fa
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

رفتن به کانال در Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
2 217
مشترکین
+1424 ساعت
+747 روز
+48430 روز
آرشیو پست ها
ሞት እና ቁርዓን የማይገስጹት ሰው  ተራሮች ፊቱ ላይ ቢጋጩ እንኳን አይገስጽፁትም እደቁረአን አስተማሪ እና መካሪ  የለም እደሞት እኮ ጥፍጥና ቆራጭ የለም https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ቡና እየጠጣቹህ አንብቧት እስኪ ትዳር  ትልቁ ለነፍስ መዳሃኒት ነው ምንም አይነት መደሃኒት ሳትወስድ الزواج قد يكون أقوى علاج نفسي بدون دواء ተዘወጁ ስላችሁ ነው እደዚህ ፕስት ያሳቀኝ የለም  ክክክክ 👀👀 አሁን ላይ ግን ከትዳር እየራቁ ነው ሲሺሩ እና በሽታ ሲለቃቸው ማየት የያዝኩት ወይስ ተሳሳኩኝ    ትዳር ለሰው ልጅ አስፈልጊ እና    ጡሩ ነበረ ግን  እኔጃ ብቻ  ፈውስ በላጤነት ነው ተመችቶ ያየሁት ክክክክ ለማናቸውም ያገባቹህ  እንፈታ እዳትሉ ዋ    ያላገባቹህ ደግሞ ትክክለኛ መዳኒት የሚሰጠውን ዘዋጅ ይወፍቀን    ትዳር መዳኒት ከሆኑ   ፈዋሹን ብላቹህ በዱዓ በርቱ   ያገቡት ሁሉ   መዳኒት የወሰዱ እዳይመስላቹህ  በሽታም ያተረፉ አሉ      በተመሳሳይም  የዱኒያን ጀነት የሚኖሩ አሉ الطيبين للطيبات መልካም ከመልካሞቹ የተገናኙት ጥንዶች ምንኛ ያማረቺን ኑሮ ኖሩ ማሻአሏህ ያረቢ ከፊረአውን እና ከአሲያ አይነት ትዳር  እኔንም እህቶቸንም ጠብቀን ጠብቃቸው

አድስ ቻናል መክፈት የፈለጋቹህ ወድም እህቶቸ ለስማቹህ القول السديد ስጦታ አበርኮቶላቹሀል ደሞም ወደቻናሉ ብቅ በሉ እና ጎብኘት አድርጉት📖🎧 1) هداية القلوب የልቦች መሪ 2) طريق الحق የእውነት መንገድ 3) بصاءر النور የብረሀን ግንዛቤ 4) كنوز السنة የሱና ሀብቶች 5) نور السنة የሱና ብረሀን 6)وجيب القلوب ልቦች የሚንቀጠቀጡበት 7) قمة الحكمة የጥበብ ጫፍ 8) مفاتيح العلم የእውቀት ቁልፎች 9) حرث القوب የልቦች እርሻ 👆👆👆👆👆👏👏👏 https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

