cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

M.O.R East Addis Ababa Branch

East Addis Ababa Small Tax Payer Branch Office is one of many branches of Ministry of Revenues at Addis Ababa. Which are responsible for collecting revenue from customs duties and domestic taxes.

Більше
Рекламні дописи
13 484
Підписники
+1624 години
+657 днів
+19830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የምስ/አ/አ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት የርቀት ሞጁላር ሁለተኛውን ዙር ተጠናክሮ ቀጥሏል .............................. የም/አ/አ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት የሁለተኛ ዙር የርቀት ሞጁላር ስልጠና ግንቦት 23/2016 ዓ.ም መስጠት መጀመሩ ይታወሳል ፡፡ ስልጠናውም በኦን ላይን በተዘረጋ አሰራር ለተመዘገቡ የድርጅት ስራ አስኪያጆችና ምክትል ስራ አስኪያጆች የተዘጋጀ ስልጠና ሲሆን እነዚህ ኋላፊዎች ካለባቸው የስራ ጫና አንጻር ገጽ ለገጽ ወይም በተከታታይ ቀናት በመገኘት መሰልጠን ስለማይችሉ ስራቸውን በማይጎዳ መልኩ በአጭር ቀን ሁሉንም የታክስ የህጎች ተምረው እንዲመረቁ የሚያስችል ነው፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ ዛሬ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም በሁለተኛ ዙር የተመዘገቡ ስልጣኞች አጋዥ ስልጠና ወይም tutorial ትምህርት ያገኙ ሲሆን የእለቱን ትምህርት በአቶ እሸቱ ኢራጎ የታክስና መረጃ አቅርቦት ከፍተኛ ባለሙያ ተደርጎላቸዋል ፡፡ የርቀት ሞጁላር ስልጠናው በቅርንጫፉ በግብር ከፋይነት ለተመዘገቡ የድርጅት ስራ አስኪያጆችና ምክትል አስኪያጆች የተዘጋጀ የሞጁላር ስልጠና ቀጣይ ዙሮች ተጠናክረው ይቀጥላሉ፡፡ ..............................
Показати все...
👍 3
👍 2
ለ2017በጀት ዓመት ከወዲሁ ልንዘጋጅ ይገባል // የቅርጫፍ ጽ/ቤቱ ሰራ አስኪያጅ አቶ ሬድዋን ከድር// …………………………………………. ቅ/ጽ/ቤቱ በግንቦት ወር ከሀገር ውስጥ ከቀጥታ ታክሶች፤ ቀጥታ ካልሆኑ ታክሶች እና ታክስ ካልሆኑ ገቢዎች 250.96 ሚሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ ብር 366.61 ሚሊዮን ብር የሰበሰበ ሲሆን አፈፃፀሙ 147.28% መሆኑን የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የዕቅድና በጀት ክትትል ከፍተኛ ባለሙያ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ተፈራ በሪፖርታቸው ገልጸዋል :: አጠቃላይ ከተሰበሰበው 369.61 ሚሊዮን ብር ውስጥ 161.50ሚሊዮን ከቀጥታ ታክሶች፣ ብር 194.10ሚሊዮን ቀጥታ ካልሆኑ ታክሶች እንዲሁም 14.01ሚሊዮን ታክስ ካልሆኑ ገቢዎች የተሰበሰበ ነው፡፡ በሌላ በኩል በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በታክስና ሕግ ተገዢነት ጥናትና ሰትራትቴጂ ዝግጅት ቡድን አማካኝንት የንግድ ትርፍ ግብር በዜሮ ያሳወቁ ግብር ከፋዮችን የታክስ ሕግ ደረጃ ለመለየት የተስራ ጥናት ለማኔጅመንቱ በአቶ ተስፋዬ ሁነኛው የታክስ ተገዥነትና የጥናት እስትራቴጂክ ባለሙያ ቀርቦ አስተያየትና ሃሳበ ተሰጥቶብታል። የቅርንጫ ጽ/ቤቱ ሥራ አስኪያጅ አቶ ሬድዋን ከድር የግንቦት ወር እንዳለፉት ወሮች ጥሩ አፈፃፀም ያስመዘገብንበት በመሆኑ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አመራሩን እና ሠራተኛውን እንደሚያመሰግን ገልፀው ኃላፊነትን በአግባቡ መወጣትና ተናቦ መስራት ከዕቅድ በላይ እንድንፈፀም አድርጓናል ብለዋል። አያይዘውም ግብራቸውን በወቅቱ እና በታማኝነት የከፈሉ ግብር ከፋዮች አስተዋጾቸው ከፍተኛ በመሆኑ ሊመሰገኑ እንደሚገባ ገልጸዋል ። ይህ በእንዲህ አዲሱን የበጀት ዓመት ለመቀበል የቀረው አንድ ወር መሆኑን ጠቀሰው ለ 2017በጀት ዓመት ከወዲሁ ልንዘጋጅ ይገባል ፣ አፈጻጸማችንን ከፍ በማድረግም የበጀት ዓመቱንና ይሰኔ ወሩም እቅድ ልናሳካ ይገባል። ብለዋል አያይዘውም ውዝፍ ዕዳ አሰባስብ ክትትል ማድረግ ፣የውሳኔ ስርጭት ማፋጠን፣ አመቱን ሙሉ ቫት አሳውቀው ንግድ ትርፍ ያላሳወቁትን በግምት መወሰን፣ያላስታወቁት ላይ ጥብቅ ክትትል በማድረግ እንዲያሳውቁ ማድረግ፣የሁሉም ሂሳቦች አካውንት በወቅቱ መዝጋት፣ወቅቱን የጠበቀ የክልሎች የጋራ ገቢ ትልልፍ ማከናወን ፣ዲፖዚት ኢንትራንዚቶች እንዲቀንሱ ማድረግ ፣የሞጁላር ስልጠና አጠናክሮ መቀጠል፣ኢ-ፋይል አድርገው ያልከፈሉት ላይ የተለየ ትኩረት በመስጠት እንዲከፍሉ ማድረግ፣የኢ-ክፍያ፣ የቴሌ ብር ከፍያን እና የኤሌክትሮኒክስ አገልግሎቶችን ማጠናከር፣ተጨማሪ የገቢ ዕቅድን አጠናክሮ መቀጠል፣እንደሚገባና አቅጣጫ ሰጥተዋል። ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በሰኔ ወር ብር 328.28 ሚሊዮን መስበሰብ ይጠበቅበታል። ………………………
Показати все...
👍 3
Home rent and profit tax.pptx4.38 MB
2
3. ቅጻ ቅጽ.pptx1.29 MB
👍 5
M የኤክሣይዝ ታክስ 62014.pptx3.72 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እንኳን1445ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒኢድ አል አድሃ (አረፋ ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የፍቅር፣የመተሳሰብ እንዲሁም የአንድነት እንዲሆንላችሁ ይመኛል
Показати все...
12👍 6
👍 7 3
ለአዳዲስ ግብር ከፋዮች በመሰረታዊ የታክስ ህግ፣ መመሪያ እና ደንቦች ዙሪያ የግማሽ ቀን ስልጠና ተሰጠ፡ ........................... በገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰኔ 07 /2016 በቅርብ ጊዜያት ውስጥ የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ላወጡ ለአዳዲስ ግብር ከፋዮች በመሰረታዊ የታክስ ህግ፣ መመሪያ እና ደንቦች ዙሪያ የግማሽ ቀን ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የስልጠናው ዋና ዓላማ አዳዲስ ግብር ከፋዮች መሰረታዊ የታክስ ህጉን እንዲረዱ በማድረግ ካላስፈላጊ ቅጣት ማዳን ፣ግብርን በመክፈል ሀገራዊ ሀላፊነትን እንዲወጡ ማሰቻል ነው ። ስልጠናውን የሰጡት የታክስ ከፋዮች ትምህር ከፍተኛ በለሞያ አቶ ዳዊት ጌታቸው ሲሆኑ በስልጠናው ላይ ለተነሱ የተለያዩ ጥያቄዎች ሰፊ ማብራሪያ እና ምላሽ ሰጥተዋል ። ስልጠናው በወር ሁለት ጊዜ ዘወትር አርብ ለአዳዲስ ግብር ከፋዮች የሚሰጥ ነው ፡፡ ………………..
Показати все...
2-2011_-________(ቅድም).pdf3.12 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.