ምክር ለወጣቶች
Відкрити в Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
7 288
Підписники
-524 години
+1227 днів
+79230 днів
Архів дописів
7 287
🌸✨ ━━━━━━━ 🪷 ━━━━━━━ ✨🌸
ምን ዋጋ አለው?
🌺 ምን ዋጋ አለው መልክ፣ ቢያብረቀርቅ እንደ ፀሐይ፣
ዲንና ስነ-ምግባር፣ ተቅዋሽ ሳይታይ?
ውበት ያበራል፣ ነገ ግን ይረግፋል፣
ዲን የሌለው ህይወት፣ በከንቱ ይጠፋል። 🌿
🌼 ምን ዋጋ አለው ገንዘብ፣ ቢቆለል እንደ ጋራ፣
ዲን ከሌለህ ወንድም፣ ለነገው ሳትሰራ?
ሀብት እዚህ ይቀራል፣ አፈር ይበላዋል፣
እምነት የሌለው ልብ፣ መጨረሻው ባዶነት ይከበዋል። 🌿
🪷 ምን ዋጋ አለው?
ውጫዊው አምሮ፣ ውስጡ ከጠቆረ፣
የዚች ዓለም አላፊ ጌጥ፣ በከንቱ ከተቆጠረ? ✨
🌹 እውነተኛ ውበት፣ የልብ ብርሃንና እምነት ነው፣
እውነተኛ ሀብት፣ ዲን፣ ተቅዋና ጽናት ነው! 🍃
🌸✨ ━━━━━━━ 🪷 ━━━━━━━ ✨🌸
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 287
🌸✨ ━━━━━━━ 🪷 ━━━━━━━ ✨🌸
ምን ዋጋ አለው?
🌺 ምን ዋጋ አለው መልክ፣ ቢያብረቀርቅ እንደ ፀሐይ፣
ዲንና ስነ-ምግባር፣ ተቅዋሽን ሳይታይ?
ውበት ያበራል፣ ነገ ግን ይረግፋል፣
ዲን የሌለው ህይወት፣ በከንቱ ይጠፋል። 🌿
🌼 ምን ዋጋ አለው ገንዘብ፣ ቢቆለል እንደ ጋራ፣
ዲን ከሌለህ ወንድም፣ ለነገው ሳትሰራ?
ሀብት እዚህ ይቀራል፣ አፈር ይበላዋል፣
እምነት የሌለው ልብ፣ መጨረሻው ባዶነት ይከበዋል። 🌿
🪷 ምን ዋጋ አለው?
ውጫዊው አምሮ፣ ውስጡ ከጠቆረ፣
የዚች ዓለም አላፊ ጌጥ፣ በከንቱ ከተቆጠረ? ✨
🌹 እውነተኛ ውበት፣ የልብ ብርሃንና እምነት ነው፣
እውነተኛ ሀብት፣ ዲን፣ ተቅዋና ጽናት ነው! 🍃
🌸✨ ━━━━━━━ 🪷 ━━━━━━━ ✨🌸
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 287
🩸ምላሱ በዒልም ያልታሼው ሙስጦፋ አብደላ (አቡ ኒብራስ) በሰለፍያ መሻይኾች ላይ ለቀጠፈው ቅጥፈትና ስድብ የተሰጠ የተብራራ መልስ 💉💉
🎤 በኡስታዝ አቡ መርዋን አሰለፊይ አሲልጢይ حفظه الله
ስለዚህ ሰውዬ ውሸትና የዱርዬ ስድብ አጥጋቢ መልስ ነው።
ለሌሎች ሼር በማድረግ የቀጥተኛውን መንገድ ለሰዎች እናድረስ።
‼
https://t.me/ibnu_idris_p
https://t.me/ibnu_idris_p
7 287
ሕይወት የሰበራቸውን ልቦች ቁርአን ይጠግናቸዋል።
🌸እያስተነተናቹ ስሙት በዛው ለአሏህ ብላቹ ለምትወዱት ሳሂባቹ ላኩለት🙌
https://t.me/Sakinah_Quran_Post
https://t.me/Sakinah_Quran_Post
7 287
እነኚህኮ ናቸው ወሀቢያ እያሉ የሚሰድቡን
ኢማሙ ሻፊዒይ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦
“ አንድ ሰው በጧቱ ክፍለ ጊዜ ሱፊይ ቢሆን ዙሁር ላይ ደርሶ አታገኘውም ቂል (ብልሹ) ሆኖ ቢሆን እንጂ :: ”በይሀቂይ መናቂቡ ሻፊዒይ ላይ ዘግበታል። ( 2/ 207 ) አሏህ ይምራቸው🤲 https://t.me/Abu_Umer1
7 287
#አዲስ_ሙሐደራ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ➧ ርዕስ ➘ ↪️ ሽርክና አደጋው 🗓 በ25/3/2015 ቃጥባሬ ላይ የተደረገ ሙሓደራ። 🎙 آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አላህ ይጠብቀው! => በሙሐደራው፦ ➩ የቀብር አምልኮ በቃጥባሬ ➪ የቃጥባሬ ሸይኾች ፍጡር ናቸው አይመለኩም። ➩ ታጥበው ተከፍነው ተሰግዶባቸው የተቀበሩ ፍጡር ናቸው። ➪ የሸይኾቹ ቀብር እንደ ካዕባ ተገንብቶበት የካዕባ ልብስ ለብሶ ጠዋፍ ይደረግበታል። ➩ ስለት ይሳሉበታል። ➪ ሰዎች ችግራቸውን በእንብርክካቸው ሄደው ለቀብር ይነግራሉ መፍትሄ ይጠብቃሉ። ➩ እነዚህ ተግባሮች ኩፍር ናቸው ተውበት ያስፈልጋቸዋል። ➪ የቃጥባሬ አካባቢ ሙስሊሞች ይህን ማውገዝና ማስቆም አለባው። ➩ በዚህ ላይ የሚሳተፉና የሚመሩ ሞት ሳይቀድማቸው መመለስ አለባቸው። ➪ ይህ ተግባር የነብዩን ዲን መውጋት ነው። ➩ ይህ ተግባር ሸሪዓን ማጥፋት ነብዩና ሶሓቦች ዋጋ የከፈሉለትን እስልምና ማጥፋት ነው። ➩ በየቦታው ያሉ የሽርክ ማእበሎች አላህ ያድርቃቸው። እኛን አላህ ሰበብ ያድርገን። https://t.me/bahruteka/2967 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
