uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

Відкрити в Telegram

دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية ★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol

Показати більше
1 618
Підписники
-124 години
-27 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
ሊንኩን በመጫን #watch_hour እንድሞላ አግዙኝ። subscrib ከሞላልኝ 2 ወር አለፈኝ። ነገር ግን እንምታዩት watch hour አለሞላ ብሎኛልና playlist በመግባት እስክ አግዙኝ። Maxaqalle daqwa elle rubna channal wagta mari waytimaa...‼ ሼር አድርጉ https://youtube.com/channel/UCXEEolrW8GseVR5EDy9BHwQ

መካ = ሀሳብ ሰንቄያለሁ ከዚያ ከበረሃ አንጀት ከሚበላው ከሚያሰኘው ውሃ የነሱመያ ጣር የነቢላል “አሐድ” ያብከነክነኛል በትዝታ ንዳድ በነብይ ዱዐ የሞላሽ በረካ ሰላማዊት ሀገር ቅድስቲቷ መካ! - (ኢብኑ ሙነወር፣ ጳጉሜ 2/2006) https://t.me/IbnuMunewor

☔️Assalaamu Qaleykum Waracmatullaahi wabarakaatuh Abar axcih 18-9-2014 i.l.l logyi magaalak hudah masjidil Shek Md Awwal Md Cayaat " عقيدة الواسطية" xeqsita kitaabih darsi neh qimbiimeleemih taagah, tama darsik raaqe waytaanam massakxxaluk sin kassisna!

🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

ዝቅ የማይል ብቸኛው ሰንደቅ‼ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 ✍ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች (UAE) ንጉስና ፕሬዝዳንት የሆነው ኸሊፋ ቢን ዘይድ መሞቱን ተከትሎ ሐዘ
ዝቅ የማይል ብቸኛው ሰንደቅ‼ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 ✍ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች (UAE) ንጉስና ፕሬዝዳንት የሆነው ኸሊፋ ቢን ዘይድ መሞቱን ተከትሎ ሐዘናቸውን ለመግለፅ የሃገሪቱ ሰንደቅ አላማና የወዳጅ ሃገሮች ሰንደቅ አላማ ዝቅ ብሎ እንዲውለበለብ ተደርጓል። ከነዚህ መካከል አንድ ሰንደቅ ብቻ ከከፍታው ዝቅ አላለም። እርሱም የሳዑዲ ዓረቢያ ሰንደቅ ነው። ለምን ይሆን? በፕሬዝዳንቱ ሞት ተደስታ? ሃገሪቱን ጠልታ? አይደለም! ይልቁንም በሃገረ ሳዑዲ ባንድራ ላይ የሚገኘው በአረንጓደው ጨርቅ ላይ በነጭ የተጻፈ ጽሑፍ «لا إله إلا الله محمد رسول الله» (ከአላህ ውጭ በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም፤ ሙሐመድም የአላህ መልዕክተኛ ነው!) የሚለው የመጀመሪያው የእስልምና እና የኢማን ምሰሶ ስለሆነ፤ በምንም ታዕምር ዝቅ ማለት ስለሌለበት ነው። አይደለም የወዳጅ ሃገሮቿ የራሷ ንጉሶችና መሪዎች አሊያም ዑለማዎች ቢሞቱ እንኳ፤ በየትኛውም ታዕምር ዝቅ አይደረግም። ልክ እንደዚሁ በአንድ ወቅት ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ፌዴራሽን (FIFA) የየሃገራቱን ሰንደቅ አርማ በኳስ ላይ ሲያትም፤ የሳዑዲ ዓረቢያ ብቻ ስለከለከለች አልታተመም። ጭራሽ በእግር በሚመታ ኳስ ላይማ እንደት ይታሰባል! አላህ ህዝቦቿን፣ መሪዎቿንና ዑለማዎቿን ይጠብቃቸው። ስህተት ያለበትንም ያስተካክለው። 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 || t.me/MuradTadesse

