cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Tech Bamargna - ቴክ በአማርኛ 💻🇪🇹

⭐️ በዚህ ቻናል ለናንተ የሚጠቅሙ 🔸 🍭ኤዲቲንግ | 💵 በኢንተርኔት ገንዘብ አሰራር | 🎒ፕሮፌሽናል የሳይበር ትምህርት |📱የአይድሮይድ እና የአይፎን አፖች | 💻የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን | 🌎ዌብሳይት ጥቆማዎች እና አዳዲስ ቴክኖሎጂያዊ መረጃዎች በጥራትና በፍጥነት ያገኛሉ። 📌 | tiktok.com/@techbamargna 🔎 | youtube.com/@TechBamargna

Більше
Рекламні дописи
3 766
Підписники
+424 години
-27 днів
-630 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
🚨TAPSWAP እየሰራችሁ ያላችሁ አዳዲስ ታስኮች ገብተዋል ለመስራት ግን የግድ የ USA VPN ማብራት አለባችሁ 🔰TALSWAP ከኖትኮይን ቀጥሎ ያለ አሪፍ ፕሮጀክት ነው ከሀያ ቀን ቡሀላ በMay 30 አዲስ ሰርፕራይዝ ይኖራል ተብሎ ይጠበቃል ያልጀመራቹ ካላቹ በላችሁ ቀናት መስራት ትችላላችሁ 👉https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_506773866
1574Loading...
02
#BREAKING 🔰ኖትኮይን በባይናንስ ላይም ሊስት ይደረጋል🎉 📣 | @TechBamargna
3325Loading...
03
😳🔥Finally... NotCoin Listing Date ታወቀ ⏱ May 16🤤
4547Loading...
04
#Technology #NEWS 🔰የጃፓን የቴሌኮሙኒኬሽን ድርጅቶች ቡድን ከ5G በ20 እጥፍ መረጃን የሚያስተላልፍ እጅግ በጣም ፈጣን 6G መሳሪያ ሰሩ። በ 330 ጫማ ክልል ውስጥ በሴኮንድ 100Gbps መረጃን ማስተላለፍ ይችላል። 🔰ይህ ፍጥነት በየሰከንዱ አምስት HD ፊልሞችን በገመድ አልባ ማስተላለፍ ይችላል፣ይህም በአሜሪካ ውስጥ ከ T-Mobile ከተለመደው 5G ፍጥነት እስከ 500 እጥፍ ፈጣን ነው ሲል ስታቲስታ ዘግቧል። 📣 | @TechBamargna ©Addis_News
5355Loading...
05
Media files
56014Loading...
06
🔰 NotCoin Is Listed In CMC! In addition to its listing. Currently, there's only a webpage for it. Although it's been added to Coin Market Cap, since it hasn't been featured on exchanges yet, it has no price chart. ኖትኮይን በCMC ዌብሳይት ላይ ሊስት ሊሆን ተቃርቧል🤔
6173Loading...
07
እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን! መልካም በዓል። @TechBamargna
6480Loading...
08
🚨ኖትኮይን በቅርቡ ሊስት እንደሚደረግ ይጠበቃል ሊስት ሲደረግ ግን የአገልግሎት ክፍያ/Gas Fee መጠየቁ አይቀርም ለዚህም ቶን ኮይን ያስፈልገናል ይህ ኮይን በቴሌግራም ዋሌት ላይ ባሁኑ ሰአት ከ650 - 700 ብር ድረስ ይሸጣል ነገር ግን ይሄን ኮይን ቀላል ታስኮችን በመስራት ብቻ በነፃ የሚሰጡን ቦቶች አሉ 🔰ከነዚህ ቦቶች ውስጥ አንዱ ፕሪቶን ድሮፕ የሚባል ቦት አለ ለመጀመር ይሄን ሊንክ በመንካት ማስጀመር 👉 https://t.me/preton_drop_bot?start=55a154c5-1370-4177-b274-110f33242d59 🔰በመቀጠል የሚመጣውን ቻናል ጆይን ማድረግ ከዛም ሊንካችሁን ለሌሎች በማጋራት $TON ኮይን በቀላሉ ማግኘት ይቻላል ። 🎁ሌሎች ብዙ ቦቶችም አሉ እኛ አረጋግጠን ትክክለኛውን ብቻ አምጥተን ለናንተ ሼር እናረጋቹኅለን✌️
8997Loading...
