uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

አል በያን Al_beyan 📚

አል በያን Al_beyan 📚

Відкрити в Telegram

ይህ ቻናል ኢስላማዊ ፁሁፎች, ታሪኮች, አጫጭር ቁርአኖች, የምናስተላልፍበት ይሆናል

Показати більше
6 072
Підписники
Немає даних24 години
-277 днів
-13430 днів
Архів дописів
ዛሬ #ቁርአን ቀርተዋል❓
ዛሬ #ቁርአን ቀርተዋል❓

photo content

ሰለዋት እያወረዳቹ ጁመአ ነው ዛሬ  اللهم صل و سلم على نبينا محمد ﷺ

اللهم صل و سلم على نبينا محمد ﷺ .

✨ ጁመዓ ሙባረክ! 🕌 አላህ ዱዓችንን የሚሰማበት፣ በረከቱን የሚያወርድበት እና ልባችንን በደስታ የሚሞላበት የተባረከ ቀን ይሁንልን። መልካም ዕለት! ✨ #አፍሪካ_አካዳሚ #አራተኛ_ዙር

بِسْمِ اللَّهِ الَّذِي لَا يَضُرُّ مَعَ اسْمِهِ شَيْءٌ فِي الْأَرْضِ وَلَا فِي السَّمَاءِ وَهُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ እስኪ እቺን አዝካር 3ቴ በሏት😊

ያ ናስስስ🗣 አብዝታቹህ ድዐ አድርጉ፤ረበናን ስትጠይቁት ደሞ ከሀብቱ ከጀነቱ በዛ በዛ አርጋቹ እኔ ብዙ ወንጀል አለብኝ እንዴት ይሄን ጠይቃለው አትበሉ!ጌታቹ አላህ መሆኑን አትርሱት። አንድ መቃላ ነገር አለ አንዱ በነሻጣ ሆኖ ያረብ ይሄን ነገር ወደ ወርቅ ቀይርልኝ አለው ይባላል ከዛም አላህ ቀየረለት ቀጥሎም በቃ ደስ ብሎት ያረብ ትንሽ ሚጠይቅህንማ አይኑን አጥፋው ብሎ ዱአ አረገና የራሱ አይን ጠፋ ይባላል። እና አብዝታቹ ለምኑት🤲 وقال ربكم ادعوني أستجب لكم ጭራሽ ጠይቁኝ እኔ መልስላቹዋለው ብሎን ከዱአ ሸሽተን ሁሌ እዬዬ ነውር ነው ቢላህ አለይኩም። ነገር ግን ይሄን ከማሰብ ጋር👇 ምላሹ በምንፈልገው መንገድ ላይመጣ ይችላል። ወይ በሀሰና ይቀየራል ወይ በተሻለ አላህ ይተካልናል። አላህ መቼም አይረፍድም እኛ ቸኩለን እንጂ❗️ አላህ ያሰባቹትን ኸይር በሙላ ያሳካላቹ✨

💻ቲክቶክ፣ ዩቱዮብ፣ሰናብ ሻት ፌስቡክ፣እንስትግራም፣ኢሞና የመሳሰሉት የሚያደርሱት ጉዳቶች። 🎙ምክር በኡስታዝ: አቡ ዐብድላህ እብን ፋሪስ አል ጀበሊ: መጨረሻውን ያሳምርለት። 🎙أبو عبد الله مصفى بن فارس الجبلي حفظه الله🍃🍃 ቻናሉን ለመቀላቀል👇 ⭕️https://t.me/Eslam_dinu_slam/464

ዑመር ኢብኑል ኸጣብ (رضي الله عنه) እንዲህ ብለዋል
​ዱንያ ከመጀመሪያዋ እስከ መጨረሻዋ ለአንድ ሰው ብትሰጠው ከዚያም ሞት ቢመጣበት በሕልሙ ደስ የሚያሰኘውን ነገር አይቶ ሲነቃ ግን በእጁ ምንም ነገር እንደሌለ ሰው ብጤ ነው የሚሆነው። ​ [መዳሪጁስ-ሳሊኪን (3/493)].

