cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የማረቆ ልዩ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት Mareko Special Woreda Revenue Office

Mareko Special Woreda Revenues (MSWR) is the body responsible for collecting revenue from domestic taxes. https://t.me/joinchat/AAAAAETX-UAN6jQ44Hqlfw

Більше
Рекламні дописи
206
Підписники
Немає даних24 години
+37 днів
+630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

3. ባለስልጣኑ በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ(1)(ሐ) በተደነገገው መሰረት ተራፊውን ገንዘብ ለታክስ ከፋዩ ካልከፈለ፣ ዘጠናው ቀን ካለቀ ጀምሮ ተራፊው ገንዘብ እስከሚመለስበት ቀን ባለው ጊዜ ውስጥ ታክስ ከፋዩ ወለድ የማግኘት መብት አለው፡፡ 4. በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ(3) መሰረት የሚከፈለው ወለድ ምጣኔ በንዑስ አንቀፅ የተመለከተው ጊዜ ከመጀመሩ ቀደም ብሎ ባለው ሩብ ዓመት በንግድ ባንኮች ሥራ ላይ የዋለው ከፍተኛው የማበደሪያ ወለድ ምጣኔ ይሆናል፡፡ በበኃይሉ ሽመልስ በድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et በቴሌግራም፦ https://t.me/MoREthiopiaOfficial/169 በፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ERCA.info በዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@ministryofrevenuesofeth.../featured በቲክቶክ፡- tiktok.com/@ministry_of_revenues በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን ፡- ዋልታ ቴሌቪዥን ቅዳሜ አመሻሽ ከ 12፡30 ጀምሮ፣ ፋና ቴሌቪዥን ሐሙስ ማታ ከ2፡00 ዜና በኃላ፣ ኢቲዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢ.ቢ.ሲ/ ቅዳሜ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ፣ በሬድዮ ፕሮግራሞቻችን፡- ፋና ኤፍ ኤም ሬድዮ 98.1 ሐሙስ ማታ ከ2፡30 ጀምሮ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሬድዮ 93.1 ማክሰኞ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ. በወርሃዊ ጋዜጣችን፡- ገቢያችን ህልውናችን እንዲሁም በነጻ ጥሪ አገልግሎታችን፡ - 8199 በመደወል መረጃዎችን በመጠየቅ ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን።
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ማካካሻ፣ተመላሽ እና ከታክስ ዕዳ ነፃ ስለመሆን በታክስ አስተዳዳር አዋጅ 983/2008 መሰረት ለታክስ ክፍያዎች የሚሰጥ ማካካሻ 1. ታክስ ከፋዩ በታክስ ዓመቱ ከተከፋይ ሂሳብ ላይ ተቀንሶ ለቀረበት ታክስ እና በቅድሚ ለከፈለው ታክስ ሊያገኝ የሚገባው ማካካሻ ታክስ ከፋዩ በታክስ ዓመቱ ከሚፈለግበት የገቢ ግብር ዕዳ በሚበልጥበት ጊዜ፣ ባለስልጣኑ በብልጫ የታየውን ገንዘብ በሚከተለው ቅደም ተከተል ሥራ ላይ እንዲውል ያደርጋል፤ ሀ) በመጀመሪያ(ከተከፋይ ሂሳብ ላይ ተቀንሶ የሚቀርን