09
#DV2025 🔰በብዙዎች ተጠባቂው የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ። 🔰ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ። ዲቪ 2025 ሞልታችኅል?👀 📣 | @TechBamargna
7785Loading...
10
🔰ሄንሪ ካቪል እና ማርጎት ሮቢ የሚተውኑበትበት በ AI የተፈበረከ የጄምስ ቦንድ የፊልም ማስታወቂያ በyoutube ላይ ከ3.6 ሚሊዮን በላይ እይታዎች አግኝቷል። 🔰 በKH ስቱዲዮ የተሰራው የፊልም ማስታወቂያው cavill እና robbieን እንደ አዲስ ቦንድ እና ቦንድ ልጃገረድ በሚገምቱት ደጋፊዎች መካከል ደስታን እና የኦንላይን ውይይቶችን ፈጥሯል። 🔰ነገር ግን፣ khstudio ቪዲዮው ለመዝናኛ የተሰራ ፅንሰ-ሃሳብ መሆኑን አብራርቷል። 🎥 via KH Studio on YouTube 📣 | @TechBamargna
7482Loading...
11
🔰VIVA X FTN 🚨THIS IS SAME GAME AS FIRST FISH 🐠 AND YOU CAN SWAP VIVA FOR FTN INSTANTLY 🔥 ለመጀመር በዚህ ሊንክ ግቡ 👉 @VIVAFTN_BOT 🔻START በሉት 🔻CREATE WALLET በሉት 🔻 በየ 1 ሰአት CLAIM DOKI የሚለውን ንኩ 🔻ሁሉንም TASK ስሩ
8423Loading...
12
🤤Old Group ላላችሁ በቤተሰብ ዋጋ እየገዛን ነው! 💰🔥 ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫለችሁ 🥹 ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ !! 🙂‍↔️👇🏼ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...❗️         🔥 2020         🔥 2021         🔥 2022 ⚠️ ማሳሰቢያ ⚠️ ⛔️ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነው❗️እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ !! ለመሸጥ @Barok7X 📩                     
7693Loading...
13
📌 አማራ ክልል ያላችሁ ልጆች ሰሞኑን ኢንተርኔት በነፃ መስራት ጀምሯል! Signal ካለበት ቦታ ከአፋር ክልል ወይም ከኦሮሚያ ክልል Force አድርጋችሁ ወስዳችሁ ሞክሩት! እስኪያጠፉት ድረስ መጠቀም ነው እንግዲህ😉 ⚠️! ምናልባት ቴሌ ስለማይታመን በማትፈልጉት SIM Connect አድርጉ! ነሸጥ ሲያረገው እጥፉን እንዳይረከባቹ 😂🤑
1131Loading...
14
Media files
8390Loading...
15
የዚህ ቻናል ምርጦችዬ እንዴት ናችሁ🫶 ብዙ ቴክ ነክ መረጃዎችን Share ስናደርጋችሁ ቆይተናል! አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ኢንተርኔት ለማግኘች መከራ ስለሆነ ቶሎ ቶሎ መረጃዎችን ለማጋራት አስቸጋሪ አድርጎብናል! ቢሆንም ግን አክሰሱን ስናገኝ ያው ሼር ከማድረግ አልቦዘንም☺️ እናንተም የቻናሌ ቤተሰቦች ከጎናችን ሆናችሁ አስተያየታችሁን ስለምትሰጡን እናመሠግናል! ነገሮች ሁሉ ከተስተካከሉ በTiktok እና በYoutube ጭምር በሰፊው እንከሰታለን! እውቀታችንን እናሰፋለን አብረን ገንዘብ እንሰራለን!🫶 አብራችሁን ስለሆናችሁ ከልብ እናመሠግናለን!❤️‍🔥 ሁሉንም በእጅዎ! @TechBamargna By @Yoh_kingbatch
7240Loading...
16
Media files
70523Loading...
17
🎁 Розыгрыш ☺️ 500 USDT ($499.55) 10 победителей разделят ☺️ 500 USDT, каждый получит по ☺️ 50 USDT ($49.95). Подпишитесь на канал Power & Glory - Деньги, Инвестиции, Биткоин и нажмите кнопку «Принять участие», чтобы стать участником розыгрыша. 26 мая 2024 в 10:00 (UTC) 🦋 Crypto Bot выберет победителей случайным образом.