🌹بيت الهداية (የሴቶች ብቻ)🌸 🗓  🇸🇦25 ረቢዕ አል-አሂር 1448 🗒ቀን -መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ከገፅ📖 200- 220 የሰለዋት ዊርድ 100 ጊዜ ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት ማውረድ እንዲሁም 100እስቲግፋር የቻልን ከዛም በላይ 🥰🥰🥰 ‏﷽ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا  ﷺ

🌍እነዚህን ምርጥ ቻናሎች ተቀላቀሉ👇🌍
🌍እነዚህን ምርጥ ቻናሎች ተቀላቀሉ👇🌍

የግለሰብ ሴት ሹፌር እንፈልጋለን! የስራ መደቡ፦ ሹፌር ※ ፆታ፦ ሴት ብቻ ※ የስራ ቦታ፦ አለም ባንክ ※ የስራው አይነት፦ ተማሪዎችን ትምህርት ቤት ማድረስና መመለስ፣ አስቤዛ ማምጣት የመሳሰሉት ※ ቅድመ ሁኔታ፦ ጥሩ ስነምግባር ወይም አክላቅ ያላት ስራውን በአግባቡ የምትወጣና የማሽከርከር ልምድ ያላት ማሳሰቢያ፦ የተቀጣሪዋ መኖሪያ ለአለም ባንክ ቅርብ መሆን አለበት። ደመወዝ፦ በስምምነት ለማመልከት በሚከተለው ስልክ ያግኙን ስልክ፦ 0928812806 #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth

Aselamualeykum werehmetulahi weberekatu ያጀመአ .... ወደ ኸይር ስራ ያመላከተ ከስራው ጋር እኩል እጅር ያገኛል አይደል እና ከስር ያስቀመጥኩላቹ link ቁርአን የሚቀለበት ሲሆን ሁላችንም join አድ እያደግን እናሳድገው በተለይ ቁርአን መቅራት የምትፈልጉ ከቃኢዳ ጀምሮ ... አጠቃላይ ለማግኘት ከስር ያለውን link join በሉት share ማድረግም እንዳይረሳ ባረከላሁፊኩም✨🌸 ➢ https://t.me/os1man2

Repost from Sunnah Path

«ኢሬቻ ላይ ሄዶ የመጣ ሙስሊም፤ ገላውን ታጥቦ፣ ሸሃዳ ይዞ ካልሆነ በስተቀር ወደ መስጂድ መግባት አይችልም!» አው ከማ ቃለ ሸይኽ አደም ቱላ (ረሒመሁ-ል'ሏህ)

ሶላትሽ እንዳይበላሽብሽ!ተጠንቀቂ ውዷ እህቴ ጥፍርን ማሳደግ በአብዛኞቹ የፊቅህ ሊቃውንት ዘንድ በጣም የተጠላ (መክሩህ) ነው፤ ምክንያቱም ከሱና መመሪያ ጋር ስለሚጋጭ። በተጨማሪም በውስጡ የሚሰበሰበው
ሶላትሽ እንዳይበላሽብሽ!ተጠንቀቂ ውዷ እህቴ ጥፍርን ማሳደግ በአብዛኞቹ የፊቅህ ሊቃውንት ዘንድ በጣም የተጠላ (መክሩህ) ነው፤ ምክንያቱም ከሱና መመሪያ ጋር ስለሚጋጭ። በተጨማሪም በውስጡ የሚሰበሰበው ቆሻሻ የውዱእ ውኃ ወደ ቆዳ እንዳይደርስ ከከለከለው ሶላትሽን ሊያበላሸው ይችላል! ይህንን መልእክት ለሌሎች እህቶች በማጋራት ከጥፋት ታደጓቸው! https://t.me/ibrahim_furii

photo content

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በአላህ ፍቃድ ቀጥታ ስርጭት ይኖረናል 💺ሼሃችን አቡ ሁዘይፋ አብድልሃሚድ አል ኡመሪ ስርጭቱን ለመከታታል👇 https://t.me/abu_muaz_ibrahim/8395

🌔ለትውስታ ያክል ነገ ሰኞ ነው .... የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ                  አላህ ያግራልን🤲

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من خرج من بيتِه مُتطهّرًا إلى صلاةٍ مكتوبةٍ فأجرُه كأجرِ الحاجِّ المحرِمِ،﴾ “ውዱዑ አድርጎ ግዴታ የሆነ ሶላት ለመፈፀም ከቤቱ ወደ መስጂድ የተጓዘ፤ ምንዳው ልክ ሐጅ እንደፈፀመ አይነት ሰው ምንዳ ነው።” 📚 ሶሂህ አተርጊብ፡ 320