መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች
✞ ይህ ቻናል መንፈሳዊ የሆኑ ግጥሞች ፣ ወጎች እንዲሁም መልዕክቶች የሚቀርቡበት ነው ✞ አስተያየት ካለ እንዲሁም ግጥም ወግ እንዲተላለፉ የምትፈልጓቸው መንፈሳዊ መልክቶች ለማድረስ @Mente8 ተጠቀሙ
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች
Канал መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች (@melikt_weg_gitim) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 14 135 підписників, посідаючи 6 134 місце в категорії Релігія і духовність та 2 512 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 14 135 підписників.
За останніми даними від 05 листопада, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 569, а за останні 24 години на -1, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 0.65%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 0.91% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 92 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 129 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 3.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“✞ ይህ ቻናል መንፈሳዊ የሆኑ ግጥሞች ፣ ወጎች እንዲሁም መልዕክቶች የሚቀርቡበት ነው ✞
አስተያየት ካለ እንዲሁም ግጥም ወግ እንዲተላለፉ የምትፈልጓቸው መንፈሳዊ መልክቶች ለማድረስ @Mente8 ተጠቀሙ”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 06 листопада, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.
Завантажуємо дані
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 06 листопада | +29 | |||
| 05 листопада | +1 | |||
| 04 листопада | +32 | |||
| 03 листопада | +12 | |||
| 02 листопада | +21 | |||
| 01 листопада | +40 |
መድኃኔዓለም#ጥቅምት_27 ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የመድኃኔ ዓለምን በዓል በደማቁ ታከብራለች ይህም የለውጥ በዓል ነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰው ሥጋውን የቆረሰው መጋቢት 27 ነው። ነገር ግን እንደዛሬዉ በግለሰቦች ፈቃድ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሳይጣስ በፊት ሊቃውንት የቤተ ክርስቲያናችን አባቶች መጋቢት 27 ቀን ዐቢይ ጾም ላይ ስለሚውል በዐቢይ ጾም ደግሞ ኀዘን እንጂ ደስታ ስለሌለ በዓል ማክበርም ስለማይፈቀድ ወደ ጥቅምት 27 ተዛውሮ ደስ ብሎን ከድሆች ጋር እንድናከብረው በቤተ ክርስቲያን