220Loading...
18
Guys Keep claiming ይሄን ቦት በየ አንድ ሰአቱ ዋጋው ምርጥ ነው ብዙ ሰው ከ1 እስከ 10 USD በቀን እይሰራበት ነው👌 🔰1 FTN snt 259 fish(DZOOK) 🔰1FTN=1.9USD ካልጀመራችሁ በዚ ሊንክ አሁኑኑ ጀምሩ @FirstFisher @FirstFisher
8173Loading...
19
Guys ይህንን ነገር ያልጀመራችሁ አፍጥኑት👇👇 TON እየሰጠ የሚገኝ Bot ነው🔥 gamee Start Spin
9501Loading...
20
#AIRDROP #UPDATE 🚨 Gamee ሁለተኛ ዙር ሌላ 200M Loot Mining ተጀምሯል 100% ቶሎ ካላለቀ ለ7 ቀን ይቆያል Start Mining ብላችሁት በየ 2ሰዓት በደምብ ሰብስቡ🔥 ➕አሰራሩ አንድ ነው👇 🔗በመጀመሪያ በዚህ ሊንክ በመግባት Start ብላችሁ አስጀምሩት👇 https://t.me/gamee?start=ref_506773866 1: በመቀጠል Start Mining በማለት በየ2 ሰዓቱ እየገባችሁ Mine አድርጉ⛏ 2: Earn Section ውስጥ በመግባት Task በማጠናቀቅ Earning Rate ማሳደግ ትችላላችሁ እንዲሁም ጓደኛ መጋበዝ ትችላላችሁ 📉 3: በየቀኑ Spin የሚለው ውስጥ በመግባትም $ በእድላችሁ መሰረት ማግኘት ትችላላችሁ ( በሰበሰባችሁት Ticket ተጨማሪ Spin ይቻላል )
8985Loading...
21
🚨አዲስ የተረጋገጠ ኤርDrop🎉 FIRST FISHER X FTN 👉ለመጀመር በዚህ ሊንክ ግቡ ➖ START በሉት ➖ CREATE WALLET በሉት ➖ በየ 1 ሰአቱ CLAIM DOKI የሚለውን ንኩ ➖ ሁሉንም TASK ስሩ 🚨ALREADY LISTED TOKEN ስለሆነ MULTIPLE ACCOUNTS ስሩት👌 🔻INSTANT SWAP GUARANTEED✅ 🔻Mining መጠኑ ሳይቀንስ ቶሎ ስሩት❕
94713Loading...
22
#include <NewPing.h> //Ultrasonic sensor function library. You must install this library #include <Servo.h> //Servo motor library. This is standard library const int LeftMotorForward = 2; const int LeftMotorBackward = 3; const int RightMotorForward = 4; const int RightMotorBackward = 5; //sensor pins #define trig_pin A1 //analog input 1 #define echo_pin A2 //analog input 2 #define maximum_distance 200 boolean goesForward = false; int distance = 100; NewPing sonar(trig_pin, echo_pin, maximum_distance); //sensor function Servo servo_motor; //our servo name void setup(){ pinMode(RightMotorForward, OUTPUT); pinMode(LeftMotorForward, OUTPUT); pinMode(LeftMotorBackward, OUTPUT); pinMode(RightMotorBackward, OUTPUT); servo_motor.attach(8); //our servo pin servo_motor.write(115); delay(2000); distance = readPing(); delay(100); distance = readPing(); delay(100); distance = readPing(); delay(100); distance = readPing(); delay(100); } void loop(){ int distanceRight = 0; int distanceLeft = 0; delay(50); if (distance <= 20){ moveStop(); delay(300); moveBackward(); delay(400); moveStop(); delay(300); distanceRight = lookRight(); delay(300); distanceLeft = lookLeft(); delay(300); if (distance >= distanceLeft){ turnRight(); moveStop(); } else{ turnLeft(); moveStop(); } } else{ moveForward(); } distance = readPing(); } int lookRight(){ servo_motor.write(50); delay(500); int distance = readPing(); delay(100); servo_motor.write(115); return distance; } int lookLeft(){ servo_motor.write(170); delay(500); int distance = readPing(); delay(100); servo_motor.write(115); return distance; delay(100); } int readPing(){ delay(70); int cm = sonar.ping_cm(); if (cm==0){ cm=250;
94217Loading...