7 287
◉ ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን አስልጢ ሀፊዘሁሏህ ◉
ሀቂቃ ይህ ወንድማችን በሀራ እና አካባቢዋ ባሉ ቀበሌዎች. ዶሮ ግብር፣ ጎብየ፣ ቆርኬ ሰበንሶ፣ ከረም፣ ዳሪሞ፣ ሀሮ፣ ዲሌሮቃ፣ አጆሜዳ፣ ሰዶማ፣ ከተዘረዘሩትም ውጭ ባሉ ቀበሌዎች እየዞረ ለብዙ ወጣቶች እናት አባቶች ትልቅ ስበብ የሆነ እና" በሀራና አካባቢዋ ያሉ አህለል ቢድዓዎች ሲያዩት አይናቸው የሚቀላ መውጫ መግቢያ ያሳጣቸው ጀግና ወንድማችን ነው" ከሴረኞች አሏህ ይጠብቀው ።
👉 ይህ የቴሌግራም ቻናሉ ነው ጆይን በማለት ተጠቀሙበት ባረከሏሁ ፊኩም ። https://t.me/Abumuseab
https://t.me/Abumuseab
7 287
ታላቅ የምስራች በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ ታላቅ የሙሓደራ ድግስ በአዳማ ከተማ!
እነሆ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 03/2018 በአዳማ ከተማ 01 ቀበሌ በኢብኑ ተይሚየህ መስጂድ የመድረሰቱል ሂጅራ ቦታ ግዢ ባስመለከተ ልዩ የሙሐደራ እና ደማቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።
የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች፦
1) የተከበሩት ሸይኽ — ሸይኽ አ/ሐሚድ (ሀፊዘሁሏህ)
2) ተወዳጁ ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁሏህ)
3) ተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ (ሀፊዘሁሏህ)
በአላህ ፍቃድ ሌሎችም ይኖራሉ።
ፕሮግራሙ በአላህ ፈቃድ ጠዋት 2:30 ላይ ይጀመራል።
https://t.me/hijra_masjid
7 287
👉በሰለፍያና ሰለፍዮች ላይ ያንዣበበ አደጋ ‼
ውድ የሰለፍይ መሻኢኾችና አጠቃላይ ሰለፍዮች በሸይኽ ረቢዕ አል መድኸልይና በሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ መካከል ተፈጥሮ በዓለም ላይ ባሉ ሰለፍዮች መካከል ፊትና የፈጠረው ኺላፍ ወደ ሀገራችን እንዳይገባ ብዙ ጥረቶች ተደርጎ የቀየ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ አሳዛኝ በሆነ መልኩ ሀገራችን ላይ ፊትናው አንዣቦ ይገኛል ።
ይህ ፊትና ሰለፍያንም ሆነ ሰለፍዮችን ከመጉዳት ውጪ የሚጠቅም አይደለም ። ይሁን እንእጂ አንዳንዶች ምን እንደሚጠቀሙ አላህና እነርሱ የሚያውቁት ቢሆንም ይህን ፍትና ተቀብሎ ለማስተናገድ ሽር ጉድ ሲሉ እያየን ነው ።
በመሆኑም ውድ የሀገራችን የሰለፍዮች የአይን ማረፊያ የሆናችሁ ሰለፍይ መሻኢኾች ከምንጊዜውም በላይ አንድነታችሁን ጠብቃችሁ ተቀራርባችሁ ተመካክራችሁ የሀገራችንን ሰለፍዮች አስተምራችሁ መክራችሁ ገስፃችሁ አንድነቱ ተጠብቆ እንዲቀጥል የማድረግ ሀላፊነት ከምን ጊዜውም በላይ አለባችሁ ።
ውድ ለሰለፍያና ለሰለፍዮች አንድነት የምናስብ ሰለፍዮች በሙሉ መሻኢኾችን ለያይቶ አቋም የማስያዝ ተግባር ተቆጥባችሁ መሻኢኾችን በተለይ ሰለፍዮችን እንዳጠቃላይ አንድ የሚያደርግ ስራ እንድንሰራ በአላህ ስም አደራ እላለሁ ።
http://t.me/bahruteka
7 287
2.የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በየትኛዋ አንቀፅ ነው መልእክተኛ የተደረጉት
ሀ.«يَا أَيُّهَا الْمُدَّثِّرُ قُمْ فَأَنذِرْ»
ለ.«اقْرَأْ بِاسْمِ رَبِّكَ الَّذِي خَلَقَ»
