ምክር ለወጣቶች
Відкрити в Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
7 437
Підписники
Немає даних24 години
+1227 днів
+80630 днів
Архів дописів
7 437
7 437
♨️ዘመናዊ ሴተኛ አዳሪነት ብሎ ማለት ላይክ እና ፎሎ ለማግኘት ተብሎ በኒቃብ መሸፈን ያለበትን ገላ በብጣሽ ጨርቅ እና በሚጢጢዬ ሻርብ ሸፍኖ በስሜት ቀስቀሽ ፎቶ እና ቪዲዮ ሚዲያ ላይ መውጣት ማለት ነው።
ለዛች ልጅ አድርሱላት🙌
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 437
በሀላል ለትዳር ስትጠየቅ እድሜዬ ገና ነው ትላለች
በሀራም የፍቅር ጥያቄ ስትጠየቅ እሺ ብላ በፈገግታ ትቀበላለች
እሺ ምን አድርጉ ነው የምትሉን?
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 437
♨️ዲን አለን አሏህን እንፈራለን የሚሉ ወጣቶች ከኒካህ በፊት "ውዴ፣ሀቢቢ፣ሀቢብቲ፣ሩሂ"
እያሉ አይቆለማመፁም
አድርሱላቸው🙌
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 437
Repost from የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች Group
🔴 | አሁን በቀጥታ ስርጭት
🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ - ሐፊዞሁ'ሏህ-
● ርእስ፦ የዘቀጠው የሙመይዐዎች መንሀጅ !
♦️| ሊንኩን በመንካት ተከታተሉ፦
https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud
7 437
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
🥀አንዴ ተመከሪ እህቴ 🥀
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 እህቴ ሆይ ቀሚስሽን፣ ጅልባብሽን ልቀቂው። በክረምት የማይለውጥ ትእዛዝ!
ዝናብ ዘነበ ተብሎ ቀሚስን ወይንም ጀልባብን ከፍ አድርጎ በእጅ ይዞ እግራቸውን እያሳዩ የሚሄዱ እህቶች አላህን ፍሩ፤ አላህን ፍሩ፤ አላህን ፍሩ!!
እህቴ ይህን ታውቂ ይሆን?
# በአንድ ወቅት ፋጢማ (ረዲየሏሁ አንሃ) ሰይደቱ ኒሳኢል አለሚን ስታለቅስ አስማ (ረዲየሏሁ አንሃ) ተመለከተቻትና ለምን ታለቅሻለሽ በማለት ጠየቀቻት
ፋጢማም "በህይወት እያለው መሸፈን የምችለውን አካሌን የሞትኩኝ እለት ወንዶች የሬሣዬን ቅርጽ የሚመለከቱኝ ነገር አሳስቦኝ ነው የማለቅሰው"አለቻት ሱብሐነሏህ ዛሬ ግን አንቺ ክረምቱ ጭቃው እያልሽ ጅልባብሽን እስከ ባትሽ ከፍ እያረግሽ ትሄጃለሽ
**እወቂ እህቴ: ጅልባብሽን ከፍ አርገሽ በሄድሽ ቁጥር ባየሽ ወንድ ልክ ወንጀልን ሸምተሽ ትገቢያለሽ
ወንዶች አለባበሳችሁን አሳጥሩ አትጎትቱ፤ ሴቶች አስረዝሙ ተሸፈኑ፤ ጎትቱት ተብሎ ሲታዘዙ፤ ነብዩ-ﷺ- ትእዛዝ ትተው ወንዱ ያስረዝማል፤ ሴቶች ደግሞ አሳጥራ እግር እያሳየች ትሄዳለች!! ነብዩን-ﷺ- ማመፅ ከባድ ቅጣት አለው።
የሴት ልጅ ትክክለኛ አለባበስ
❶ ወፈር ያለ የሆነ (ስስ ያልሆነ)
❷ የማያብረቀርቅ(የማያንፀባርቅ)
❸ ከወንዶች የማይመሳሰል
❹ ረዥም የሆነ (አጭር ያልሆነ)
❺ ከካፊሮች የማይመሳሰል
❻ ሰፊ የሆነ(ጠባብ ያልሆነ)
❼ ከፀጉሯ እስከ እግር ጥፍሯ የሚሸፍን
❽ የሹህራ ልብስ ያልሆነ
እህቴ ሆይ በሂጃብሽ ላይ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
https://t.me/hekiketulmenehejeselef
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 437
አንቺኮ ክብርሽን ያጣሽው " የእገሌ ፍቅረኛ ናት" የተባልሽ ጊዜ ነው
ከሀራም ፍቅር ውጡ እህቶች🙌
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 437
Dear Sis🌺
"ቆሻሻ ገላ ብሎ ማለት ጭቃ ወይም አፈር የነካው ሳይሆን አጅነቢይ እንደልቡ የነካው ገላ ነው"
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 437
በእጁ ኪታብ ሚይዝ ወጣት መሆን ቢያቅትህ በእጁ ጫት የሚይዝ ወጣት አትሁን🙌
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 437
Dear Sis🌺
ውበትሽ ጀሀነም ለመግባት ሰበብ እንዳይሆንሽ
ሸፍኚው በኒቃብ🙌
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 437
ብልጭልጭ ያልገዛት ድንቅ ሴትና ለሚስቱ የሚኖር ጀግና ወንድ መካከል ያለው ፍቅር ሁሌም ድንቅ ፍቅር ነው !
https://t.me/NasihaLishebab
