DJ JOP - ዲጄ ጆፕ
الذهاب إلى القناة على Telegram
ሰርግዎን በዲጄ ጆፕ ያድምቁ! ------------------------------------- 🛑 የስራ ስልክ 👉 +251911 53 43 99
إظهار المزيد6 377
المشتركون
-724 ساعات
+47 أيام
-13230 أيام
أرشيف المشاركات
6 378
Repost from DJ DAVE ETHIOPIA
Alaweraw (Remix) - Lark ft. Kestet x Prod Fre
https://youtu.be/cpuxioDU7fo?si=bFacdmv_7sSf6dyj
6 378
+1
ብዙ ሰዎች ሙዚቃ ማዳመጥ የቀነሱ ይመስለኛል።
የድሮ Energy የላቸውም እናም ጥናቱ እንደዚህ ይላል
ብዙ ሰዎች ሙዚቃ ማዳመጥ ያቆሙበት ዋናው ምክንያት የዘመናችን የቴክኖሎጂ አጠቃቀምና የአኗኗር ዘይቤ ባመጡት ከፍተኛ የስራ ጫና ምክንያት የትኩረት ማጠር (Attention Span) በመፈጠሩ እና ከቀድሞው በተለየ ጊዜያቸውን ለ ፖድካስቶች፣ አጫጭር ቪዲዮዎች (ለምሳሌ፦ TikTok፣ YouTube Shorts) ስለሚሰጡ ነው።
ከዚህ በተጨማሪ ስዎች ሙዚቃ ከመደበኛ ማዳመጥ ይልቅ ወደ ኋላ ቀርተው የቆዩ ሙዚቃዎችን መምረጥ የሚፈልጉበት ሁኔታ ተፈጥሯል።
የሙዚቃ ማዳመጥ ልማድ እንዲቀንስ ወይም እንዲቀየር ካደረጉ ዋና ዋና ምክንያቶች መካከል፡
✅ የጊዜ እጥረት እና የኑሮ ጫና፦ ሰዎች ለስራ፣ ትምህርት ወይም ለቤተሰብ በሚሰጡት ጊዜ ውስጥ ሙዚቃን ከበስተጀርባ (background music) ብቻ የሚያደርጉት ጊዜ እየጨመረ መጥቷል።
✅ የቀልብ መሳብ (Distractions) እና ትኩረት፦ የማህበራዊ ሚዲያ መረጃዎች በጣም ፈጣን በመሆናቸው፣ አንድን ሙዚቃ ሙሉ ለሙሉ ከመከታተል ይልቅ ፈጣን መዝናኛዎችን መምረጥ በሰዎች ዘንድ የተለመደ ሆኗል።
✅ የይዘት ጥራት እና የፈጠራ እጥረት፦ አዳዲስ ሙዚቃዎች ከበፊቱ በበለጠ ፍጥነት የሚሰሩ በመሆናቸው፣ አንዳንዶች የቀድሞዎቹን ሙዚቃዎች ያህል ትርጉም እና ጥልቅ ስሜት እንደሌላቸው ይሰማቸዋል።
✅ የድምፅ ብክለት እና ከፍተኛ ድምፅ፦ በከተሞች (እንደ አዲስ አበባ ባሉ አካባቢዎች) ያለው ከፍተኛ የትራፊክ እና የሰዎች ሁካታ ሰዎች በጆሮ ማዳመጫም ሆነ በሌላ መንገድ በፀጥታ ሙዚቃ እንዳያደምጡ እንቅፋት ሆኗል።
እና እናንተም እንደዚህ ነው ሚሰማችሁ ወይስ እንደድሮው በደንብ ታዳምጣላችሁ???
#djjop
6 378
https://www.tiktok.com/@dj_jop_ethio?_r=1&_t=ZS-96uWqt1ahM4
ሰላም ቤተሰቦቸው እረ ይህንን ከላይ ያለውን ቲክቶክ ውስጥ። ገብታችሁ “ copy Link “ በሉልኝ።
6 378
የኛ ጊዜ የዲጄዎች የክብር ፓርቲ
🤍🎧🤍
ክቡራን መላው የኢትዮጵያ ዲጄዎች፣
በሙዚቃ እና በመዝናኛ ዓለም ላይ ለዓመታት ያሳያችሁትን ፈጠራ፣ ትጋት እና ለሙያው ያበረከታችሁትን ከፍተኛ አስተዋፅኦ ለማክበር እንዲሁም አዝናኙ የሚዝናናበትን “ የኛ ጊዜ DJs exculisive Party” በተሰኘው ልዩ የክብር እና የመዝናኛ ቀን በክብር በባለቤትነት እንድናዘጋጀው ተጋብዛችኋል።
ይህ ፕሮግራም ነባሩንና በቅርቡ ወደ ሙያው የተቀላቀሉትን የዲጄ ባልደረቦች ለማቀራረብ፣ ልምድ ለመጋራት፣ የሙዚቃ ባህልን ለማክበር እና በሙያው ውስጥ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላደረጉ ነባርና አዳዲስ ዲጄዎች የሽልማት እና እውቅና የመስጠት ፕሮግራም ይካሄዳል። ፕሮግራሙንም ኢትዮጵያ ውስጥ በሙያው ላይ የተሰማሩ ሁሉም ኤቨንቱን በባለቤትነት እንድናዘጋጀው እየጋበዝን
✨ በፕሮግራሙ ውስጥ፦
• የቀጥታ DJ Performance
• ኔትወርኪንግ እና የልምድ ልውውጥ
• የክብር ሽልማት
• የፎቶ እና ሬድ ካርፔት ፕሮግራም
• ልዩ የWhite Dress Code ድባብ
በመፍጠር በውስጣችን ያለውን አቅም ፍፁም ፍቅር በተሞላበት ዲጄው ምን ድረስ መሄድ እንደሚችል ልናሳይበት የምንችልበትን የመጀመሪያ ፕሮግራም አስጀምረናል ተቀላቀሉን።
ከአክብሮት ጋር፣
ሀሳቡን እኛ ብናስጀምረውም ኤቨንቱ ግን የሁሉም ባለሙያ ስለሆነ ማንኛውንም አስተያየት እና ለኤቨንቱ ገንቢ ነው የምትሉትን ሁሉ በ 0911258520 ቴሌግራም ላይ መልእክት ያስቀምጡልን
ከአክብሮት ጋር
6 378
ለዲጄ ስራ ፈላጊዎች 🔥
ሆሳና ከተማ 2 ጎበዝ ዲጄ ይፈለጋል።
ሄዳችሁ ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ ልጆች በዚህ ስልክ ደውሉለት
+251 94 667 2846
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
