uk
Feedback
AAU GENERAL

AAU GENERAL

Відкрити в Telegram

This channel created 👉 ለተማሪዎች ፈጣን መረጃ፣ 👉 በሁሉም ዲፓርትመንት የፈተና ወረቀቶች እና የተለያዩ ኮርስ ማቴርያሎች 👉 ነፃ  የ scholarship ዕድሎች፣ 👉 በግቢያችን ዉስጥ የተሰሩ አዝናኝ ሜሞች 😂 👉 በየጊዜዉ የተለያዩ አዝናኝ  ጨዋታዎች እየተጫወቱ ካርድ 🥇🥈🥉የሚሸለሙበት 😱፣ ሁሉኑም በአንድ ላይ በ @AAU_GENERAL አሁኑኑ join በማለት ቤተሰብ ይሁ

Показати більше
6 700
Підписники
-124 години
+77 днів
-730 день

Триває завантаження даних...

Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
червень '26
червень '26
+42
в 4 каналах
травень '26
+48
в 5 каналах
Get PRO
квітень '26
+32
в 6 каналах
Get PRO
березень '26
+52
в 8 каналах
Get PRO
лютий '26
+79
в 8 каналах
Get PRO
січень '26
+72
в 4 каналах
Get PRO
грудень '25
+50
в 8 каналах
Get PRO
листопад '25
+102
в 6 каналах
Get PRO
жовтень '25
+233
в 12 каналах
Get PRO
вересень '25
+436
в 11 каналах
Get PRO
серпень '25
+100
в 6 каналах
Get PRO
липень '25
+76
в 7 каналах
Get PRO
червень '25
+85
в 4 каналах
Get PRO
травень '25
+104
в 7 каналах
Get PRO
квітень '25
+139
в 7 каналах
Get PRO
березень '25
+820
в 7 каналах
Get PRO
лютий '25
+127
в 3 каналах
Get PRO
січень '25
+220
в 2 каналах
Get PRO
грудень '24
+619
в 3 каналах
Get PRO
листопад '24
+1 390
в 10 каналах
Get PRO
жовтень '24
+171
в 1 каналах
Get PRO
вересень '24
+15
в 1 каналах
Get PRO
серпень '24
+19
в 1 каналах
Get PRO
липень '24
+35
в 2 каналах
Get PRO
червень '24
+83
в 2 каналах
Get PRO
травень '24
+136
в 2 каналах
Get PRO
квітень '24
+203
в 3 каналах
Get PRO
березень '24
+302
в 4 каналах
Get PRO
лютий '24
+86
в 4 каналах
Get PRO
січень '24
+144
в 6 каналах
Get PRO
грудень '23
+12
в 1 каналах
Get PRO
листопад '23
+81
в 3 каналах
Get PRO
жовтень '23
+141
в 6 каналах
Get PRO
вересень '23
+1
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+209
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+85
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+46
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+70
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+68
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+75
в 0 каналах
Get PRO
лютий '230
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+24
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+20
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+32
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+20
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+15
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+14
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+25
