fa
Feedback
አል በያን Al_beyan 📚

አል በያን Al_beyan 📚

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል ኢስላማዊ ፁሁፎች, ታሪኮች, አጫጭር ቁርአኖች, የምናስተላልፍበት ይሆናል

نمایش بیشتر
6 174
مشترکین
-124 ساعت
-327 روز
-20530 روز
آرشیو پست ها
Repost from Sunnah Path
♻️♻️♻️♻️ ይህ ቻናል ኢስላማዊ ጥያቄ የሚለቀቅበት ነው፣ ገብታቹህ ተጠቀሙ፣ ለሌሎችም ሼር አድርጉት 🛍👇 https://t.me/c/1977664420/2841

🌔ለትውስታ ያክል ነገ ሰኞ ነው .... የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ                  አላህ ያግራልን🤲

Repost from Sunnah Path

በርግጥም ከችግር ቡሀላ ምቾች አለ❤️‍🩹
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿النَّصْرُ مع الصَّبْرِ، و الفَرَجُ مع الكَرْبِ، و إنَّ مع العُسْرِ يُسْرًا، و إنَّ مع العُسْرِ يُسْرًا﴾ “#ድል የሚገኘው #ከትዕግስት ጋር ነው። #ግልግል የሚገኝው #ከጭንቅ በኋላ ነው። በርግጥም ከችግር በኋላ ምቾት አለ! ከችግር በኋላ ምቾት አለ።” 📚ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 2382

Repost from Sunnah Path

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐇𝐚𝐝𝐢𝐭𝐡
ወደ ጀነት የሚገቡ ሰዎች
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ يَدْخُلُ الْجَنَّةَ يَنْعَمُ لَا يَبْأَسُ، لَا تَبْلَى ثِيَابُهُ، وَلَا يَفْنَى شَبَابُهُ﴾ “#ጀነት የሚገባ ሰው በፀጋ (በደስታና በተድላ ይኖራል)። አይቸገርም (አይከፋም)፤ ልብሶቹ አይረጁም፤ ወጣትነቱም አያልቅበትም (አያረጅም)።” 📚ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2836

ኢብኑ ዑሰይሚን رحمه الله ለአላህ ብለው የተዋደዱ ሰዎች ሞት እንጂ አይለያቸውም። . شرح رياض الصالحين ٣/٢٦٣ ]👉ምንጭ

⛰تسجيلات- فرقان السلفية -في بلاد الحبشة -يسرها أن تقدم لكم هذه المادة:             💫 خطبة الجمعة 💫 بعنوان ♻️فضل صلاة الجماعة♻️   🥏للأخ الفاضل  الداعي إلى الله أبي معاذ إبراهيم بن علي الحبشي  حفظه الله تعالى ورعاه 📟المدة الزمنية ٨:٠٠٢ 🕹سجلت في دار الحديث السلفية بمسجد الفرقان  (في بلاد مناكرى ) الموافق( ٧/ربيع الآخر  ١٤٤٨هـ)                 📲👉👇

⛰تسجيلات- فرقان السلفية -في بلاد الحبشة -يسرها أن تقدم لكم هذه المادة:             💫 خطبة الجمعة 💫 بعنوان ♻️فضل صلاة الجماعة♻️   🥏للأخ الفاضل  الداعي إلى الله أبي معاذ إبراهيم بن علي الحبشي  حفظه الله تعالى ورعاه🥏 💫የአማሪኛ ትርጉም ነው የጁምዓ ኹጥባ፣    💫የጀማአ ሶላት ያለው ደረጃ ይደመጥ ሼር ይደረግ 💺በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነዉ ኡስታዝ  አቢ ሙዓዝ. ኢብራሂምቢን አሊ   الله ይጠብቀው_ 📟المدة الزمنية ٢٥:٣٩ 🕹سجلت في دار الحديث السلفية بمسجد الفرقان  (في بلاد مناكرى ) الموافق( ٧/ربيع الآخر  ١٤٤٨هـ)                 📲👉👇

