DJ JOP - ዲጄ ጆፕ
Відкрити в Telegram
ሰርግዎን በዲጄ ጆፕ ያድምቁ! ------------------------------------- 🛑 የስራ ስልክ 👉 +251911 53 43 99
Показати більше6 098
Підписники
Немає даних24 години
-137 днів
-5530 днів
Архів дописів
6 098
ወላይታ ሶዶ በሚገኘው ግዙፉ ክለብ ዮቱ (Club Yo Tu) መስራት የሚፈልግ ጎበዝ ልምድ ያለው ዲጄ ካለ በዚህ ስልክ ደውሏቹ አመልክቱ አናግራቸው!!!
☎️ +251 91 145 6691 (Dagi)
6 098
ይህን ሞቅ ያለ ምርጥ Nonstop mix ክረምት ልለቀው ያዘጋጀውት ነበር ሆኖም አሁን ተለቋል ዘና በሉበት ። እንደምትወዱት እርግጠኛ ነኝ
6 098
+1
የዘንድሮ የአለም 100 ዲጄዎች ደረጃ ይህን ይመስላል። ከአፍሪካ black koffee የተሰኘው የafro house dj አስራ አራተኛ 14 ደረጃ በመያዝ ብቸዋው የአፍሪካ ተወካይ ሆኛል። ዲቪድ ጌታ በ58 አመቱ እድሜ ሳይገድበው አሁንም 1ኛ ነው። እድሜ ከሰጠን እና በትምርት
እና በእውቀት የተገነባ ትውልድ ከመጣ አንድ ኢትዮጲያዊ ዲጄ ምናይበት ግዜ ይመጣል። በነገራችን ላይ እዚህ ዝርዝር ላይ ያሉት ዲጄዎች ሁሉም ዲጄዎች ብቻ ሳይሆኑ ሙዚቃ አቀናባሪ ናቸው የራሳቸው አልበም ም አላቸው።
