uz
Feedback
ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY

ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY

Kanalga Telegram’da o‘tish

✔️ መጽሀፍት በPDF ያገኛሉ ✓Top books ✓Extreme books ✅ ለትምህርታዊ መፅሀፍቶች ✅ ቴክኖሎጂ መፃሀፍቶች ✅ የሳይንስ መጽሀፍቶ ✅ የመደበኛ ተማሪዎችን መጽሀፍትን፣ ✅ የሶሻልና የናቹራል መጽሀፎች For cross promotion& comments contact @ethiolibrary11_bot https://t.me/ethiolibrary1 https://t.me/Ethiolibrary1Bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY analitikasi

ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY (@ethiolibrary1) kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 41 019 obunachidan iborat bo'lib, Kitoblar toifasida 644-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 821-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 41 019 obunachiga ega bo‘ldi.

26 Avgust, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -213 ga, so‘nggi 24 soatda esa -25 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 7.29% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 3.62% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 2 992 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 484 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 8 ta reaksiya keladi.
  • Tematik yo‘nalishlar: Kontent grade, textbook, exit, መረጃ, ፈተና kabi asosiy mavzularga jamlangan.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
✔️ መጽሀፍት በPDF ያገኛሉ ✓Top books ✓Extreme books ✅ ለትምህርታዊ መፅሀፍቶች ✅ ቴክኖሎጂ መፃሀፍቶች ✅ የሳይንስ መጽሀፍቶ ✅ የመደበኛ ተማሪዎችን መጽሀፍትን፣ ✅ የሶሻልና የናቹራል መጽሀፎች For cross promotion& comments contact @ethiolibrary11_bot https://t.me/ethiolibrary1 https://t.me/Ethiolibrary...

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 27 Avgust, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Kitoblar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

41 019
Obunachilar
-2524 soatlar
-1207 kunlar
-21330 kunlar
Postlar arxiv
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: Vie
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: View details

🌟 የኢትዮቴሌኮም ልዩ የ internet እና የድምፅ ፓኬጆች! 🌟 ​በጣም በተመጣጣኝ እና ርካሽ ዋጋ ከፍተኛ መጠን ያለው ኢንተርኔት እና የጥሪ ደቂቃዎችን በማግኘት የዕለት ተዕለት ወጪዎትን ይቀንሱ
🌟 የኢትዮቴሌኮም ልዩ የ internet እና የድምፅ ፓኬጆች! 🌟 ​በጣም በተመጣጣኝ እና ርካሽ ዋጋ ከፍተኛ መጠን ያለው ኢንተርኔት እና የጥሪ ደቂቃዎችን በማግኘት የዕለት ተዕለት ወጪዎትን ይቀንሱ። ለኪስዎ በሚስማማ ዝቅተኛ ዋጋ የሚፈልጉትን ዕቅድ በመምረጥ ከቤተሰብዎ እና ከጓደኞችዎ ጋር ያለምንም ስጋት ይገናኙ! ​4 ወር የኢንተርኔት ብቻ ፓኬጅ ​መጠን: 40GB (ለ 4 ወራት የሚቆይ) ​ዋጋ: 500 ብር ብቻ ​5 ወር መሰረታዊ ፓኬጅ (Basic Plan) ​መጠን: 50GB + 500 የድምፅ ደቂቃ (ለ 5 ወራት የሚቆይ) ​ዋጋ: 600 ብር ብቻ ​5 ወር የተሻሻለ ፓኬጅ (Power Plan) ​መጠን: 83GB + 2000 የድምፅ ደቂቃ (ለ 5 ወራት የሚቆይ) ​ዋጋ: 1,100 ብር ብቻ ​3 ወር ያልተገደበ (Unlimited) ፓኬጅ ​መጠን: ያልተገደበ ኢንተርኔት + 3000 የድምፅ ደቂቃ (ለ 3 ወራት የሚቆይ) ​ዋጋ: 3,600 ብር ብቻ ​📞 ለመግዛት ወይም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አሁንኑ በቴሌግራም ያነጋገሩን! ​inbox: @ibnumusema12