አነስ ኢብኑ ማሊክ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡ «በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አሥር ጊዜ ሰለዋት (እዝነት) ያወርድበታል።» اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ ፊዳከ ነፍሲ አቢ ወኡሚ ያ ረሱለላህ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም። إن الله وملائكته يصلون على النبي يا أيها الذين آمنوا صلوا عليه وسلموا تسليما አላህ የጁምዓችንን ዱዓ የተቀበለ በረካውን ያፈሰሰብን ወንጀላችንን የማረልን ያድርግልን መልካም ጁምዓ

~የጁመዓ ቀን ሱናዎች 🚿ገላን መታጠብ 💫 ሽቶ መቀባት 💫ሲዋክ መጠቀም 💫ጥሩ ልብስ መልበስ 💫ሱረቱል   ካህፍን መቅራት 💫ለጁመዓ ሶላት መሄድ 💫በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት 📿قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ብለዋል ነብያችን መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿

sticker.webp0.48 KB

photo content

የተሳሳተ መንገድን በፍጥነት ከመሄድ ትክክለኛውን መንገድ ቀስ ብሎ መሄድ ይሻላል።

✍...... በይቱላህ በይቱላ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታቃላቹህን? አጠር ባለ መልኩ በይቱላ ማለት የአላህ ቤት ማለት ነው፣ ታዳ የአላህን ቤት እኔና አንተ እሱና እሱ አንቺና አንቺ እሷና እሷ አይደለም የምንጠብቀው፣ የቤቱ ባለቤት, እራሱ الله ነው የሚጠብቀው፣ እኛ እራሳችንን እንጠብቅ አላህ ንብረቱን ይጠብቃል፣ በይቱላ ተነካች ማለት ቂያሞቷ ደርሳላች ማለት ነው እንጂ ሌላ ሚስጥር የለውም፣ ስለዚህ አረጋግጬ የምነግራቹህ ነገር ቢኖር በይቱላ ማንም ሊደፍራት አይችልም ። እና አብረሃ ያወደመው አላህ ዛሬም እሱ ነው ያለው፣ 🖌 አቡ ሙዓዝ

ቁርኣንንም አያስተነትኑምን? በእውነቱ በልቦቻቸው ላይ ቁልፎቿ አልሉባትን? እነዚያ ለእነርሱ ቅኑ መንገድ ከተብራራላቸው በኋላ ወደ ኋላቸው የተመለሱት ሰይጣን ለእነርሱ መመለሳቸውን ሸለመላቸው፡፡ ለእነርሱም አዝዘናጋቸው፡፡ ይህ እነርሱ ለእነዚያ አላህ ያወረደውን ለጠሉት «በነገሩ ከፊል እንታዘዛችኋለን» ያሉ በመኾናቸው ነው፡፡ አላህም መደበቃቸውን ያውቃል፡፡ سورة محمد، الآيات 24-26:  

نسأل الله أن يحفظ اليمن وأهله وأن يكتب لهم السلام والفرج القريب والاستقرار والنصر على كل التحديات أبو معاذ 🖌 ♻️https://t.me/
نسأل الله أن يحفظ اليمن وأهله وأن يكتب لهم السلام والفرج القريب والاستقرار والنصر على كل التحديات أبو معاذ 🖌 ♻️https://t.me/abu_muaz_ibrahim/8365

አላህኮ ባሮች አሉት ወላሂ ባሮች አሉት። ለዚያም ነው ምድር ረግታ የቆየችው እንጂማ እንደኛ ወንጀል ቢሆንማ ለሰኮንድ በምድር ላይ ባልቆየን ነበር። ጌታችን ማረን እዘንልን ወደ አንተ መመለስንም አግራልን።

✍...... አዲስ ነገር ለእህቶች በፊት ላይ ለሚገኝ ማድያትና ሌላም ነገሮች ማስወገጃ ይዘንላቹህ መጥተናል፣ 👉 ፊት ላይ መጥቆር ነገር ላስቸገራቹህ፣ 👉ቡጉር ላስቸገራቹህ 👉ሌላም ነገር ካስቸገራቹህ ወደ እኛ ብቅ በማለት መፍትሔውን ያግኙ፣ ለበለጠ መረጃ 0972726001 አቡ ሙዓዝ ብለው ይደውሉ ወይም በቴሌግራም @mezgibugn