ታክስ ሳይጨምር) ታክስ ከፋዩ በፌደራል የገቢ ግብር አዋጅ መሰረት የሚፈለግበትን ማንኛውንም ታክስ ለመክፈል ይውላል፣ ለ) ቀሪው ታክስ ከፋዩ በሌላ በማንኛውም የታክስ ሕግ የሚፈለግበትን ታክስ ለመከፈል ይውላል፣ ሐ)የዚህ አንቅፅ ንዑስ አንቀፅ (2) እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ተራፊ ገንዘብ ካለም ታክስ ከፋዩ በጽሁፍ የተመላሽ ጥያቄ ካቀረበቡት ቀን ጀምሮ ባሉት 90 ቀናት ውስጥ ለታክስ ከፋዩ ይመለስለታል፡፡ 2. ታክስ ከፋዩ በፅሁፍ ስምምነቱን ከገለፅ በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ(1)(ሐ) የተመለከተው ገንዘብ ወደፊት ለሚመጣ ማንኛውም የታክስ እዳ መክፈያነት ሊሸጋገር ይችላል፡፡
Показати все...
የታክስ ስሌት ማስታወቂያ የሚሻሻልባቸው ሁኔታዎች  በራስ ታክስ ስሌት ጥያቄ አቀራረብ አፈጻጸም መመርያ ቁጥር 181/2015 መሰረት  ታክስ ከፋዩ ራሱ ያዘጋጀው የታክስ ስሌት ማስታወቂያ እንዲሻሻልለት ሲያመለክት በሚከተሉት ምክንያት የታክስ ባለስልጣኑ ሊያሻሰሽል ይችላል፣  የሂሳብ ስሌት ስህተት ፣  የገቢና ወጪ አመዘጋገብ ስህተት፣  ከሂሳብ መደብ አመራረጥ (chart of account ) ጋር የተያያዘ ስህተት ሲኖር ፣  የጆርናል ምዝገባ ስህተት ሲኖር፣  ሂሳብ ወደ ሌጅር ሲተላለፍ የተከሰተ ስህተት ሲያጋጥም ፣  ከሂሳብ ማስተካከያ (Adjusting entry ) ጋር የተያያዘ ስህተት ሲያጋጥም ፣  በሂሳብ መዝገብ ላይ ሳይመዘግብ የተዘለለ የገቢ ወጪ ሰነድ ሲኖር ፣  ሸየሀብትና ንብረት ቆጠራ ስህተት ሲኖር ፣  የሂሳብ አያያዝ ስህተት ሲኖር ፣  በውጭ ኦዲተሮች እና በቦርዱ በቀረበ የኦዲት ምርመራ ሪፖት የቀረበ ማስተካከያ፣  ሦስተኛ ወገን በሚሰጠው ማረጋገጫ ወይም በፍርድ ቤት በሚሰጥ ውሳኔ መሰረት በሂሳብ መዝገብ ላይ  ማስተካከያ ማድረግ ሲያስፈልግ ፣  በታክስ ሕግ ያልተፈቀደ ወጪ በተቀናሽነት በመያዙ ምክንያት በተፈጠረ ስህተት፣  የግልና የንግድ ሂሳቦች በመቀላቀላቸው የተፈጠረ ስህተት ሲያጋጥም፣  በታክሰ ማስታወቂያ ቅጽ ላይ የአመዘጋገብ ወይም የአገላለጽ ስህተት ሲያጋጥም፣  በታክስ ወይም በተለይ በኤክሳይዝ ታክስ ሂሳብ አያያዝ ላይ የማምረቻና አስተዳደራዊ ወጪዎች ተፋልሰው ና ባልተገባ ቦታዎች ተመዝግበው ሲገኙ፣  ከተጨማሪ እሴት ታክስና ከኤክሳይዝ ጋር በተያያዘ በታክስ ማስታወቂያ ውስጥ ሳይካተት የቀረ ታክስ ወይም ከተቀናሽ ሂሳብ አያያዝ እና የተመላሽ ጥያቄ ጋር በተያያዘ ስህተት ሲያጋጥም፣  ከአቅም በላይ በሆኑ ምክንያቶች ለታክስ ስሌት የሚያስፈልጉ ሰነዶች ሳይሟሉ በመቅረታቸው ታክስ ከፋዩ በእጁ ያሉ ሰነዶች ብቻ መሰረት በማደረግ ሌላውን ታክሰ ባሰላው የራስ ታክስ ስሌት መሰረት አሳውቆ ከከፈለ በኃላ የተሟላ ሰነድ ማቅረብ በቻለበት ጊዜ ፣  ከላይ ከተዘረዘሩት ምክንያቶች ውጪ የተለየ እና በሚከፈለው የታክስ መጠን ላይ ለውጥ ሊያስከትል የሚችል አሳማኝ ምክንያት ሲያቀርብ ስራ አስኪያጁ የራስ ታክስ ማሻሻያ እንዲያደርግ ሊፈቅድ ይችላል ፡፡ ትክክለኛውን የዩቲዩብ እና የፌስቡክ አድራሻችንን ይወዳጁ፤ የታክስ ትምህርቶችና ልዩ ልዩ ታክሳዊ መረጃዎችን ይከታተሉ ቴሌ ግራም ፣https//t.me/moreastaa ዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/channel/UCaS60GHxhnCrPTcIjsd6nbw ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/Moreastaddisababa
Показати все...
M.O.R East Addis Ababa Branch