ያ አላህ‼ ======== (እስኪ ሁላችሁም ሼር አድርጉት! አንድ ወንድም አሳዛኝ መልዕክት ነው የላከልኝ!) || ✍ ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ህጻን ሐምዛ ደመቀ ይባላል። እድሜው 13 ዓመት ነው
ያ አላህ‼ ======== (እስኪ ሁላችሁም ሼር አድርጉት! አንድ ወንድም አሳዛኝ መልዕክት ነው የላከልኝ!) || ✍ ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ህጻን ሐምዛ ደመቀ ይባላል። እድሜው 13 ዓመት ነው። ዘዉዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል እናቱን ሲያስታምም ቆይቶ ከሁለት ቀን በፊት ሐሙስ ዕለት ግንቦት 04, 2014 E.C. ጠፍቷል:: ዛሬ ግንቦት 06, 2014 E.C. እናቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች። ነገ ግንቦት 07, 2014 E.C. የእናቱ ስርዓተ ቀብር ይፈጸማል። እርሱ ግን የለም። መቼም እርሱ አስተማሚ የሆነው ሌላ ቅርብ ቤተሰብ ወይም የደረሰ ልጅ ቢጠፋ ነው! አዲስ ሰለምቴዎች ናቸው። ከመስለሙ በፊት ስሙ ዮሐንስ ነበር። እባካችሁ በፍጥነት በማፋለግ እርዱን ብሎኛል። ምናልባትም እናቱ ነገ ቀብር ከመግባቷ በፊት ቢደርስ መልካም ነው። ያማል በጣም! አላህ ይዘንላት። ማረፊያዋን ጀነተ-ል-ፊርደውስ ያድርግላት። ለልጇም ሶብርንና ጽናትን አላህ ይስጠው። የፈላጊ ስልክ: 0911251194 እባካችሁ ሁላችሁም በየግሩፑ፣ በየገጹ በሁሉም ማኅበራዊ ሚዲያ ሼር አድርጉላቸው!

