fa
Feedback
DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

رفتن به کانال در Telegram

ሰርግዎን በዲጄ ጆፕ ያድምቁ! ------------------------------------- 🛑 የስራ ስልክ 👉 +251911 53 43 99

نمایش بیشتر
6 377
مشترکین
-724 ساعت
+47 روز
-13230 روز
آرشیو پست ها
Group 30 DJ class
Group 30 DJ class

Repost from DJ DAVE ETHIOPIA
Alaweraw (Remix) - Lark ft. Kestet x Prod Fre https://youtu.be/cpuxioDU7fo?si=bFacdmv_7sSf6dyj

volume 167 -
volume 167 -

ከብዙ ቆህታ በኃላ volume 167 ወቷል ዘና በሉበት

ብዙ ሰዎች ሙዚቃ ማዳመጥ የቀነሱ ይመስለኛል። የድሮ Energy የላቸውም እናም ጥናቱ እንደዚህ ይላል ብዙ ሰዎች ሙዚቃ ማዳመጥ ያቆሙበት ዋናው ምክንያት የዘመናችን የቴክኖሎጂ አጠቃቀምና የአኗኗር ዘይ
+1
ብዙ ሰዎች ሙዚቃ ማዳመጥ የቀነሱ ይመስለኛል። የድሮ Energy የላቸውም እናም ጥናቱ እንደዚህ ይላል ብዙ ሰዎች ሙዚቃ ማዳመጥ ያቆሙበት ዋናው ምክንያት የዘመናችን የቴክኖሎጂ አጠቃቀምና የአኗኗር ዘይቤ ባመጡት ከፍተኛ የስራ ጫና ምክንያት የትኩረት ማጠር (Attention Span) በመፈጠሩ እና ከቀድሞው በተለየ ጊዜያቸውን ለ ፖድካስቶች፣ አጫጭር ቪዲዮዎች (ለምሳሌ፦ TikTok፣ YouTube Shorts) ስለሚሰጡ ነው። ከዚህ በተጨማሪ ስዎች ሙዚቃ ከመደበኛ ማዳመጥ ይልቅ ወደ ኋላ ቀርተው የቆዩ ሙዚቃዎችን መምረጥ የሚፈልጉበት ሁኔታ ተፈጥሯል። የሙዚቃ ማዳመጥ ልማድ እንዲቀንስ ወይም እንዲቀየር ካደረጉ ዋና ዋና ምክንያቶች መካከል፡ ✅ የጊዜ እጥረት እና የኑሮ ጫና፦ ሰዎች ለስራ፣ ትምህርት ወይም ለቤተሰብ በሚሰጡት ጊዜ ውስጥ ሙዚቃን ከበስተጀርባ (background music) ብቻ የሚያደርጉት ጊዜ እየጨመረ መጥቷል። ✅ የቀልብ መሳብ (Distractions) እና ትኩረት፦ የማህበራዊ ሚዲያ መረጃዎች በጣም ፈጣን በመሆናቸው፣ አንድን ሙዚቃ ሙሉ ለሙሉ ከመከታተል ይልቅ ፈጣን መዝናኛዎችን መምረጥ በሰዎች ዘንድ የተለመደ ሆኗል። ✅ የይዘት ጥራት እና የፈጠራ እጥረት፦ አዳዲስ ሙዚቃዎች ከበፊቱ በበለጠ ፍጥነት የሚሰሩ በመሆናቸው፣ አንዳንዶች የቀድሞዎቹን ሙዚቃዎች ያህል ትርጉም እና ጥልቅ ስሜት እንደሌላቸው ይሰማቸዋል። ✅ የድምፅ ብክለት እና ከፍተኛ ድምፅ፦ በከተሞች (እንደ አዲስ አበባ ባሉ አካባቢዎች) ያለው ከፍተኛ የትራፊክ እና የሰዎች ሁካታ ሰዎች በጆሮ ማዳመጫም ሆነ በሌላ መንገድ በፀጥታ ሙዚቃ እንዳያደምጡ እንቅፋት ሆኗል። እና እናንተም እንደዚህ ነው ሚሰማችሁ ወይስ እንደድሮው በደንብ ታዳምጣላችሁ??? #djjop

https://www.tiktok.com/@dj_jop_ethio?_r=1&_t=ZS-96uWqt1ahM4 ሰላም ቤተሰቦቸው እረ ይህንን ከላይ ያለውን ቲክቶክ ውስጥ። ገብታችሁ “ copy Link “ በሉልኝ።

የኛ ጊዜ  የዲጄዎች የክብር ፓርቲ 🤍🎧🤍 ክቡራን መላው የኢትዮጵያ ዲጄዎች፣ በሙዚቃ እና በመዝናኛ ዓለም ላይ ለዓመታት ያሳያችሁትን ፈጠራ፣ ትጋት እና ለሙያው ያበረከታችሁትን ከፍተኛ አስተዋፅኦ ለማክበር እንዲሁም አዝናኙ የሚዝናናበትን “ የኛ ጊዜ  DJs exculisive Party” በተሰኘው ልዩ የክብር እና የመዝናኛ ቀን በክብር በባለቤትነት እንድናዘጋጀው ተጋብዛችኋል። ይህ ፕሮግራም  ነባሩንና በቅርቡ ወደ ሙያው የተቀላቀሉትን የዲጄ ባልደረቦች  ለማቀራረብ፣ ልምድ ለመጋራት፣ የሙዚቃ ባህልን ለማክበር እና በሙያው ውስጥ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላደረጉ ነባርና አዳዲስ ዲጄዎች የሽልማት እና እውቅና የመስጠት ፕሮግራም ይካሄዳል። ፕሮግራሙንም  ኢትዮጵያ ውስጥ በሙያው ላይ የተሰማሩ ሁሉም ኤቨንቱን በባለቤትነት እንድናዘጋጀው እየጋበዝን ✨ በፕሮግራሙ ውስጥ፦ • የቀጥታ DJ Performance • ኔትወርኪንግ እና የልምድ ልውውጥ • የክብር ሽልማት • የፎቶ እና ሬድ ካርፔት ፕሮግራም • ልዩ የWhite Dress Code ድባብ በመፍጠር በውስጣችን ያለውን አቅም ፍፁም ፍቅር በተሞላበት ዲጄው ምን ድረስ መሄድ እንደሚችል ልናሳይበት የምንችልበትን የመጀመሪያ ፕሮግራም አስጀምረናል ተቀላቀሉን። ከአክብሮት ጋር፣ ሀሳቡን እኛ ብናስጀምረውም ኤቨንቱ ግን የሁሉም ባለሙያ ስለሆነ ማንኛውንም አስተያየት እና ለኤቨንቱ ገንቢ ነው የምትሉትን ሁሉ በ 0911258520  ቴሌግራም ላይ መልእክት ያስቀምጡልን ከአክብሮት ጋር

Story

Story

ለዲጄ ስራ ፈላጊዎች 🔥 ሆሳና ከተማ 2 ጎበዝ ዲጄ ይፈለጋል። ሄዳችሁ ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ ልጆች በዚህ ስልክ ደውሉለት +251 94 667 2846

Story

Story

Story

Story

Tiktokኬ ሪፖርት ስለሆነ ኮፒይ ሊንክ በሉልኝ ። https://vt.tiktok.com/ZS9c4eGQo/

Virtual DJ pro full version