cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Addis Ketema Education Office

The offical Addis ketema education information is avilable.

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
9 783
Suscriptores
+1724 horas
+717 días
+50530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Grade312.pdf4.46 KB
ሠላም! እንደምን ዋላችሁ? ነገ  ግንቦት 20 ቀን 2016 ዓ/ም ማንኛውም የመንግስት መ/ቤቶች ስራ መዝጋት እንደማይችሉና መደበኛ ስራው እንደሚቀጥል አቅጣጫ ተሰጥቷል።በዚሁ መሠረት ሁሉም የት/ጽቤታችን ቡድን መሪዎች፣ባለሙያዎች እና የ2ኛ ደረጃ ሱፐርቫይዘሮች (አፋን ኦሮሞን ጨምሮ) በት/ጽ/ቤት በመደበኛ ስራ ገበታችሁ እንዲትገኙ እያሳወኩ፤ በስራ ገበታው ያልተገኛ ግለሰብ የራሱን ኃላፊነት እንደሚወስድ አሳስባለሁ። የከተማ ት/ ቢሮና ፐብልክ ሰርቪስ በካሜራ የተደገፈ ሱፐርቪዥን ያካሂዳሉ።
Mostrar todo...
ነገ ትምህርት ዝግ ነው።
Mostrar todo...
ቦታው ዕድገት 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አዳራሽ ነው።
Mostrar todo...
ሠላም! ነገ ሓሙስ ግንቦት 15 ቀን 2016 ዓ/ም ጧት 2:30 ሰዓት ላይ ለአስቸኳይ ተልዕኮ ሁሉም የመንግስት 1ኛ ደረጃ እና 2ኛ ደረጃ ዋና ር/መምህራን እንዲትገኙ እናሳውቃለን። ማርፈድም መቅረትም ተልዕኮን ማንጠባጠብ እና ተጠያቂነትን ያስከትላል። ት/ጽ/ቤት!
Mostrar todo...
የፈጠራ ስራ ይዛችሁ የሚትመጡ ተማሪዎችና መምህራኖች ማከፋፈያ እና ለስራችሁ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ይዛችሁ መምጣት ያስፈልጋል፡፡
Mostrar todo...
አስቸኳይ፦ በአዲስ ክፍለ ከተማ ት/ፅ/ቤት ስር ላላችሁ የመንግስት ቅድመ 1ኛ ት/ቤቶች ር/መ/ራን፦ የKG መምህራንን ለመመደብ ያስችለን ዘንድ የKG መምህር እጥረታችሁን በቁጥር (የተፈቀደ ክፍት መደብ ስለመኖሩና ተጨማሪ ፍላጎት ስለመኖሩ እያረጋገጣችሁ) እስከ ማክሠኞ 13/9/16 ዓ.ም 10:00 ሠዓት ድረስ ብቻ በግል ቴሌግራም ብቻ እንድታሳውቁን እናሳስባለን።
Mostrar todo...