*የሸዋልን ፆም ለጀመሩ እህቶች አምስት አስፈላጊ ጥቆማዎች* الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله وعلى آله وصحبه، أما بعـد: ከሸዋል ፆም ጋር በተያያዘ ብዙ እህቶች ከሚጠይቋቸው ጥያቄዎች በመነሳት አምስት ጥቆማዎች ይኖሩኛል፤ *1) ቀዳ ያለባት ሴት ከቀዳና ከሸዋል ሱና የትኛውን ታስቀድም?* ☞ በሀይድ ወይም በወሊድ ደም ምክኒያት ረመዳንን አሟልታ ያልፆመች ሴት፤ ከሸዋል ስድስት ቀናት መፆምን አስመለክቶ በሀዲስ የተጠቀሰውን የአንድ አመት ፆም ምንዳ ለማግኘት አጅሩን እንደሚያገኝ ቃል የተገባለት ረመዳንን ካሟላ በኋላ የፆመው ሰው ስለሆነ፤ ቅድሚያ ረመዳንን መፆም ግድ ስለሚል በተቻላት መጠን ከሸዋል ሱና በፊት የረመዳንን ቀዷ ለማጠናቀቅ መሞከር ይኖርባታል። ይህ ከመጠራጠር ለመውጣት እና አጅሩን ከማግኘት አንፃር ኢባዳውን በአስተማማኝ መሰረት ላይ ለማሳረፍ ይረዳል። 📚 የሳውዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ ይህንን በማስመልከት እንዲህ ብሏል፤ ¹ «ከረመዳን የተወሰኑ ቀናት ያሉበት ሰው በቅድሚያ እነሱን ሊፆምና ከዛ በኃላ ከሸዋል ወር ስድስት ቀናትን ሊፆም ይገባል፤ ምክኒያቱም ረመዳንን አስከትሎ ከሸዋል ስድስት ቀን ሊፆም የሚችለው ረመዳንን አሟልቶ ከፆመ ነው።» ፈታወለጅናህ 10/392 በተጨማሪን ሴቶች ይህንን መተግበራቸው ያለባችውን ቀዷ በጊዜ መክፈል ይችሉ ዘንድ ያበረታቸዋል። *2) የረመዳንን ወር በሙሉ ካልፆመችስ?* 📚 ሸይኽ ኡሰይሚን እንደገለፁት² በወሊድ ወይም በተለያዩ በሽታዎች ምክኒያት ረመዳንን ሙሉዉን መፆም ያልቻለች ሴት ሸዋልን ቀዳ በማውጣት ከጨረሰችና ስድስቱን የሱና ቀናት መፆም የምትችልበት ጊዜ ሸዋል ውስጥ ካላገኘች የዘገየችው ከአቅም በላይ በሆነ ምክኒያት (ደሩራ) ስለሆነ ቀጣዩ የዙልቂእዳ ወር ከገባ በኃላም ቢሆን በሸዋል ሱና ነይታ ፆሟን ብታሟላው ኢን ሻ አላህ አጅሩን ታገኛለች። ይህንን መልእክት ያዘለውን የሸይኽ ኡሰይሚን ፈትዋ በመጅሙኡል ፈታዋ 20/19 ያገኙታል *3) ቀዳና የሸዋል ሱናን በአንድ ኒያ መፆም* 📚 ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ (ኑሩን አለደርብ)² የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ላይ ተጠይቀው ሲያብራሩ እንዲህ ብለዋል፤ «የስድስቱን ቀናት ፆም ከፈለገች በቅድሚያ ቀዳ አውጥታ በመቀጠል ሱናውን ፆም ትፁም። በሸዋል ወር ቀዳ አውጥታ ስድስቱን ቀናትም ከፆመች ትልቅ ኸይር ነው። የስድስቱን የሸዋል ቀናት ፆም ከቀዳ ጋር በአንድ ኒያ ብትፆም ግን የስድስቱን ቀናት አጅር ታገኛለች ብዬ አላስብም። የሸዋል ፆም የሚፆመው በተገደበ ጊዜ ሲሆን እራሱን የቻለ ኒያ ይፈልጋል።» ስለዚህም ሁለቱን በአንድ ላይ መፆም ሳይሆን ቅድሚያ ረመዳንን አሟልቶ ሱናውን ፆም መጀመር የተሻለ ነው። *4) የሸዋል ወር የመጀመሪያዎቹ ስድስት ቀናት ቢያልፉስ?* ☞ ብዙ ሴቶች የሸዋል ፆም የሚባለው ወሩ እንደገባ ያሉት ስድስት ቀናት ብቻ ይመስሏቸዋል። ይህ ስህተት ነው። በሀዲሱ የተጠቀሰው ምንዳ ከሸዋል ወር ስድስት ቀናት የፆመን ሰው ሁሉ ይመለከታል። ይህ ደግሞ መጀመሪያም መጨረሻም በመካከልም ሊሆን ይችላል። *5) የሸዋልን ፆም አከታትሎ መፆም* ☞ ሸዋል እንደገባ ብዙ ሰዎች አከታትለው በመፆም ይጨርሳሉ። ይህም ስንፍናን ለማስወገድና በረመዳን ያካበቱትን የመፆም ብቃት ላለማጣት ከማሰብ ነው። ነገር ግን በተቃራኒው ሰኞና ሀሙስ እንዲሁም አያመልቢድ በመፆም ሱና ፆም የመፆምን ልምድ ማዳበርም መልካም ነው። አንዳንድ ሴቶች አከታትለው መፆማቸው ግዴታ ስለሚመስላቸው ከመፆም ይሳነፋሉ። ይህ ሊታረም የሚገባው ግንዛቤ ነው። አላህ ፆማችንን ይቀበለን ዘንድ እማፀነዋለሁ! አቡጁነይድ ሸዋል 4/10/1436 ————// ———— ¹ فتاوى الجنة الدائمة 10/392 ² مجموع الفتاوى 20/19 ³ من موقع الشيخ http://www.binbaz.org.sa/node/13470 t.me/abujunaidposts