ከፍሬሽ ተማሪዎች ቻናል ሁለት አድሚኖችን እንፈልጋለን ። ቻናሉን በአግባቡ እቆጣጠራለሁ የሚል @Abu_Mahir_al_Asery ላይ ያናግረኝ።

ልዩ ቅናሽ 🎉በ 299 birr ብቻ የ18 ወር If you need Gemini AI Pro (18 Months) for only 299 Birr ♊️ Gemini AI Pro ለ 18 ወራት(1 ዓመት ተኩል)፦ ✅
+1
ልዩ ቅናሽ 🎉በ 299 birr ብቻ የ18 ወር If you need Gemini AI Pro (18 Months) for only 299 Birr
♊️ Gemini AI Pro ለ 18 ወራት(1 ዓመት ተኩል)፦
✅ Activated on your existing Gmail/Gemini AI account ✅ Family plan | 5 user ✅ Deep thinking, research and analysis ✅ Ai ቪዲዮ ለመፍጠር ✅ image creation ... and much more (🗨ለ አጭር ጊዜ የሚቆይ) ለመግዛት DM📩 @discountz_store Join this channel for more discounted deals 👉 https://t.me/pro_discount

FYI: የ2017 ዓ.ም. (2025) የRemedial መግቢያ መቁረጫ ነጥብ፦ • ተፈጥሮ ሳይንስ: 255/600 • ማህበራዊ ሳይንስ: 218/600 ነበር። https://t.me/freshmans_2018 👥 Telegram Group: https://t.me/freshmanss_2018 አሁኑኑ ይቀላቀሉን! 🎓

🎓 ወደ ዩኒቨርሲቲ ህይወት እንኳን በሰላም መጣችሁ! 🇪🇹 ውድ የ2018 ዓ.ም. የዩኒቨርሲቲ ገቢ (Freshman) ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁን ቀላልና ስኬታማ ለማድረግ ጠቃሚ መረጃዎችን በአንድ ቦታ እናቀርባለን። 📚 የትምህርት መረጃዎች – Handouts, Modules, PPTs, የፈተና ጥቆማዎችና የጥናት ስልቶች 🏫 የዩኒቨርሲቲ መረጃዎች – ምዝገባ፣ መግቢያ ቀንና ካምፓስ መረጃ 💬 የተማሪዎች ውይይት – ጥያቄዎች፣ ልምድ ልውውጥና ትስስር 📢 Telegram Channel: https://t.me/freshmans_2018 👥 Telegram Group: https://t.me/freshmanss_2018 አሁኑኑ ይቀላቀሉን! 🎓

ውጤት ያላያችሁ ይሄን ተጠቀሙ

Thank you @line91a you are helping a lot of students

አሁን ላይ እየሰራ አይደለም ፣ ታገሱ

We will be back after 25 minutes

photo content
+4

photo content
+9

00757682 tofik
00757682 tofik

#National_Exam_Result የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ተለቋል። ተፈታኞች ውጤት ማየት ጀምረዋል። ውጤትዎን በተከታዮቹ አማራጮች ይመልከቱ፦ በድረ-ገፅ ➻ ht
+1
#National_Exam_Result የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ተለቋል። ተፈታኞች ውጤት ማየት ጀምረዋል። ውጤትዎን በተከታዮቹ አማራጮች ይመልከቱ፦ በድረ-ገፅ ➻ https://result.eaes.et በቴሌግራም ➻ https://result.eaes.et/telegram በአጭር የፅሑፍ መልዕክት ➻ https://result.eaes.et/sms በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ የሚኖራችሁ ተፈታኞች በኦንላይን (https://result.eaes.et/complaint) ቅሬታችሁን ከነሐሴ 19-26/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። ለቅሬታው የሚሰጠውን ምላሽ በዚሁ ቅሬታችሁን በምታቀርቡበት ሊንክ በኩል መከታተል የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። @tikvahuniversity

እስካሁን ውጤት ያላየ ካለ comment ላይ ጻፉ እንተባበራችሃለን

photo content

ውጤት ማይውት ላልቻላችሁ አድሚሽን ቁጥራችሁንና ስማችሁን @ethiolibrary11_bot ላይ ላኩልን

Write your admision no.

ያልሰራላችሁ https://t.me/Edl_discussion ላይ አሳውቁን