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+17
в 0 каналах
Get PRO
травень '22
+16
в 0 каналах
Get PRO
квітень '22
+39
в 0 каналах
Get PRO
березень '22
+24
в 0 каналах
Get PRO
лютий '22
+52
в 0 каналах
Get PRO
січень '22
+132
в 0 каналах
Get PRO
грудень '21
+27
в 0 каналах
Get PRO
листопад '21
+352
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '21
+755
в 0 каналах
Get PRO
вересень '210
в 0 каналах
Get PRO
серпень '210
в 0 каналах
Get PRO
липень '210
в 0 каналах
Get PRO
червень '210
в 0 каналах
Get PRO
травень '21
+2
в 0 каналах
Get PRO
квітень '21
+635
в 0 каналах
Get PRO
березень '21
+343
в 0 каналах
Get PRO
лютий '21
+6 749
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
15 червня0
14 червня+2
13 червня+1
12 червня0
11 червня+6
10 червня+4
09 червня+2
08 червня+4
07 червня+3
06 червня+1
05 червня+2
04 червня+3
03 червня+4
02 червня+7
01 червня+3
Дописи каналу
#ጥቆማ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ማዕከል በ 2019 ዓ.ም በ Human Rights የትምህርት መስክ የ2ኛ ዲግሪ እና የ3ኛ ዲግሪ (PhD) ፕሮግራሞች ለመማር ያመለክቱ! ፍላጎት ያላ
#ጥቆማ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ማዕከል በ 2019 ዓ.ም በ Human Rights የትምህርት መስክ የ2ኛ ዲግሪ እና የ3ኛ ዲግሪ (PhD) ፕሮግራሞች ለመማር ያመለክቱ! ፍላጎት ያላቸውና ብቁ የሆኑ አመልካቾች እንዲያመለክቱ ማዕከሉ ጥሪ አድርጓል፡፡ ለዝርዝር መረጃ፣ መስፈርቶችን ለማየት እና የማመልከቻ መመሪያ ለማግኘት 👇 https://www.aau.edu.et/announcements/detail?title=Call~for~applications~for~admission~to~graduate~programs~for~the~First~Semester~of~2026/27~(2019~E.C.)~Academic~Year አመልካቾች በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ወስደው ማለፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡ @AAU_GENERAL

2
ታዋቂው ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ታዋቂው ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ድምጻዊው
ታዋቂው ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ታዋቂው ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ድምጻዊው በሕይወት ዘመናቸው የተለያዩ ባህላዊ እና ሌሎች ይዘቶች ያሏቸው የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድማጭ ተመልካች አበርክቷል። እንደ ቤተሰቦቹ መረጃ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባለትዳር እና የአራት ልጆች አባት ነበር።
574
3
#ጥቆማ ነጻ የክረምት ስልጠና ይከታተሉ! የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከ1ኛ-12ኛ ክፍል ለሆነ ተማሪዎች የክረምት ስልጠና አዘጋጅቷል። የክረምት ስልጠና መስኮች፦ ● ፋንዳሜንታልስ
#ጥቆማ ነጻ የክረምት ስልጠና ይከታተሉ! የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከ1ኛ-12ኛ ክፍል ለሆነ ተማሪዎች የክረምት ስልጠና አዘጋጅቷል። የክረምት ስልጠና መስኮች፦ ● ፋንዳሜንታልስ ኦፍ ኤ.አይ. ● ፕሮግራሚንግ ● ማሽን ለርኒንግ ● ሮቦቲክስ እና IOT ● ዳታ ሳይንስ የምዝገባ ጊዜ የሚያበቃው 👇 ሰኔ 30/2018 ዓ.ም በተከታዩ የጉግል ፎርም ይመዝገቡ 👇 https://forms.gle/uDGPmQsiZcWWeNuRA Share to your brothers and sisters @AAU_GENERAL