East Addis Ababa Small Tax Payer Branch Office is one of many branches of Ministry of Revenues at Addis Ababa. Which are responsible for collecting revenue from customs duties and domestic taxes.

የማንዋል ደረሰኞች የማተሚያ ቤቶች ኃላፊነት *** የማንዋል ደረሰኞች የሚያትም ማተሚያ ቤት የሚከተሉት ኃላፊነቶች ተጥለውበታል፡፡ በባለሥልጣኑ ለታክስ ዓላማ የሚውል ደረሰኝ ለማተም የተሰጠ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የመያዝ፤ በባለሥልጣኑ የደረሰኝ ህትመቱ ስለመፈቀዱ በጽሁፍ ሲገለጽለት ጥያቄው ለማተሚያ ቤቱ በታክስ ከፋዩ በራሱ ወይም በወኪሉ አማካኝነት ስለመቅረቡ፣ ናሙናው ላይ ፈቃድ የሰጠው የባለሥልጣን ማህተም ስለመኖሩ፤ የደረሰኞቹን ቁጥር ተከታታይነት የማረጋገጥ እና ሚስጢራዊ መለያ ሰጥቶ የማተም፤ በሚያትማቸው በእያንዳንዱ ደረሰኝ ቅጠል ወይም ቅጂ ላይ የማተሚያ ቤቱን ሥም፣ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ቁጥር እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ ደረሰኝ እንዲታተም የተፈቀደበት የደብዳቤ ቁጥርና ቀን፣ የታተመበትን ቀንና ዓመተ ምህረት እንዲሁም የማተሚያ ቤቱን ስልክ ቁጥር የማመልከት፤ በማንኛውም ሁኔታ በአንድ ታክስ ከፋይ ስም ተመሳሳይ ቁጥር ያለውን ደረሰኝ በድጋሚ እንዳይታተም፣ በህትመት ሂደት የገፅ እና የቁጥር ድግግሞሽ እንዳይኖር፣ የደረሰኝ ጥራት እንዳይጓደል፣ የደረሰኝ ተራ ቁጥር እንዳይዛባ፣ ደረሰኝ ተዘቅዝቆ እንዳይታተም፣ በደረሰኝ መካከል ቁጥር እንዳይዘለል፣ የፖዶች ጥራዝ ሳይዛነፍ እንዲጠረዝ፣ አንድ ደረሰኝ መያዝ የሚገባው መረጃ እንዳይጓደል፣ በባለሥልጣኑ ከተፈቀደው ደረሰኝ መጠን በላይ/በታች ህትመት እንዳይፈፀም የመቆጣጠርና ተገቢውን ጥንቃቄ የማድረግ፤ ከተጠቀሱት ግድፈቶች ውስጥ በታተመው ደረሰኝ ላይ የተገኘበት ከሆነ ማተሚያ ቤቱ ከባለስልጣኑ በተሰጠው ናሙና መሠረት በራሱ ወጪ በድጋሚ የማተም ግዴታ አለበት፡፡ በማንኛውም ቅርጽና ይዘት እንደ ገቢ መሰብሰቢያ ወይም ለተሸጠ ዕቃ ወይም አገልግሎት ለተከፈለ ክፍያ መተማመኛ ሰነድ ለማሳተም ለሚፈልግ ማናቸውም የደረጃ “ሀ” እና “ለ” እንዲሁም በፍቃደኝነት ሰነድ የሚይዝ የደረጃ “ሐ” ግብር ከፋይ እና የገቢ ግብር ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ቀንሰው ገቢ የማድረግ ኃላፊነት የተጣለባቸው ወኪሎች ቀንሰው ለሚያስቀሩት ታክስ ለሚሰጡት ደረሰኝ የህትመት ጥያቄ ሲያቀርቡ ህትመቱ ከመከናወኑ በፊት የደረሰኝ ህትመት ፈቃድ ማስረጃ በታክስ ከፋይነት ከተመዘገቡበት መምሪያ፣ ጽ/ቤት፣ ታክስ ማዕከል (ቀበሌ) ወይም ውክልና ከተሰጣቸው አስፈጻሚ አካላት የተሰጣቸው ስለመሆኑ ማረጋገጥ፤ የህትመት አገልግሎት የተሰጣቸውን ታክስ ከፋዮች የያዘ ሪፖርት በየሩብ ዓመቱ በታክስ ከፋይነት ለተመዘገቡበት የባለሥልጣኑ ቅ/ጽ/ቤት የማቅረብ፣ የህትመት አገልግሎት የሚሰጥበትን አድራሻ ሲቀይር ለታክስ ባለስልጣኑ የማስታወቅ፣ ግዴታ ይኖርበታል፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ +251 046 145 78 15 +251 046 145 72 82 +251 046 145 49 93 +251 046145 72 29
Показати все...
👍 1
Share 2010 Revenu code training planing.doc
Показати все...
2010 Revenu code training planing.doc9.52 KB
Transfer Pricing Directive No. 981.2024 #መመሪያ_Directive # @Taxation_in_Ethiopia
Показати все...
Transfer pricing directive 981.2024 Ethiopia.pdf9.01 KB

ስለደረሰኝ_እና_የሽያጭ_መመዝገቢያ_መሣሪያ.pdf15.07 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.