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ስልክ በመደወል ሎተሪ ደርሷችኋል ወይም የተለያዩ እድሎችን አግኝታችኋል በማለት ገንዘብ እንድትልኩ የሚጠይቁ ወይም የሚነግሯችሁን ትእዛዞች እንድትፈፅሙ በመጠየቅ ከባንክ አካውንታችሁ ብር የሚወስዱ አጭበርባሪዎች ስለተበራከቱ ጥንቃቄ አድርጉ። = https://t.me/IbnuMunewor

Part 3 A bar logyi magaalak hudah masjidil maghrib salaatak lakal daqwâ barnaamij anele, Insha Allaah Sinnii kee sinni wadaayah tacdureenim gibbata !! Ammunti "baqli barral le cakkiiy, barra baqlal le cakki" wagsiisa ammuntay inkih nee wagitta kinniimih sabbatah kak maraaqina! 🎙Shek Md Awwal Md Cayaat(cafizahullaah) ✍Share https://t.me/httpsDiiniKeeAnaakara

💫 #مكتبة_عفر_الإلكترونية ♻️https://t.me/AfarElectronicLibrary 💫 #عالم_الكتب_والمعرفة_السنية ♻️https://t.me/Qaalamalkutubwalmaqrifaasson 💫 #شبكة_فجر_العفر ♻️https://t.me/AfarMahaNetwork 💫 #Diinii_kee_Anaakar ♻️https://t.me/httpsDiiniKeeAnaakara 💫 #Kassis_media_network ♻️https://t.me/Kassismedianetwork

https://t.me/AfarElectronicLibrary💫#مكتبة_عفر_الإلكترونية ♻️https://t.me/MaktabatulAfar 💫 #عالم_الكتب_والمعرفة_السنية ♻️https://t.me/Qaalamalkutubwalmaqrifaasson 💫 #شبكة_فجر_العفر ♻️https://t.me/AfarMahaNetwork 💫 #Diinii_kee_Anaakar ♻️https://t.me/httpsDiiniKeeAnaakara 💫 #Kassis_media_network ♻️https://t.me/Kassismedianetwork

قناة تهتم برفع وتحميل الكتب والدراسات التي تخص القرن الأفريقي بصفة عامة وشرق أفريقيا ودول الجوار لها والعفر بصفة خاصة https://t.me/AfarElectronicLibrary

Away 3am naddal "normalize" abak genxam tamballe! ① Garqiino ② Diraaba ③ Dalwa Ta aidiicam Islaaminnâ diinil wagitnek, qafar qaadah wagitnek inkih #sahile caagid kinni !! Cubbusnam faxximta!! https://t.me/httpsDiiniKeeAnaakara ✍Md Ali

💫 #المكتبة_العفرية ♻️https://t.me/MaktabatulAfar 💫 #عالم_الكتب_والمعرفة_السنية ♻️https://t.me/Qaalamalkutubwalmaqrifaasson 💫 #شبكة_فجر_العفر ♻️https://t.me/AfarMahaNetwork 💫 #Diinii_kee_Anaakar ♻️https://t.me/httpsDiiniKeeAnaakara 💫 #Kassis_media_network ♻️https://t.me/Kassismedianetwork

💫 #مكتبة_العفرية ♻️https://t.me/MaktabatulAfar 💫 #عالم_الكتب_والمعرفة_والسنية ♻️https://t.me/Qaalamalkutubwalmaqrifaasson 💫 #شبكة_الفجر_العفر ♻️https://t.me/AfarMahaNetwork 💫 #Diinii_kee_Anaakar ♻️https://t.me/httpsDiiniKeeAnaakara 💫 #Kassis_media_network ♻️https://t.me/Kassismedianetwork

ፊልምና_ድራማን_ማን_ጀመራቸው_በዲኑስ_እንዴት_ይታያሉ.mp35.71 MB

photo content

🔺Ramadhaan aqbuduk suge maraw, Ramadhaan fooreh! ☝️ Yallah yaqbude maraw, Yalla waara Rabbi kinni !! Hayye !!! https://t.me/httpsDiiniKeeAnaakara ✍Md Ali