Tech በአማርኛ™
الذهاب إلى القناة على Telegram
💰 Crypto - Airdrop - FX |📱Android እና የiOS apps | ⛏አዳዲስ ቴክኖሎጂያዊ መረጃዎች | 💻 የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች |🚀 ፕሮፌሽናል የሳይበር ትምህርት |🔧ዌብሳይት ጥቆማዎች በጥራትና በፍጥነት ያገኛሉ። 📺 | youtube.com/@TechBamargna 🌍 | tiktok.com/@techbamargna ✨ | x.com/yohanaking2021
إظهار المزيد5 114
المشتركون
+824 ساعات
+137 أيام
+6130 أيام
أرشيف المشاركات
5 113
+2
No one: ኢቲቪ & ፋና ፦
፦አንዲት ምጥ ላይ ያለች እናት ከነምጧ ድምጿን ለመስጠት ተገኝታለች።
፦አንድ ኮማ ውስጥ የሚገኝ ወጣት ድምፁን ለመስጠት ተገኝቷል።
፦አንዲት ልጅ አገረድ ከነ ድንግልናዋ ድምጿን ለመስጠት ተገኝታለች።
፦ አንድ ሰማይ ቤት የሚገኝ ወጣት ድምፁን ለመስጠት ተገኝቷ ።
፦አንዲት የ 95 አመት አራስ አሮጊት ድምጿን ለመስጠት ተገኝታለች።
፦ አንድ እየሾረተ የነበረ ወጣት በመንቀል ድምፁን ለመስጠት ተገኝቷል።
፦አንድ ቃሚ ከነ ተርዚናው ድምፁን ለመስጠት ተገኝቷል።
5 113
🦥❌No p2p trade
Binance
OKX
Telegram Wallet
MEXC
Gate io
⚠️ መፍትሄው ምንድነው ትላላችሁ?
@TechBamargnna
5 113
LEARN CYBERSECURITY FOR FREE
① hackthebox[.]com
② tryhackme[.]com
③ portswigger[.]net
④ overthewire[.]org
⑤ picoctf[.]org
⑥ cyberdefenders[.]org
⑦ letsdefend[.]io
⑧ opensecuritytraining[.]info
@TechBamargna
5 113
እኛ አገር ልጆች የጠለፋሉ ይታገታሉ አጋች ለቤተሰብ ደውሎ ገንዘብ ካላመጣችሁም ይባላል አንዳንዴ ደሞ ደብዛቸው ይጠፋል ቤተሰብ ወይ ሞቱ ብሎ እርሙን አያወጣ ወይ አሉ ብሎ መኖራቸውን አያውቅ በሃዘን በመከራ ይኖራል አሁንማ እንኳን ህፃን ትልቅ ሰውም ያታገታል የተጧጧፈ ቢዝነስ ሆኗል
ለቤተሰብ ከባዱ ነገር ደሞ ፍለጋ ለማድረግ ነገሮች በጣም ከባድ ናቸው ገንዘብ አቅም ጉልበት የጠይቃል በዛ ላይ በሃዘን በድንጋጤ ሆኖ መፈለጉ ከባድ ነው በጣም
እዚህ አሜሪካ ልጅ ጠፋ ተብሎ ሪፖርት ሲደረግ እስክሪን ሹት እንዳረኩት ይነት ሚሴጅ ወዲያው ልጁ ሊኖርበት ይችላል ተብሎ በሚገመቱ ቦታዎች በሙሉ የሚገኙ ስልኮች ጎብኝም ጭምር ብትሆኑ በሬዲዮ ሞገድ በእያንዳንዱ የአካባቢው ነዋሪ ስልክ ላይ የልጁን እድሜ የለበሰውን ልብስ ለመጨረሻ የት እንደታየ የታገተበት መኪና ከሆነ ታርጋውን ሞዴሉ የሚገልፅ መልእክት ወዲያውኑ ይላካል ፎቶ ደሞ እላዩ ላይ ባለው ሊንክ ይቀመጣል ከፖሊስ እስከ ሸሪፍ ከፍ ካለም k9 አሰሳውን ያቀላጥፉታል ከተማውን ጫካውን በፍለጋ ያምሱታል ሰዉም ካየ ወዲያው ሪፖርት ያደርጋል የመገኘት እድሉ ከፍተኛ ነው
ዛሬም ጂም ውስጥ እያለሁ የሁሉም ሰው ስልክ አንድ ላይ ቫይብሬት ሪንግ እያረገ ሚሴጁ ተላከ ከዛው ከጂም ሳልወጣ ደሞ አባት ልጁ ጠፍቶበት እያነባ ልጄን ያያችሁ እያለ ሰማፀን ቪዲዩ አየሁ በጣም ያሳዝናል ያለ እናት ያሳደኩት ልጄ ሲል እና እንደው አገራችን የፖሊሱ ፍለጋ ቀርቶብን እንዲህ ቀላል ቴክኖሎጂ ቴሌ ቢዘረጋ የህፃናቱን ቤተሰብ ቢረዳ የቤተሰብን መከራ ቢያቀል ብዬ ተመኘሁ እኛ አገር ልጆች አንዴ ከእጅ አይውጡ እንጂ ማግኝ መንገዱ በጣም ከባድ ነው!በደንብ ያዙ ወላጆች!