887
4
#የመጀመሪያዉትሪሊየነር ስፔስ ኤክስ (SpaceX) የ75 ቢሊዮን ዶላር የሕዝብ የአክሲዮን ሽያጭ (IPO) ማካሄዱን ተከትሎ ባለቤቱ ኢሎን ማስክ የዓለማችን የመጀመሪያው #ትሪሊየነር መሆን ችሏል። @A
#የመጀመሪያዉትሪሊየነር ስፔስ ኤክስ (SpaceX) የ75 ቢሊዮን ዶላር የሕዝብ የአክሲዮን ሽያጭ (IPO) ማካሄዱን ተከትሎ ባለቤቱ ኢሎን ማስክ የዓለማችን የመጀመሪያው #ትሪሊየነር መሆን ችሏል። @AAU_GENERAL
1 063
5
አንጋፋ የኪነጥበብ ምሽት! በቤታችን፣ ኪነጥበብ እንደ ወንዝ ይፈሳል የባህል ማዕከሉ 59ኛ የኪነጥበብ ምሽት ሰኔን ሊያፈካ፤ መድረኩን በውበትና በፈጠራ ሊያደምቅ ተዘጋጅቷል። "ልዑል ምሽት!" የአንድ
አንጋፋ የኪነጥበብ ምሽት! በቤታችን፣ ኪነጥበብ እንደ ወንዝ  ይፈሳል የባህል ማዕከሉ 59ኛ የኪነጥበብ ምሽት ሰኔን ሊያፈካ፤  መድረኩን በውበትና በፈጠራ ሊያደምቅ ተዘጋጅቷል። "ልዑል ምሽት!" የአንድ ግጥም፣ አንድ ወግ እንግዳችን ተወዳጁ ድምጻዊ ልዑል ሲሳይ ነው። ከሕይወቱ ታሪክ፣ ከሙያው  ልምድ ያካፍለናል። የክብር መድረኩን በነጻነት ይምነሸነሽበታል!!!! የጥበብ ማዕዳችን ሠፊ፤ ገበታችንም ሙሉ ነው! የግጥም፣ ወግ፣ ሙዚቃ፣ሂስ፣ ዳንስ፣ ፋሽን ሾው መሰናዷችን እንደተጠበቀ ነው። ረቡዕ፣ 11:30 አንድ ምሽት፣ ብዙ ታሪኮች፤ አንድ መድረክ፣ ሺ ስሜቶች። ሁላችሁም  ተጋብዛችኋል! @AAU_GENERAL
990
6
Open Tutoring Position #tamagn_tutor 4 days a week 1:30 hours  a day For grade  9 School: Cambridge Salary per company scale Location: #Ayat #female/male Open for experienced tutor with Cambridge curriculum To apply forward a vacant to @Jasmine051 @Kidanemariyam1 For Parents👇 Ready to elevate your child learning experience? Reach out today to learn more about our services or to schedule your first session! +251972224735 +251966000626 Tutors  join us 👇 https://t.me/tamagn_home_tutor_group #tamagn_tutor
972
7
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መፃህፍት ዐውደ ርዕይ አርብ ሰኔ 5 2018 የደራሲያን ልምድ ማካፈል መርሐ ግብር @AAU_GENERAL
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መፃህፍት ዐውደ ርዕይ አርብ ሰኔ 5 2018 የደራሲያን ልምድ ማካፈል መርሐ ግብር @AAU_GENERAL
953
8
Music • Poetry • Comedy • Magic • Art Night Whether you're performing or cheering from the crowd, come celebrate creativity a
Music • Poetry • Comedy • Magic • Art Night Whether you're performing or cheering from the crowd, come celebrate creativity and self-expression. 📍 Arenguade Tila 📅 June 13 | ⏰ 5:30 PM 🎟️ FREE ENTRY For more information @WilooCool #OpenMic #AddisAbaba #PoetryNight #LiveYourTalent
924
9
Job opening #Tamagn Tutors 3 days a week 2 hours a day For  grade 5 and 7 Location: #Gerji mebrat hail #open ✅ Experienced  Tutors are highly encouraged to apply. Use the link below to apply 📩 ለበለጠ መረጃ join 👇 https://t.me/tamagn_home_tutor_group #አስጠኚ የምትፈልጉ ወላጆች ሚከተሉት ስልኮች ያግኙን። Inbox ✉️ 0972224735 0966000626 #astegni #አስጠኚ #ቤት_ለቤት_አስጠኚ #Home_and_Online_Tutors #tutor #tutorial #ቱቶር  #ቲቶሪያል
1 082
10
Немає тексту...