23
Official የቴሌግራም Game Bot ነው! 0.05 MNT ሰጥቶኛል✨ ለማስጀመር ፅሁፉን ይንኩት
8724Loading...
24
Guys ይሄንን ነገር ጀምሩ እንጂ Real እኮ ነው😁🔥 Spin ማድረግ ነው ከዛ ተሽከርክሮ ያረፈበት ላይ ይሰጣችኋል! TON, Telegram Premium እና Ticket አለው! ለኔ በጣም ትንሽ Amount TON ደርሶኛል⬆️🤑 ሁሉንም በእጅዎ! @TechBamargna
94411Loading...
25
አንዳንዴ ስለማናቀው ነገር ባንዘባርቅ ምናለ ቆይ ቴክኖሎጂን ለቴክኖሎጂ ሰዎች መተው መልካም ነው... ትንሽ ሲያነቡ ሁሉም ሚያውቁ ሚመስላቸው ሰዎች እያስገረሙን ነው😁 #ትዝብት #NoMoreመዘባረቂንግ
7141Loading...
26
📱 Pyypl ላይ Proof Of Address ያስቸገራችሁ ልጆች የElectric Utility bill (የመብራት ቢል) በስማችሁ እና pyypl account ላይ በሞላችሁት አድሬስ Edit አድርጋችሁ Color Print አድርጉትና ፎቶ አንስታችሁ Upload አድርጉት ከአንድ አንድ ነው ሚቀበሏችሁ✌️ እኔ በዚ Method ነው የሰራልኝ!🫰 ሁሉንም በእጅዎ! @TechBamargna
1 05210Loading...
27
Guys🔥 Pyypl ከብዙ ቆይታ በኋላ Credit Card መስጠት ጀምሯል! 📱 📱 ከተለያዩ Online ስቶሮች እቃ ለማዘዝ በጣም flexible ነው📱😌 ሁሉንም በእጅዎ! @TechBamargna
1 0379Loading...
28
⭐️ Free ticket to the Wheel of Luck! Free ticket for you ⬇️ https://t.me/playdeckbot?start=aW52XzQzMTQ3NjYwMg==
8592Loading...
29
💎Gamee Mining Backed by Binance Lab 2ኛ ዙር ⚡️Reward 25M $LOOT በቀላሉ ቦት ውስጥ ገብታችሁ Start Mining ማለት ነው የሚጠበቅባቹ ⚡️ቦቱን የማታውቁት https://t.me/gamee?start=ref_506773866 ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ። ✅ Link በመንካት ወድ ቦቱ ግቡ ከዛ Open App በሉት ✅ ቀጥሎ ፊት ለፊት ላይ አዲስ ኢቨንት አለ ገብታቹ Start Mining በሉት ✅ በየ 1 ሰአት እየገባችሁ Restart Mining በሉት ማይን ማድረግ ካቆመ። ⚡️እስካሁን 40% ማይን ተደርጓል ለ 5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው ቶሎ ጀምሩ። 📣 | @TechBamargna
8843Loading...
30
እዚህ ላይ በመግባት ዋሌት Create አድርጉ! https://passport.immutable.com/wallet/ ከዛ እዚህኛው ላይ በየ24 ሰአቱ 1GEM Claim አድርጉ https://imx.community/gems
8316Loading...
31
🔥 HOT is the #1 crypto app in terms of daily unique active wallets 🔻Supported by BINANCE 🚨ፕሮጀክቱ በጣም አሪፍ ስለሆነ ካሉት ሌሎች ስራዎች ውስጥ ይህን Hot Mining በደምብ ብተሰሩ ትጠቀሙበታላችሁ🤘 ❓ Tasku በጣም ቀላል ነው አዲስ ከሆናችሁ በየ2 ሰዓት ልዩነት እየገባችሁ Claim ማድረግ Upgrade ያደረጋችሁ ደግሞ እንዳደረጋችሁት መጠን እየገባቹ Claim ማድረግ ነው 📌 🔔 ያልጀመራችሁ አሁንም አልረፈደም👇 👉 https://t.me/herewalletbot/app?startapp=7111482 ⛏ Click the link & Start mining NOW🪄
9892Loading...