እደት አደራቹህ ቤተሰብ 💺🧆🌮☕️🫖 ሊኩን ሌ ሸር አታረኩም🌶🌶

مشايخ السنة زينة الأرض رحمهم الله من مات منهم وحفظهم الله من كان حيا منهم የሱና ኡስታዞች መሻይኮች የምድር ጌጥ ናቸው ከነሱ የሞተውን አላህ ይማረው ከነሱ ሕያው የሆነውን አላህ ይጠብቀው አሏህ ይጠብቃቸው የሱና ኡስታዞቻቺንን በቻናል ላይ ሊቭ ሲገቡ ገብተን እንከታተላቸው ሰው በማንበብ ብቻ ሳይሆን በማዳመጥ ቡዙ የሚስተካክለው ነገር አለው እና https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ዛሬ ላይ ከቤተሰቦችሽ ባላይ እኔ አወድሽለሁ ሲልሽ ካመንሺው ነገ ፍቅሩ ሲያልቅ አንቺ እንኳን ለእኔ ወልደውሺ ደከመው ላሳደገሽ ቤተሰቦችሽም አልሆንሽ እንድሚልሽ አትዘንጊው ነቃ ቢይ ወልደው ካሳደጉሽ
+1
ዛሬ ላይ ከቤተሰቦችሽ ባላይ እኔ አወድሽለሁ ሲልሽ ካመንሺው ነገ ፍቅሩ ሲያልቅ አንቺ እንኳን ለእኔ  ወልደውሺ ደከመው ላሳደገሽ ቤተሰቦችሽም አልሆንሽ እንድሚልሽ አትዘንጊው ነቃ ቢይ ወልደው ካሳደጉሽ ቤተሰቦችሽ ባላይ ማንም አይወድሽም እንዳደዜ ሴቶች ስናፈቅር ልባችንን የሚጋርደን አለ ልበል ክክክ   ለማንኛውም  ነቃ ልንል ይገባናል   ሲጀመር  ቤተሰቦችሺን ካላከበርሽ  ባልሽ ራሱ አያከብርሺም   እመኚ አንዳደዜ የሚፃፉት ፖስቶች   የተሞከሩ ናቸው ✅ በሂወታቺን ያሳለፍናቸው ናቸው ገና የሚመጡ እዳይመስልሽ      ስለዚህ ከነዛ   ብዙ ካሳለፉት እህቶች   ነቅል ያዢ ፍቅር ጥሩ እና ሂወትን የሚያስውብ  ነው  ግን እውቀት እና አደብ ጋር ካልተያዘ ይበላሻል  ስለዚህ ልብሽን ጠብቂ አእምሮሽን አጠናክሪ እና እውነተኛ ፍቅርን ተጠብቂ አላህ ለሁሉም እህቶች ጥሩ የሕይወት ጓደኛ እና የተረጋ ቤተሰብ ይስጠን https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

نية واضحة የተወሰነ ግብ ማውጣት ሰው ግቡ ግልጽ ካልሆነ ሥራውን መጨረስ አይችልም ምዕራፍ 1 አጠናቅቃለሁ ብለህ በትክክል ግብ እቅድ ማውጣት አለበት ግብህ ትንሽ እና የተወሰነ ከሆነ ልብህ በዚያ
نية واضحة  የተወሰነ ግብ ማውጣት ሰው ግቡ ግልጽ ካልሆነ ሥራውን መጨረስ አይችልም ምዕራፍ 1 አጠናቅቃለሁ ብለህ በትክክል ግብ እቅድ ማውጣት አለበት ግብህ ትንሽ እና የተወሰነ ከሆነ ልብህ በዚያ ላይ ብቻ ያበቃል وقال النبي صلى الله عليه وسلم: أحب الأعمال إلى الله أدومها وإن قل ነቢዩ ሙሀመድ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- አላህ የሚወደው ሥራ ትንሽ ቢሆንም የሚዘልቅ ነው አንድ ሰው አንድ ጊዜ ብዙ ሥራ ቢሰራ ግን ከዚያ በኋላ ቢተው አይጠቅመውም። ነገር ግን ትንሽ ሆኖ ቢሆንም በየቀኑ የሚቀጥል ሥራ አላህ በጣም ይወደዋል ስለዚህ የኦላይን  ተማሪዎች ትንሽ ትንሽ ብትጀምሩም በየቀኑ መቀጠል አለባችሁ ትንሽ ውሃ በየቀኑ ዛፍን እንደሚያሳድገው ሁሉ ትንሽ ትምህርት በየቀኑ ዕውቀትህን ያሳድጋል https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

ከማንም ጋ አትወዳደር ከትላንቱ ዛሬን አንተ ብቻ ጋር ውዳደር የሌላውን ጉዞ አይተህ ራስህን አታደክም። እውነተኛ እድገት የሚመጣው ትላንት ከነበርከው የተሻለ እንድትሆን ስትጥር ነው። ውድርህ ከራስህን
+8
ከማንም ጋ አትወዳደር ከትላንቱ ዛሬን አንተ ብቻ ጋር ውዳደር የሌላውን ጉዞ አይተህ ራስህን አታደክም። እውነተኛ እድገት የሚመጣው ትላንት ከነበርከው የተሻለ እንድትሆን ስትጥር ነው። ውድርህ ከራስህን ጋር መጀመር አለብህ https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

