uk
Feedback
Tech በአማርኛ™

Tech በአማርኛ™

Відкрити в Telegram

💰 Crypto - Airdrop - FX |📱Android እና የiOS apps | ⛏አዳዲስ  ቴክኖሎጂያዊ መረጃዎች | 💻 የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች |🚀 ፕሮፌሽናል የሳይበር ትምህርት |🔧ዌብሳይት ጥቆማዎች በጥራትና በፍጥነት ያገኛሉ። 📺 | youtube.com/@TechBamargna 🌍 | tiktok.com/@techbamargna ✨ | x.com/yohanaking2021

Показати більше
5 114
Підписники
+824 години
+137 днів
+6130 день
Архів дописів
This is so sad TBH!!💔
This is so sad TBH!!💔

No one: ኢቲቪ & ፋና ፦ ፦አንዲት ምጥ ላይ ያለች እናት ከነምጧ ድምጿን ለመስጠት ተገኝታለች። ፦አንድ ኮማ ውስጥ የሚገኝ ወጣት ድምፁን ለመስጠት ተገኝቷል። ፦አንዲት ልጅ አገረድ ከነ ድንግልናዋ
+2
No one: ኢቲቪ & ፋና ፦ ፦አንዲት ምጥ ላይ ያለች እናት ከነምጧ ድምጿን ለመስጠት ተገኝታለች። ፦አንድ ኮማ ውስጥ የሚገኝ ወጣት ድምፁን ለመስጠት ተገኝቷል። ፦አንዲት ልጅ አገረድ ከነ ድንግልናዋ ድምጿን ለመስጠት ተገኝታለች። ፦ አንድ ሰማይ ቤት የሚገኝ ወጣት ድምፁን ለመስጠት ተገኝቷ ። ፦አንዲት የ 95 አመት አራስ አሮጊት ድምጿን ለመስጠት ተገኝታለች። ፦ አንድ እየሾረተ የነበረ ወጣት በመንቀል ድምፁን ለመስጠት ተገኝቷል። ፦አንድ ቃሚ ከነ ተርዚናው ድምፁን ለመስጠት ተገኝቷል።

🦥❌No p2p trade Binance OKX Telegram Wallet MEXC Gate io ⚠️ መፍትሄው ምንድነው ትላላችሁ? @TechBamargnna

LEARN CYBERSECURITY FOR FREE ① hackthebox[.]com ② tryhackme[.]com ③ portswigger[.]net ④ overthewire[.]org ⑤ picoctf[.]org ⑥ cyberdefenders[.]org ⑦ letsdefend[.]io ⑧ opensecuritytraining[.]info @TechBamargna

ጥቅምት/ህዳር 2019 1$ ~ 400 ETB

እኛ አገር ልጆች የጠለፋሉ ይታገታሉ አጋች ለቤተሰብ ደውሎ ገንዘብ ካላመጣችሁም ይባላል አንዳንዴ ደሞ ደብዛቸው ይጠፋል ቤተሰብ ወይ ሞቱ ብሎ እርሙን አያወጣ ወይ አሉ ብሎ መኖራቸውን አያውቅ በሃዘን
እኛ አገር ልጆች የጠለፋሉ ይታገታሉ አጋች ለቤተሰብ ደውሎ ገንዘብ ካላመጣችሁም ይባላል አንዳንዴ ደሞ ደብዛቸው ይጠፋል ቤተሰብ ወይ ሞቱ ብሎ እርሙን አያወጣ ወይ አሉ ብሎ መኖራቸውን አያውቅ በሃዘን በመከራ ይኖራል አሁንማ እንኳን ህፃን ትልቅ ሰውም ያታገታል የተጧጧፈ ቢዝነስ ሆኗል ለቤተሰብ ከባዱ ነገር ደሞ ፍለጋ ለማድረግ ነገሮች በጣም ከባድ ናቸው ገንዘብ አቅም ጉልበት የጠይቃል በዛ ላይ በሃዘን በድንጋጤ ሆኖ መፈለጉ ከባድ ነው በጣም እዚህ አሜሪካ ልጅ ጠፋ ተብሎ ሪፖርት ሲደረግ እስክሪን ሹት እንዳረኩት ይነት ሚሴጅ ወዲያው ልጁ ሊኖርበት ይችላል ተብሎ በሚገመቱ ቦታዎች በሙሉ የሚገኙ ስልኮች ጎብኝም ጭምር ብትሆኑ በሬዲዮ ሞገድ በእያንዳንዱ የአካባቢው ነዋሪ ስልክ ላይ የልጁን እድሜ የለበሰውን ልብስ ለመጨረሻ የት እንደታየ የታገተበት መኪና ከሆነ ታርጋውን ሞዴሉ የሚገልፅ መልእክት ወዲያውኑ ይላካል ፎቶ ደሞ እላዩ ላይ ባለው ሊንክ ይቀመጣል ከፖሊስ እስከ ሸሪፍ ከፍ ካለም k9 አሰሳውን ያቀላጥፉታል ከተማውን ጫካውን በፍለጋ ያምሱታል ሰዉም ካየ ወዲያው ሪፖርት ያደርጋል የመገኘት እድሉ ከፍተኛ ነው ዛሬም ጂም ውስጥ እያለሁ የሁሉም ሰው ስልክ አንድ ላይ ቫይብሬት ሪንግ እያረገ ሚሴጁ ተላከ ከዛው ከጂም ሳልወጣ ደሞ አባት ልጁ ጠፍቶበት እያነባ ልጄን ያያችሁ እያለ ሰማፀን ቪዲዩ አየሁ በጣም ያሳዝናል ያለ እናት ያሳደኩት ልጄ ሲል እና እንደው አገራችን የፖሊሱ ፍለጋ ቀርቶብን እንዲህ ቀላል ቴክኖሎጂ ቴሌ ቢዘረጋ የህፃናቱን ቤተሰብ ቢረዳ የቤተሰብን መከራ ቢያቀል ብዬ ተመኘሁ እኛ አገር ልጆች አንዴ ከእጅ አይውጡ እንጂ ማግኝ መንገዱ በጣም ከባድ ነው!በደንብ ያዙ ወላጆች! ©YoNi

photo content
+3

SAMSUNG One UI 9 (Android 17) Update የሚያገኙ ስልኮች ዝርዝር✅ @TechBamargna
SAMSUNG One UI 9 (Android 17) Update የሚያገኙ ስልኮች ዝርዝር✅ @TechBamargna

