cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

መንሀጁ ሰለፍያ የሡኒዮች ቻናል📚

መንሀጅ ሰለፍያ የልባሞች መንገድ ናት ይህቻናል በአላሁ ሱብሀነሁ ተአላ ፍቃድ የሡና ኡዝታዞች ሙሀዴራ እና የተለያዩ የሠለፍያ ዳአዋወች ይለቀቅበታል https://t.me/MenHaju_aslfya https://t.me/MenHaju_aslfya

Більше
Рекламні дописи
1 070
Підписники
-124 години
+117 днів
+13230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

💫ዱኒያን ከቀን ቀን እየተሰናበትካት መሆኑን አትዘንጋ ። ቀን በጨመርክ ቁጥር ከተሰጠህ እድሜ ላይ እየቀነስክ፣ ወደ ሞት ቀጠሮህ ይበልጥ እየቀረብክ ነው። ታዲያ መርከብህ እየሰመጠ እንደሆነ ከተሰማህ ለአንተ ያን ያህል አስፈላጊ ያልሆኑትን ሸክሞች ለማስወገድ ጊዜው አሁን ነው።  ግዜህን ተጠቀምበት 🍃 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!       〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ                     #ፈዘኪር           #በሉ አድድድድድ  እያደረጋችሁ                              
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
❌🌿ቅጠል ያላምጣል🌿❌ የሰው ልጅ እንደ ከብት ቅጠል ያላምጣል እንስሳ ስትለው ከልቡ ይቆጣል እውነት እኮ ነው ይሄ ምን ያስቆጣል እንስሳ ስንልህ ልብህን ካመመህ ቅጠል እየበላህ ታድያ ምን እንበልህ? ሰውማ ሰውነህ እየተራመድክ በ2እግርህ ፍየሎቹን መሰልክ ቅጠሉን በላህ ፍየል በ4እግሩ አጎንብሶ ሲሄድ አንተ በ2ቱ በቁመናህ ስትሄድ ይህ ብቻ ነው ፈርቁ ምንም አትናደድ ፍየል ከመመሰሉ ከቅጠል ተወገድ አለዛ ፍየል ነህ አልልህም ሰው መሰደብ ካልፈለክ ቅጠልህን ተው ጫት ቅመህ አላምጠህ ምን ትጠቀማለህ የባሱንም ሁኖ ጥርስህን ታጣለህ ኧረ ከዛ በለጥ አቅልህን ትስታለህ እጅህን ዘርግተህ አላህየ ስትል አይ አለ ማፈርህ ጫት ጥርስህን እንጅ ሀጃ አያወጣም ተመለስ ወደ አቅልህ ይህ አያዋጣም አድርሱለት ለዛ ለሰው ፍየል🌿❌ 🖋oumu H bint ali🌺
Показати все...
👍 2
✅ አታስቢ! 🌹ከአላህ ጋር መልካም ግንኙነት ካለሽ ማንም ይሁን ማንም መጥፎ ነገር ባንቺ ላይ ቢያሰብ ሊጎዳሽ ቢፈልግ ሊጎዳሽ አይችልም ። ብቻ ከልብሽ አላህን አጥብቀሽ ያዢ ሽይኽ ሙቅቢል አል ዋድዒይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡-   አላህን አጥብቀህ ብትይዝ በምድር ላይ ያሉ ፉጡራን ሁሉ ባንተ ላይ ሊጎዱክ ቢሰባሰቡ ኑሮ አላህ ላንተ መውጫ መንገድ ነጃ መወጫ ያደርግልህ ነበር  /كتاب المصارعة.9
Показати все...
በችግርአልቄ አካሌቢከሳ ሞፈሩን ታጥቄ ባልሆንም አንበሳ ሀድያዬ እኮነች የኑሮዬ ካሳ ሲከፋኝ የምታፅናናኝ የእድገቴ መከታ ርጋታን ምትሰጠኝ መንገደን ለክታ ሀያቴ እኮነች የፍቅሬ ጠብታ ቃላትንም አጣሁ አንችን የሚተካ ቆሜ ቀርቻለሁ እንደው በትረካ ስምሽ በላይ ነግሶሰማይ እስኪነካ ኮፒ ነው
Показати все...
👍 2
ከአንተ የበለጡ ቆንጆዎች እንዳሉ አዉቃለሁ ነገር ግን የወድኩህ በአይኔ ሳይሆን በልቤ ነዉ አለች ልባሟ ሴት።
Показати все...
👍 4
ከአንተ የበለጡ ቆንጆዎች እንዳሉ አዉቃለሁ ነገር ግን የወድኩህ በአይኔ ሳይሆን በልቤ ነዉ አለች ልባሟ ሴት።
Показати все...
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 ቅድሚያ ለተዉሂድ

« النساء السلفية اغلى من الذهب الأحمر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ❝የሰለፊይ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው።❞ ውስጧ በዐቂዳ፣ በሱና የጠራ በሀያእ በእውቀት፣ልቧ የጎመራ በሠለፎች መንገድ፣ እምነቷን ተያዘች አማኟ እህቴ እሷማ ውድ ነች!! አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓ @Ass_selefyaa_bot

ጀግናዬ እውነትን ተደግፎ የወደቀ የለምና ሁሌም እውነትን ምርኩዝህ አድርገህ ያዝ።
Показати все...
👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዞር ዞር ስል አገኘኋት እና አመጣሀኋት መቼም ይች ንግግር ሀቅ ናት አይደል ቅመሞችዬ📚🌺 ደህና እዴሩልኝ🌺🌺🌺🌺🌺➾📚ስተኙ አዝካሩ ኖም እንዳረሱ ➾📚 መልካም ለይል
Показати все...
👍 10
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሚወደድ ሰው እና ዋጋ ያለው ሰው                  መሆን ልዩነት አለው። ብዙ ሰዎች ሊወዱህ ይችላሉ                ግን ብዙዎቹ ዋጋ አይሰጡህም:: ስለዚህ ዋጋ ያለው ሰው ሁን!!!!
Показати все...
👍 11
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.