ሥርዓትን ሠርተውልን ነበር። በሞቱ ሞታችንን ያስወገደ፣ በኀዘኑ ኀዘናችንን ያራቀ በለቅሶው ዕንባችንን ያበሰ፣ ከወደቅንበት ያነሳን፣ ጠላታችንን ከመንገዳችን በመስቀሉ ጠርቆ ያስወገደ፣ በደሙ የቀደሰን መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ በአይሁድ ተንኮልና ክፋት በሐሰት ተወንጅሎ 6666 ጊዜ ተገርፎ 41 ጊዜ በብረት ዘንግ አናቱን ተመቷል። በምራቁ ዕውር የሚያበራ ምራቅ ተተፋበት ሥጋው አልቆ ደሙ ፈሶ አጥንቱ ይቆጠር ነበር ስለ ሁላችንም እርሱ ታመመ ስለሁላችን እርሱ ሞተ መስቀል ተሸክሞ በኢየሩሳሌም ጎዳናዎች ወድቆ ተነሳ። አይሁድ በወንጀለኛው በርባን ፋንታ ክርስቶስ ይሰቀል በርባን ይፈታ በማለት መድኃኒታቸውን ሰቀሉት ይሆን ዘንድ ግድ ነውና በቀራኒዮ አደባባይ በማዕከለ ምድር የዓለም መድኃኒት ተሰቀለ። አይሁድ በውስጣቸው ባደረ ጠላት ዲያቢሎስ ምክንያት ክፋት ጭካኔያቸው የበዛ ሆነ አዳኝ መድኃኒት ህይወት ፍቅር ተስፋ የሆነውን ክርስቶስ በክፋት ተነሳስተው ቢሰቅሉትም ለእኛ ግን መዳን ሆነልን ሥጋውን በልተን ደሙን ጠጥተን የምንድን ሆንን። በክርስቶስ ሞት ሞታችን ተወግዶ ህይወት አገኘን በነፃነት እንኖር ዘንድ ነፃ አወጣን ተስፋችን መታመኛችን ኃይላችን እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር የሆነ በመስቀል ሞት ነፃነታችንን አውጆ የዲያቢሎስ ክፋትና ተንኮል ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አስወግዶ #ተፈፀመ በማለት ነፍሱን ሰጠ ዛሬ በቀደመው ክብሩ በዙፋኑ አለ ለማማለድ ሳይሆን ለመፍረድ አማላጅነት የአገልጋዮቹ የቅዱሳን ተግባር ነውና። ጌታ : ሆይ : ወሰን : ስለሌለው : ፍቅርህ : እናመሰግንሃለን። እንኳን አደረሳችሁ
| 2 | Немає тексту... | 17 |
| 3 | የዘማሪ አቤል መክብብን ድንቅ የዝማሬዎችን ስራዎችን ማግኘት ይፈልጋልሉ ⁉️ለማግኘት ይቀላቀሉ።🙏🙏 | 52 |
| 4 | 🫃👉መንታ ወንድና ሴት ቢወለዱ ክርስትና እንዴት ይነሳሉ⁉️
👉ሴት በወር አበባ ጊዜስ⁉️
👉 ወንድ ህልመ ሌሊት ቢያጋጥመው ለስንት ቀን ይረክሳል ⁉️
👉 ሰባቱ አጽዋማት እነማን ናቸው⁉️
👉 አምስቱ አዕማደ ምስጢራት ማን ናቸው⁉️
👉 ከአስርቱ ትዕዛዛት ውጪ ያለው ትዕዛዝ ምነው⁉️
⛪️ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን አንፃር መልሱን ይመልከቱ⛪️
👇👇👇👇 | 71 |
| 5 | 🤫 አውሮፓ የደበቀችው የምስጢር መጽሐፍ!
ጄምስ ብሩስ ከኢትዮጵያ ወስዶት የነበረው፣ ስለ መላእክት ውድቀት የሚነግረው ታላቁ «መጽሐፈ ሄኖክ» ሙሉ ፒዲኤፍ (PDF) እዚህ አለ።
👇👇👇
@Book_mereja 📚
@Book_mereja 📚 | 23 |
| 6 | ✝መስቀሉን ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቻናል ለህይወታችሁ ጠቃሚ ስለሆነ መስቀሉን ይጫኑ Join ይበሉት
/Start
🔳🔳
🔳🔳
🔳🔳🔳🔳🔳🔳
🔳🔳🔳🔳🔳🔳
🔳🔳
🔳🔳
🔳🔳
🔳🔳
መስቀሉ አርማችን ነው። | 32 |
| 7 | 📚🌟 ENLIGHTEMENT
አእምሮን እናሰለጥናለን፣ መጪውን እንገነባለን!
🎓 ለወላጆች፣ ለተማሪዎችና ለአስጠኚዎች!
ልጆቻችሁ በትምህርታቸው የተሻለ ውጤት እንዲያመጡ ብቁና ታማኝ አስጠኚ ይፈልጋሉ?
ENLIGHTEMENT ከወላጆች ጋር ተስማሚ አስጠኚዎችን በማገናኘት የትምህርት ስኬታችሁን ለማገዝ ዝግጁ ነው!