©YoNi
5 113
Random Thought
Self-improvement ወደ ትወና እየተቀየረ ነው ሰዎች የተሻለ ሰው ከመሆን ይልቅ ''ጎበዝ ተዋናይ'' ለመሆን እየተሽቀዳደሙ ነው በማለዳ መነሳት፣ ቀዝቃዛ ገላ መታጠብና ፖድካስት ማዳመጥ ፋሽን ሆኗል በተለይ አሁን አሁን እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ 'ዲስፕሊን አለኝ'' እና "ትልቅ እይታ አለኝ" ብሎ መታየት የstatus መገለጫ እየሆነ መጥቷል ነገር ግን እውነታው ሌላ ነው ← ሰዎች ከበፊቱ በላይ ተጨናንቀዋል ☞እውነት ከመስራት ይልቅ ለሰው መታየትን እየመረጡ ነው -ያለ ቲክቶክና ፌስቡክ ለ10 ደቂቃ ብቻቸውን መቀመጥ እየቻሉ አይደለም ይሄ ደሞ i'm sorry but "ዘመናዊ ስንፍና'' ነው ለሶስት ዓመት ስለ success, money, discipline እያነበብክህይወትህን የሚቀይረውን ያን አንዱን ከባድ ስራ ከመጀመር እየሸሸህ ታላቅ ሰው መስሎ ለመታየት መሞከር ትልቅ ወጥመድ ነው።
መደራረብ መለወጥ አይደለም.. መሻሻል ማለት ውጤታማ መሆን ነው መተወኑን አቁምና ማንም በማያይህ ሰዓት ጠንክረህ ስራ!
©andy_hab
#RandomThought
5 113
✅ በአሁኑ ጊዜ Flagship ስልክ ሆኖ Memory Card Slot እና Headphone Jack ቦታን አካቶ Design የተደረገው ብቸኛው ስልክ👇
Sony Xperia 1 VIII
- 6.5" FHD+ 120Hz OLED display
- Qualcomm Snapdragon 8 Elite Gen 5
- 5000mAh Battery
- 16GB RAM + 1TB Internal Storage
- 2TB microSD card slot
- Android 16 with Xperia Intelligence
- 3.5mm Audio Jack
- Front-facing dual stereo speakers
- 52MP Exmor T main camera (1/1.35", F/1.9, 24mm)
- 50MP ultra-wide camera (1/1.56", F/2.0, 16mm)
- 50MP telephoto macro camera (1/1.56", 70mm, F/2.8, much larger sensor)
- 12MP front camera
Starts ¥235,400 / €1499 / £1399
(274,147.76 Ethiopian Birr)
@TechBamargna ✅
5 113
Qualcomm’s 2026 chip branding is getting out of hand 😭
🆕 SD 8 Elite Gen 6 Pro — 2nm
🆕 SD 8 Elite Gen 6 — 2nm
🆕 SD 8 Elite Gen 5 Pro — 3nm
🆕 SD 8 Gen 6 — 3nm
🆕 SD 8 Elite Gen 5 — 3nm
What an absolute mess 😵💫
@TechBamargna ✅
5 113
Perceptron ~ Submit your wallet in Discord to redeem your exclusive role + unlock what’s coming next.
▶️Discord: https://discord.gg/nJjgwWA3
5 113
+1
JUST IN: Ultra rare 'Andes' Hantavirus strain capable of human-to-human transmission confirmed after 3 people die on cruise ship outbreak.
@Remarks
5 113
🤖 Best Trending Ai Websites ✅
1. Claude ai (AI assistant)
2. PicWish com (remove backgrounds)
3. Perplexity ai (research anything)
4. Suno ai (compose music)
5. Gamma app (design PPT)
6. ElevenLabs (clone voices)
7. Syllaby io (create faceless videos)
8. Heygen AI (Create AI clone)
9. RecCloud ( summarize YT)
10. Runway. ml (edit videos)
11. skysnail io (create viral thumbnails)
@TechBamargna #AI #ኤአይ #Technology
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