የቻናሉ ስም ምድነው ምን ማለት ነው ለምትሉ እህቶች ነው 👇👇👇👇👇 القول السدید ትክለኛ ንግር ወይም ቀና ትክክለኛ ቃልማለት ነው ከእውነት የማይወጣ ይህ ቃል በቁርኣን ውስጥ በተደጋሚ
የቻናሉ ስም ምድነው ምን ማለት ነው ለምትሉ እህቶች ነው 👇👇👇👇👇 القول السدید ትክለኛ ንግር ወይም ቀና ትክክለኛ ቃልማለት ነው   ከእውነት የማይወጣ ይህ ቃል በቁርኣን ውስጥ በተደጋሚ ይጠቀሳል "يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَقُولُوا قَوْلًا سَدِيدًا"  እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ ትክለኛውን ነገር ተናገሩ" ማለት ነው ዋናው ትርጉሙ እውነትን መናገር፣ ሐቀኛ መሆን  ለበጎ ነገር የሚያመራ እና ከውሸትና ከማዛባት የጸዳ ንግር ነው ኢንሸአሏህ ቻናሉም ያድጋል አሏህም ከውሸት ከባጢል ፓስቶች እና ንግግሮችይጠብቀናል

የአላህ መልእክተኛ ﷺ አሉ ሙስሊም ማለት ሙስሊሞች ከምላሱ እና ከእጁ የሰለሙ ሰው ነው መልእክቱ እውነተኛ ሙስሊም በቃሉም በድርጊቱም ለሌሎች አይጎዳም እንዲህ አይነት ሐዲሦችን ማስታወስ ለልብ እርጋታ
+6
የአላህ መልእክተኛ ﷺ አሉ  ሙስሊም ማለት ሙስሊሞች ከምላሱ እና ከእጁ የሰለሙ ሰው ነው መልእክቱ እውነተኛ ሙስሊም በቃሉም በድርጊቱም ለሌሎች አይጎዳም እንዲህ አይነት ሐዲሦችን ማስታወስ ለልብ እርጋታ ነው 🤍 ልባችን ለስላሳ ይሆናል  ስነ ምግባራችንም ይታነፃል https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ለሰዎች ምሕረት ለምኚ መላእክት ለአቺም ይለምናሉ انبي ﷺ من دعا لأخيه بظهر الغيب قال الملك الموكل به: آمين، ولك بمثل ለወንድሙ በሌለበት ዱዓ ያደረገ የተመደበው
ለሰዎች ምሕረት ለምኚ መላእክት ለአቺም  ይለምናሉ انبي ﷺ من دعا لأخيه بظهر الغيب قال الملك الموكل به: آمين، ولك بمثل ለወንድሙ በሌለበት ዱዓ ያደረገ  የተመደበው መልአክ 'አሚን  ለአንተም እንደሱ' ይላል ዛሬ ለአንድ ሰው በስሙ ዱዓ አድርጉለት

አሏህ ይዘንልን ሀሜት እና መጥፎ ንግግር ያአሏህ አሏህ አተ ከዚህ ተግባር አርቀን ብዙወቻቺን የተጠመድንበት ነገር ነው 💧💧 إِنَّ هَذَا اللِّسَانَ إِنْ لَمْ تَشْغَلْهُ بِالْحَقِّ شَغَلَكَ بِالْبَاطِلِ ይህን ምላስሽን በእውነት ካልጠመድሽው እሱ በውሸት ይጠመድሻል ምላስን በዚክር በቁርአን በመልካም ንግግር ካልሞላሽው ሐሜትና ከንቱ ነገር ይሞላዋል https://t.me/umu_afifah_ami_chanal