🌟 የምናቀርባቸው አገልግሎቶች
📌 1. የቤት ለቤት አስጠኚ ማገናኛ
ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል።
በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች።
በአዲስ አበባ በሁሉም ክፍለ ከተሞች።
አስጠኚዎችን ከወላጆች ጋር እናገናኛለን።
📌 2. Online Abacus Training
ለልጆች የአባከስ ሥልጠና በOnline።
ከየትኛውም ቦታ ሆኖ የመማር ዕድል።
📌 3. Abacus Materials Sales
የአባከስ መሣሪያዎችን በሽያጭ እናቀርባለን።
👨🏫 ለአስጠኚዎች
በሙያችሁ የሥራ ዕድል ማግኘት የምትፈልጉ አስጠኚዎች ከENLIGHTEMENT ጋር በመመዝገብ ከወላጆች ጋር መገናኘት ትችላላችሁ።
📍 የአገልግሎት ቦታ፦ አዲስ አበባ – ሁሉም ክፍለ ከተሞች
📞 ለበለጠ መረጃና ምዝገባ ያግኙን፦
☎️ 0982289528
☎️ 0707601515
☎️ 0967933738
🌟 ENLIGHTEMENT
አእምሮን እናሰለጥናለን፣ መጪውን እንገነባለን!
ማንኛውንም መረጃ በቴሌግራም ግሩፓችን ያገኙታል
https://t.me/Enlightement1514 | 106 |
| 8 | 🌌 ሰባቱን ሰማያት የቃኘው ሄኖክ!
ሊቀ መላእክት ዑራኤል ይዞት የዞረውን እና በብዙ አገራት ታግዶ የቆየውን «መጽሐፈ ሄኖክ» በPDF ለማግኘት፦
👇👇👇
📔@Book_mereja 📖
📔@Book_mereja 📖 | 23 |
| 9 | ⛪️📚🙏
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ
📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖
✝ ይቀላቀሉን ✝ | 30 |
| 10 | 1⃣አንድ ጥያቄ❓
ሴት ልጅ ቄስ መሆን እንደምትችል ታውቃላቹ⁉️🤔
ሴት ልጅ ዲያቆን መሆን እንደምትችል ታውቃላችሁ⁉️🤔
እንዴት? ካላችሁ መልሱን join ብለው ይማሩ!👇👇👇👇👇 | 17 |
| 11 | 🤴1. ያዕቆብ በሕልሙ ከምድር እስከ ሰማይ የተዘረጋች የወርቅ መሰላል ያየበት ቦታ_ነው? | 33 |
| 12 | ✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️
1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ
➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇 | 26 |
| 13 | 🤫 አውሮፓ የደበቀችው የምስጢር መጽሐፍ!
ጄምስ ብሩስ ከኢትዮጵያ ወስዶት የነበረው፣ ስለ መላእክት ውድቀት የሚነግረው ታላቁ «መጽሐፈ ሄኖክ» ሙሉ ፒዲኤፍ (PDF) እዚህ አለ።
👇👇👇
@Book_mereja 📚
@Book_mereja 📚 | 84 |
| 14 | 💁♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል። ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት | 102 |
| 15 | 🌌 ሰባቱን ሰማያት የቃኘው ሄኖክ!
ሊቀ መላእክት ዑራኤል ይዞት የዞረውን እና በብዙ አገራት ታግዶ የቆየውን «መጽሐፈ ሄኖክ» በPDF ለማግኘት፦
👇👇👇
📔@Book_mereja 📖
📔@Book_mereja 📖 | 19 |
| 16 | ❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!! | 48 |
| 17 | 🌌 ሰባቱን ሰማያት የቃኘው ሄኖክ!
ሊቀ መላእክት ዑራኤል ይዞት የዞረውን እና በብዙ አገራት ታግዶ የቆየውን «መጽሐፈ ሄኖክ» በPDF ለማግኘት፦
👇👇👇
📔@Book_mereja 📖
📔@Book_mereja 📖 | 18 |
| 18 | 💁♂⛪️እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል⁉️ | 33 |
| 19 | Немає тексту... | 57 |
| 20 | ይሄንን የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍን መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!!
👇👇👇
https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk | 104 |