32
🔰ፕረዚደንት ባይደን የቻይናው እናት ኩባንያ ባይትዳንስ በአንድ አመት ውስጥ ቲክቶክን ለአሜሪካ ድርጅቶች መሸጥ ካልቻለ እንዲታገድ የሚፈቅደውን ህግ ፈርመዋል 📌የዩክሬን እና የእስራኤል ዕርዳታን የሚያጠቃልለው ረቂቅ ህጉ በዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት በ79-18 በሆነ አብላጫ ድምጽ ማክሰኞ እለት መገባደጃ ላይ ነበር ሊፀድቅ የቻለው። 📌ህጉ ByteDance ቲክቶክን እንዲሸጥ ዘጠኝ ወራት የሰጠ ሲሆን ስምምነቱን ለማጠናቀቅ የ90-ቀን ማራዘሚያም ተካቶበታል። ባይትዳንስ ቲክቶክን በዘጠኝ ወራት ውስጥ ለአሜሪካኖች የማይሸጥ ከሆነ መተግበሪያው በAPPSTORE እና PLAYSTORE የመሳሰሉ መተግበሪያ ማውረጃዎች ላይ የሚወርድ ሲሆን አፑን በማንኛውም አይነት መንገድ መጫን በዩኤስ ሕገወጥ ይሆናል ቲክቶክም በአሜሪካ ሙሉ ለሙሉ ይታገዳል ። 📌የቲክቶክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሹ ዚ ቼው ከውሳኔው ቡሀላ በሰጡት አስተያየት ይግባኝ እንደሚጠይቁ ያነሱ ሲሆን "እውነት ከእኛ ጋር ናት ህገ መንግስቱም ይደግፈናል። ስለዚህ መብታችንን አሳልፈን አንሰጥም። እስከመጨረሻው ተፋልመን እናሸንፋለን" ብሏል። #technews #TikTok 📣 | @TechBamargna
8492Loading...
33
😳🔥Guys Hulepay ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀን የተለየ ነገር አዘጋጅቷል ይህም በአንድ Invite 3 ETB ይሰጣሉ!! 🤌🏼🙂‍↕️ስለዚህ አሁኑኑ ገብታችሁ ብር መስራት ትችላላችሁ የሰራችሁትን ብር በቀላሉ በTelebirr በኩል መቀበል ትችላላችሁ!! 🎉ይህ አስደናቂ እድል እንዳያመልጥዎት! 🔥ለመጀመር👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0191972137
88513Loading...
34
✳️ ምርጥ ቻናል ልጠቁማቹ በዚ ቻናል  ላይ የHacking እና የ ኮምፒውተር  ትምህርት ጨምሮ የተለያዩ ነገሮች  ይገኛሉ ከነዚህም ውስጥ :- 👇👇 ▫️ጠቃሚ ቴክኖሎጂ መረጃዎች ▫️የ Netflix,Nord,Hulu... Premium Account ▫️ምርጥ ምርጥ አፖች እና ጌሞች ▫️የ Website እና የቦት ጥቆማዎች ▫️በ Video የተደገፉ Tutorial ▫️የተለያዩ የሞባይል ሶፍትዌሮችን ▫️የ Computer ስልጠናዎችን እና የተለያዩ በ Video የተደገፉ የተለያዩ  ትምህርቶችን ያገኛሉ ▪️እንዳያመልጦት ፤ ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+dhOrDauKdy02NGI0 https://t.me/+dhOrDauKdy02NGI0 https://t.me/+dhOrDauKdy02NGI0
3901Loading...
35
1 Year Telegram Premium⭐️ Available 🌐 DM To Buy ✅ @Yoh_kingbatch
9231Loading...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🚨TAPSWAP እየሰራችሁ ያላችሁ አዳዲስ ታስኮች ገብተዋል ለመስራት ግን የግድ የ USA VPN ማብራት አለባችሁ 🔰TALSWAP ከኖትኮይን ቀጥሎ ያለ አሪፍ ፕሮጀክት ነው ከሀያ ቀን ቡሀላ በMay 30 አዲስ ሰርፕራይዝ ይኖራል ተብሎ ይጠበቃል ያልጀመራቹ ካላቹ በላችሁ ቀናት መስራት ትችላላችሁ 👉https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_506773866
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#BREAKING 🔰ኖትኮይን በባይናንስ ላይም ሊስት ይደረጋል🎉 📣 | @TechBamargna
Показати все...