Random Thought Self-improvement ወደ ትወና እየተቀየረ ነው ሰዎች የተሻለ ሰው ከመሆን ይልቅ ''ጎበዝ ተዋናይ'' ለመሆን እየተሽቀዳደሙ ነው በማለዳ መነሳት፣ ቀዝቃዛ ገላ መታጠብና ፖድካስት ማዳመጥ ፋሽን ሆኗል በተለይ አሁን አሁን እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ 'ዲስፕሊን አለኝ'' እና "ትልቅ እይታ አለኝ" ብሎ መታየት የstatus መገለጫ እየሆነ መጥቷል ነገር ግን እውነታው ሌላ ነው ← ሰዎች ከበፊቱ በላይ ተጨናንቀዋል ☞እውነት ከመስራት ይልቅ ለሰው መታየትን እየመረጡ ነው -ያለ ቲክቶክና ፌስቡክ ለ10 ደቂቃ ብቻቸውን መቀመጥ እየቻሉ አይደለም ይሄ ደሞ i'm sorry but "ዘመናዊ ስንፍና'' ነው ለሶስት ዓመት ስለ success, money, discipline እያነበብክህይወትህን የሚቀይረውን ያን አንዱን ከባድ ስራ ከመጀመር እየሸሸህ ታላቅ ሰው መስሎ ለመታየት መሞከር ትልቅ ወጥመድ ነው። መደራረብ መለወጥ አይደለም.. መሻሻል ማለት ውጤታማ መሆን ነው መተወኑን አቁምና ማንም በማያይህ ሰዓት ጠንክረህ ስራ! ©andy_hab #RandomThought

Android 17 New Update.

✅ በአሁኑ ጊዜ Flagship ስልክ ሆኖ Memory Card Slot እና Headphone Jack ቦታን አካቶ Design የተደረገው ብቸኛው ስልክ👇 Sony Xperia 1 VIII - 6.5" FHD+
✅ በአሁኑ ጊዜ Flagship ስልክ ሆኖ Memory Card Slot እና Headphone Jack ቦታን አካቶ Design የተደረገው ብቸኛው ስልክ👇 Sony Xperia 1 VIII - 6.5" FHD+ 120Hz OLED display - Qualcomm Snapdragon 8 Elite Gen 5 - 5000mAh Battery - 16GB RAM + 1TB Internal Storage - 2TB microSD card slot - Android 16 with Xperia Intelligence - 3.5mm Audio Jack - Front-facing dual stereo speakers - 52MP Exmor T main camera (1/1.35", F/1.9, 24mm) - 50MP ultra-wide camera (1/1.56", F/2.0, 16mm) - 50MP telephoto macro camera (1/1.56", 70mm, F/2.8, much larger sensor) - 12MP front camera Starts ¥235,400 / €1499 / £1399 (274,147.76 Ethiopian Birr) @TechBamargna

Qualcomm’s 2026 chip branding is getting out of hand 😭 🆕 SD 8 Elite Gen 6 Pro — 2nm 🆕 SD 8 Elite Gen 6 — 2nm 🆕 SD 8 Elite
Qualcomm’s 2026 chip branding is getting out of hand 😭 🆕 SD 8 Elite Gen 6 Pro — 2nm 🆕 SD 8 Elite Gen 6 — 2nm 🆕 SD 8 Elite Gen 5 Pro — 3nm 🆕 SD 8 Gen 6 — 3nm 🆕 SD 8 Elite Gen 5 — 3nm What an absolute mess 😵‍💫 @TechBamargna

photo content

Perceptron ~ Submit your wallet in Discord to redeem your exclusive role + unlock what’s coming next. ▶️Discord: https://disc
Perceptron ~ Submit your wallet in Discord to redeem your exclusive role + unlock what’s coming next.
▶️Discord: https://discord.gg/nJjgwWA3

JUST IN: Ultra rare 'Andes' Hantavirus strain capable of human-to-human transmission confirmed after 3 people die on cruise s
+1
JUST IN: Ultra rare 'Andes' Hantavirus strain capable of human-to-human transmission confirmed after 3 people die on cruise ship outbreak. @Remarks

Airdrop Chance እንደሚያስፈልገው Billions Network አሳይቶናል! Eligible የሆናችሁ Congrats🔥

🤖 Best Trending Ai Websites ✅ 1. Claude ai (AI assistant) 2. PicWish com (remove backgrounds) 3. Perplexity ai (research any
🤖 Best Trending Ai Websites ✅ 1. Claude ai (AI assistant) 2. PicWish com (remove backgrounds) 3. Perplexity ai (research anything) 4. Suno ai (compose music) 5. Gamma app (design PPT) 6. ElevenLabs (clone voices) 7. Syllaby io (create faceless videos) 8. Heygen AI (Create AI clone) 9. RecCloud ( summarize YT) 10. Runway. ml (edit videos) 11. skysnail io (create viral thumbnails) @TechBamargna #AI #ኤአይ #Technology

Claude ai Access እያደረገ ሰው አለ?