ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

前往频道在 Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

显示更多
未指定国家未指定类别
7 437
订阅者
无数据24 小时
+1227 天
+80630 天
帖子存档
♨️ዘመናዊ ሴተኛ አዳሪነት ብሎ ማለት ላይክ እና ፎሎ ለማግኘት ተብሎ በኒቃብ መሸፈን ያለበትን ገላ በብጣሽ ጨርቅ እና በሚጢጢዬ ሻርብ ሸፍኖ በስሜት ቀስቀሽ ፎቶ እና ቪዲዮ ሚዲያ ላይ መውጣት ማለት ነው። ለዛች ልጅ አድርሱላት🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

21_የኡዱሑያ_እርድን_የሚመለከቱ_ፈትዋዎች.pdf2.62 MB

🌺በችግር ሰአት አሏህ ወደ ህይወትህ በሀላል የሚልካት ልጅ እሷ የሰው መላኢካ ነች ተንከባከባት🙌 https://t.me/NasihaLishebab
🌺በችግር ሰአት አሏህ ወደ ህይወትህ በሀላል የሚልካት ልጅ እሷ የሰው መላኢካ ነች ተንከባከባት🙌 https://t.me/NasihaLishebab

በሀላል ለትዳር ስትጠየቅ እድሜዬ ገና ነው ትላለች በሀራም የፍቅር ጥያቄ ስትጠየቅ እሺ ብላ በፈገግታ ትቀበላለች እሺ ምን አድርጉ ነው የምትሉን? https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

➷የሶሻል ሚድያ አጠቃቀም በተመለከታ ወሳኝ ሙሀደራ በኡስታዝ አቡ መርዋን ሐፍዘሁሏህ https://t.me/katebabimide

♨️ዲን አለን አሏህን እንፈራለን የሚሉ ወጣቶች ከኒካህ በፊት "ውዴ፣ሀቢቢ፣ሀቢብቲ፣ሩሂ" እያሉ አይቆለማመፁም አድርሱላቸው🙌 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/Nasih
♨️ዲን አለን አሏህን እንፈራለን የሚሉ ወጣቶች ከኒካህ በፊት "ውዴ፣ሀቢቢ፣ሀቢብቲ፣ሩሂ" እያሉ አይቆለማመፁም አድርሱላቸው🙌 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

በረታለኝ ወንድሜ በመንሀጅህ ፅና አዱንያ እደሆነቸ አታላይ ናት እና ጥክር በይልኝ አንቸም የኔ ጀግና በመንሀጅሺ ፅኚ ሂወትሸ ነው እና

👆👆 ግቡ ስለ ሙመይአዎች ሸር አዳምጡ

🔴 | አሁን በቀጥታ ስርጭት 🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ - ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ የዘቀጠው የሙመይዐዎች መንሀጅ ! ♦️| ሊንኩን በመንካት ተከታተሉ፦ https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud

አጅነቢይ የሚለው ውስጥ ኡስታዝሽም ይገባል ከቂርአት ውጪ ወደ ውጪ🙌 https://t.me/NasihaLishebab

ሱሪ በሻርብ ምትለብሰዋን ልጅ ማን አሏት ከላይ መይሙና ከታች ማዶና እረፋ እህቶች🙌 https://t.me/NasihaLishebab

ጁመአ + ዙልሂጃ= ምርጥ ቀን በኢባዳ በዱአ እያሳለፍን👍

🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀             🥀አንዴ ተመከሪ እህቴ   🥀                🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀                             እህቴ ሆይ ቀሚስሽን፣ ጅልባብሽን ልቀቂው። በክረምት የማይለውጥ ትእዛዝ! ዝናብ ዘነበ ተብሎ ቀሚስን ወይንም ጀልባብን ከፍ አድርጎ በእጅ ይዞ እግራቸውን እያሳዩ የሚሄዱ እህቶች አላህን ፍሩ፤ አላህን ፍሩ፤ አላህን ፍሩ!! እህቴ ይህን ታውቂ ይሆን? # በአንድ ወቅት ፋጢማ (ረዲየሏሁ አንሃ) ሰይደቱ ኒሳኢል አለሚን ስታለቅስ አስማ (ረዲየሏሁ አንሃ) ተመለከተቻትና ለምን ታለቅሻለሽ በማለት ጠየቀቻት ፋጢማም "በህይወት እያለው መሸፈን የምችለውን አካሌን የሞትኩኝ እለት ወንዶች የሬሣዬን ቅርጽ የሚመለከቱኝ ነገር አሳስቦኝ ነው የማለቅሰው"አለቻት  ሱብሐነሏህ ዛሬ ግን አንቺ ክረምቱ ጭቃው እያልሽ ጅልባብሽን እስከ ባትሽ ከፍ እያረግሽ ትሄጃለሽ **እወቂ እህቴ: ጅልባብሽን ከፍ አርገሽ በሄድሽ ቁጥር ባየሽ ወንድ ልክ ወንጀልን ሸምተሽ ትገቢያለሽ ወንዶች አለባበሳችሁን አሳጥሩ አትጎትቱ፤ ሴቶች አስረዝሙ ተሸፈኑ፤ ጎትቱት ተብሎ ሲታዘዙ፤ ነብዩ-ﷺ-  ትእዛዝ ትተው ወንዱ ያስረዝማል፤ ሴቶች ደግሞ አሳጥራ እግር እያሳየች ትሄዳለች!! ነብዩን-ﷺ- ማመፅ ከባድ ቅጣት አለው።      የሴት ልጅ ትክክለኛ አለባበስ         ❶ ወፈር ያለ የሆነ (ስስ ያልሆነ)        ❷ የማያብረቀርቅ(የማያንፀባርቅ)        ❸ ከወንዶች የማይመሳሰል        ❹ ረዥም የሆነ (አጭር ያልሆነ)        ❺ ከካፊሮች የማይመሳሰል        ❻ ሰፊ የሆነ(ጠባብ ያልሆነ)        ❼ ከፀጉሯ እስከ እግር ጥፍሯ የሚሸፍን        ❽ የሹህራ ልብስ ያልሆነ እህቴ ሆይ በሂጃብሽ ላይ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ https://t.me/hekiketulmenehejeselef 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

አንቺኮ ክብርሽን ያጣሽው " የእገሌ ፍቅረኛ ናት" የተባልሽ ጊዜ ነው ከሀራም ፍቅር ውጡ እህቶች🙌 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

Dear Sis🌺 "ቆሻሻ ገላ ብሎ ማለት ጭቃ ወይም አፈር የነካው ሳይሆን አጅነቢይ እንደልቡ የነካው ገላ ነው" 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

በእጁ ኪታብ ሚይዝ ወጣት መሆን ቢያቅትህ በእጁ ጫት የሚይዝ ወጣት አትሁን🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

Dear Sis🌺 ውበትሽ ጀሀነም ለመግባት ሰበብ እንዳይሆንሽ ሸፍኚው በኒቃብ🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ብልጭልጭ ያልገዛት ድንቅ ሴትና ለሚስቱ የሚኖር ጀግና ወንድ መካከል ያለው ፍቅር ሁሌም ድንቅ ፍቅር ነው ! https://t.me/NasihaLishebab