🔥 6👍 1
😳🔥Finally... NotCoin Listing Date ታወቀ ⏱ May 16🤤
Показати все...
🔥 6👍 2😁 2 1🥱 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#Technology #NEWS 🔰የጃፓን የቴሌኮሙኒኬሽን ድርጅቶች ቡድን ከ5G በ20 እጥፍ መረጃን የሚያስተላልፍ እጅግ በጣም ፈጣን 6G መሳሪያ ሰሩ። በ 330 ጫማ ክልል ውስጥ በሴኮንድ 100Gbps መረጃን ማስተላለፍ ይችላል። 🔰ይህ ፍጥነት በየሰከንዱ አምስት HD ፊልሞችን በገመድ አልባ ማስተላለፍ ይችላል፣ይህም በአሜሪካ ውስጥ ከ T-Mobile ከተለመደው 5G ፍጥነት እስከ 500 እጥፍ ፈጣን ነው ሲል ስታቲስታ ዘግቧል። 📣 | @TechBamargna ©Addis_News
Показати все...
🔥 13
01:19
Відео недоступнеДивитись в Telegram
😢 7
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🔰 NotCoin Is Listed In CMC! In addition to its listing. Currently, there's only a webpage for it. Although it's been added to Coin Market Cap, since it hasn't been featured on exchanges yet, it has no price chart. ኖትኮይን በCMC ዌብሳይት ላይ ሊስት ሊሆን ተቃርቧል🤔
Показати все...
👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን! መልካም በዓል። @TechBamargna
Показати все...
13👍 1
🚨ኖትኮይን በቅርቡ ሊስት እንደሚደረግ ይጠበቃል ሊስት ሲደረግ ግን የአገልግሎት ክፍያ/Gas Fee መጠየቁ አይቀርም ለዚህም ቶን ኮይን ያስፈልገናል ይህ ኮይን በቴሌግራም ዋሌት ላይ ባሁኑ ሰአት ከ650 - 700 ብር ድረስ ይሸጣል ነገር ግን ይሄን ኮይን ቀላል ታስኮችን በመስራት ብቻ በነፃ የሚሰጡን ቦቶች አሉ 🔰ከነዚህ ቦቶች ውስጥ አንዱ ፕሪቶን ድሮፕ የሚባል ቦት አለ ለመጀመር ይሄን ሊንክ በመንካት ማስጀመር 👉 https://t.me/preton_drop_bot?start=55a154c5-1370-4177-b274-110f33242d59 🔰በመቀጠል የሚመጣውን ቻናል ጆይን ማድረግ ከዛም ሊንካችሁን ለሌሎች በማጋራት $TON ኮይን በቀላሉ ማግኘት ይቻላል ። 🎁ሌሎች ብዙ ቦቶችም አሉ እኛ አረጋግጠን ትክክለኛውን ብቻ አምጥተን ለናንተ ሼር እናረጋቹኅለን✌️
Показати все...
👍 14🔥 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#DV2025 🔰በብዙዎች ተጠባቂው የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ። 🔰ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ። ዲቪ 2025 ሞልታችኅል?👀 📣 | @TechBamargna
Показати все...
🔥 9👍 5🗿 1
01:00
Відео недоступнеДивитись в Telegram
🔰ሄንሪ ካቪል እና ማርጎት ሮቢ የሚተውኑበትበት በ AI የተፈበረከ የጄምስ ቦንድ የፊልም ማስታወቂያ በyoutube ላይ ከ3.6 ሚሊዮን በላይ እይታዎች አግኝቷል። 🔰 በKH ስቱዲዮ የተሰራው የፊልም ማስታወቂያው cavill እና robbieን እንደ አዲስ ቦንድ እና ቦንድ ልጃገረድ በሚገምቱት ደጋፊዎች መካከል ደስታን እና የኦንላይን ውይይቶችን ፈጥሯል። 🔰ነገር ግን፣ khstudio ቪዲዮው ለመዝናኛ የተሰራ ፅንሰ-ሃሳብ መሆኑን አብራርቷል። 🎥 via KH Studio on YouTube 📣 | @TechBamargna
Показати все...
👍 10🔥 2