1 037
11
📢 AAU Notice to Students – Summer 2018 E.C. Student Support Students who need support to stay on campus during the Summer 20
📢 AAU Notice to Students – Summer 2018 E.C. Student Support Students who need support to stay on campus during the Summer 2018 E.C. session are invited to apply through the official application form. 🔹 Complete all sections accurately and honestly. 🔹 Incomplete or misleading applications will be rejected. 🔹 Approval is subject to eligibility verification and budget availability. 🗓 Application Deadline: June 13, 2026 📍 Organized by: Student Development and Success Office (SDSO), Addis Ababa University (AAU) 🔗 Application Link: https://forms.gle/o7ySyYK2s81Fm1uH8 ©AAU Student Union @AAU_GENERAL
1 100
12
#AAU #GAT   በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ይመዝገቡ! የ GAT ማመልከቻ ጊዜ 👇 ከግንቦት 29 እስከ ነሐሴ 05/2018 ዓ.ም   ➫ https://portal.aau.edu.et ይግቡ። ➫ 'Online Exams' የሚለውን ይጫኑ። ➫ Quick Links ከሚለው ስር 'Apply for GAT' የሚለውን ይጫኑ። ➫ 'Test Taker Registration' የሚለውን ቅፅ ይሙሉ። ➫ የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ ያስገቡ። ➫ 'Submit' የሚለውን ይጫኑ። ➫ ሲስተሙ የሚሰጥዎን የመለያ ቁጥር ይያዙ። ➫ ቴሌብር በመጠቀም የምዝገባ ክፍያ ይፈፅሙ። ➫ አድሚሽን ቲኬትዎን በማውረድ ፕሪንት ብለው፡፡   የ GAT ፈተና በሁለት ዞሮች ይሰጣል፦ ከሐምሌ 20-24/2018 ዓ.ም እና ከነሐሴ 07-08/2018 ዓ.ም @AAU_GENERAL
858
13
የመንግሥት እንዲሁም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና #በድጋሚ ተፈታኝ የሆናችሁ (Re-sitters) የፈተና መግቢያ ትኬታችሁን https://verify.ethernet.edu.et/ ላይ በ+2
የመንግሥት እንዲሁም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና #በድጋሚ ተፈታኝ የሆናችሁ (Re-sitters) የፈተና መግቢያ ትኬታችሁን https://verify.ethernet.edu.et/ ላይ በመግባት አውርዳችሁ ፕሪንት ማለት ይኖርባችኋል። (ከላይ በምስል የተያያዘውን ቅደም ተከተል በመጠበቅ ያውርዱ።) @AAU_GENERAL
1 009
14
Lost iphone 16 with bag You can get it Digital library But You have to open the password first @Rastawwwwww
Lost iphone 16 with bag You can get it Digital library But You have to open the password first @Rastawwwwww
1 289
15
Немає тексту...
1 402
16
የ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መርሐግብር (Exit Exam Schedule) የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል። @AAU_GENERAL
1 496
17
አሳዛኝ አደጋ‼ በፊሊፒንስና ኢንዶኔዥያ አሳዛኝ አደጋ ያስከተለ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ። ይበልጥ በከፋውና በደቡባዊ ፊሊፒንስ በ7.8 ማግኒቲዩድ በደረሰው አደጋ የሟቾች ቁጥር 32 የደረሰ ሲሆን፣
አሳዛኝ አደጋ‼ በፊሊፒንስና ኢንዶኔዥያ አሳዛኝ አደጋ ያስከተለ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ። ይበልጥ በከፋውና በደቡባዊ ፊሊፒንስ በ7.8 ማግኒቲዩድ በደረሰው አደጋ የሟቾች ቁጥር 32 የደረሰ ሲሆን፣ 134 ሰዎች ቆስለዋል፤ 12ቱ በከባድ ሁኔታ ላይ ናቸው። ትናንት ሰኔ 1 የደረሰውን አደጋ ተከትሎ እስከ 1.4 ሜትር ከፍታ ያለው የሱናሚ ማዕበል ተከስቷል። በአጎራባች ኢንዶኔዥያ ባሊና ሱላዌዚ አካባቢዎችም እስከ 6.2 ማግኒቲዩድ የሚደርስ የመሬት መናወጥ ተመዝግቧል።
