የመጀመሪያ ሴሚስተር ብቻ ይሸፍናል
👉የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ከ9ኛ-11ኛ በነባሩ/በቀድሞው ስርዓተ ትምህርት እና የ12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርአተ ትምህርት የመጀመሪያ ወሰነ ት/ት የሚሸፍን ይሆናል::
📙በመሆኑም ተማሪዎች ይህንን መረጃ መሰረት በማድረግ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን!!
✅በተጨማሪም ለፈተና ዝግጅት የሚጠቅሙ በቻናላችን የሚለቀቁ የተለያዩ የሞዴል ጥያቄዎችን በመስራት ራሳቹህን ለፈተና ብቁ ማድረግ ትችላላቹህ::
የየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት
✅ለተጨማሪ መረጃ(Share)
👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇
📖📖📖📖📖📖📖
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76