1 490
18
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አኃዛዊ መረጃዎች 564,219 ➫ ለፈተናው የተመዘገቡ ተማሪዎች 306,964 ➫ የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተፈታኞች 257,255 ➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታ
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አኃዛዊ መረጃዎች 564,219 ➫ ለፈተናው የተመዘገቡ ተማሪዎች 306,964 ➫ የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተፈታኞች 257,255 ➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች 570 ➫ ለፈተናው የተዘጋጁ የክልል ማዕከላት 667 ➫ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጁ ማዕከላት 122,000 ➫ ለፈተናው የተዘጋጁ ኮምፒውተሮች 97 ➫ ፈተናው የሚሰጥባቸው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት 🔔 የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ9-12ኛ ክፍል ባሉ መማሪያ መጻሕፍት ላይ ብቻ ተመስርቶ የተዘጋጀና ከአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ጋር ሙሉ ለሙሉ የተጣጣመ መሆኑ ተገልጿል፡፡ - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት @AAU_GENERAL
1 215
19
የአፕል (Apple) ተጠቃሚዎች... ስልካችሁ ውስጥ ያለው 'Siri' ሙሉ በሙሉ በአዲስ AI ተቀይሮ መምጣቱን ሰምታችኋል? 🤯 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ትናንት ማታ በተካሄደው የ WWDC 2026 ት
የአፕል (Apple) ተጠቃሚዎች... ስልካችሁ ውስጥ ያለው 'Siri' ሙሉ በሙሉ በአዲስ AI ተቀይሮ መምጣቱን ሰምታችኋል? 🤯 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ትናንት ማታ በተካሄደው የ WWDC 2026 ትልቅ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ፣ Apple የቴክኖሎጂውን ዓለም የሚያነጋግር ግዙፍ  (Announcement) አውጥቷል። ይሄውም "Siri AI" እና "Apple Intelligence" የተሰኙት አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ናቸው።  እስካሁን የምናውቀው 'Siri' ቀላል ትዕዛዞችን (እንደ አላርም መሙላት ወይም ለሰው መደወል) ብቻ ነበር የሚሰራው። አዲሱ Siri AI ግን የ ChatGPT አይነት ጥልቅ የማሰብ አቅም አለው! በጣም የሚያስገርመው ደግሞ፣ ስልካችሁ ላይ ያሉትን ሜሴጆች፣ ኢሜይሎች፣ እና ፎቶዎች በሙሉ በማንበብ እና በመረዳት (Personal Context) ውስብስብ ስራዎችን መስራት መቻሉ ነው። ለምሳሌ፡- "ባለፈው ሳምንት ጓደኛዬ የላከልኝን የሆቴል ቡኪንግ ፈልገህ አውጣና ለቤተሰቦቼ ላክ" ብትሉት፣ ራሱ አስቦ ኢሜይላችሁን ይፈልጋል፣ መረጃውን ያወጣል፣ ከዚያም በሜሴጅ ይልካል! ይሄ ሁሉ የሚሆነው ደግሞ የግል መረጃችሁ (Data Privacy) ከስልካችሁ ውጪ ወደ የትኛውም ሰርቨር ሳይላክ በራሱ በስልኩ ውስጥ (On-device) ነው። @AAU_GENERAL
1 190
20
Life is not qualified by *_Fluent English,_* *_Branded Clothes,_* …OR… *_A Rich Lifestyle,_* It is measured by the Number of
Life is not qualified by *_Fluent English,_* *_Branded Clothes,_* …OR… *_A Rich Lifestyle,_* It is measured by the Number of Faces who Smile when when they hear your Name.. Good Morning..🤠 @AAU_GENERAL
1 015