ch
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

前往频道在 Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

显示更多
未指定国家未指定类别
7 288
订阅者
-524 小时
+1227 天
+79230 天
帖子存档
🌸✨ ━━━━━━━ 🪷 ━━━━━━━ ✨🌸 ምን ዋጋ አለው? 🌺 ምን ዋጋ አለው መልክ፣ ቢያብረቀርቅ እንደ ፀሐይ፣ ዲንና ስነ-ምግባር፣ ተቅዋሽ ሳይታይ? ውበት ያበራል፣ ነገ ግን ይረግፋል፣ ዲን የሌለው ህይወት፣ በከንቱ ይጠፋል። 🌿 🌼 ምን ዋጋ አለው ገንዘብ፣ ቢቆለል እንደ ጋራ፣ ዲን ከሌለህ ወንድም፣ ለነገው ሳትሰራ? ሀብት እዚህ ይቀራል፣ አፈር ይበላዋል፣ እምነት የሌለው ልብ፣ መጨረሻው ባዶነት ይከበዋል። 🌿 🪷 ምን ዋጋ አለው? ውጫዊው አምሮ፣ ውስጡ ከጠቆረ፣ የዚች ዓለም አላፊ ጌጥ፣ በከንቱ ከተቆጠረ? ✨ 🌹 እውነተኛ ውበት፣ የልብ ብርሃንና እምነት ነው፣ እውነተኛ ሀብት፣ ዲን፣ ተቅዋና ጽናት ነው! 🍃 🌸✨ ━━━━━━━ 🪷 ━━━━━━━ ✨🌸 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

🌸✨ ━━━━━━━ 🪷 ━━━━━━━ ✨🌸 ምን ዋጋ አለው? 🌺 ምን ዋጋ አለው መልክ፣ ቢያብረቀርቅ እንደ ፀሐይ፣ ዲንና ስነ-ምግባር፣ ተቅዋሽን ሳይታይ? ውበት ያበራል፣ ነገ ግን ይረግፋል፣ ዲን የሌለው ህይወት፣ በከንቱ ይጠፋል። 🌿 🌼 ምን ዋጋ አለው ገንዘብ፣ ቢቆለል እንደ ጋራ፣ ዲን ከሌለህ ወንድም፣ ለነገው ሳትሰራ? ሀብት እዚህ ይቀራል፣ አፈር ይበላዋል፣ እምነት የሌለው ልብ፣ መጨረሻው ባዶነት ይከበዋል። 🌿 🪷 ምን ዋጋ አለው? ውጫዊው አምሮ፣ ውስጡ ከጠቆረ፣ የዚች ዓለም አላፊ ጌጥ፣ በከንቱ ከተቆጠረ? ✨ 🌹 እውነተኛ ውበት፣ የልብ ብርሃንና እምነት ነው፣ እውነተኛ ሀብት፣ ዲን፣ ተቅዋና ጽናት ነው! 🍃 🌸✨ ━━━━━━━ 🪷 ━━━━━━━ ✨🌸 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

🩸ምላሱ በዒልም ያልታሼው ሙስጦፋ አብደላ (አቡ ኒብራስ) በሰለፍያ መሻይኾች ላይ ለቀጠፈው ቅጥፈትና ስድብ የተሰጠ የተብራራ መልስ 💉💉 🎤 በኡስታዝ አቡ መርዋን አሰለፊይ አሲልጢይ حفظه الله ስለዚህ ሰውዬ ውሸትና የዱርዬ ስድብ አጥጋቢ መልስ ነው። ለሌሎች ሼር በማድረግ የቀጥተኛውን መንገድ ለሰዎች እናድረስ። ‼ https://t.me/ibnu_idris_p https://t.me/ibnu_idris_p

ፕሮፋይልሽ የኪታብ ሆኖ ጭንቅላትሽ ባዶ ከሆነ ምን ጥቅም?

እናንተ ጤና ኖራቹህ ዲናቹን ከመማር ተዘናግታቹዋል ሌሎች ደግሞ በሲህር እንዲሁም በሌሎች በሽታዎች እየተሰቃዩ ዲናቸውን ለመማር ይታገላሉ

Inbox ሚባለው ነገር ሀያእ ቢስ እንዳያደርግሽ🙌

ዘርህ የሚበላሸው መልክ የሌላት ሴት ስላገባህ ሳይሆን ዲን የሌላት ጃሂል ሴት ስላገባህ ነው። @Abu_Umer1
ዘርህ የሚበላሸው መልክ የሌላት ሴት ስላገባህ ሳይሆን ዲን የሌላት ጃሂል ሴት ስላገባህ ነው። @Abu_Umer1

ኡስታዙና🤌🏼 @Nasihalishebab
ኡስታዙና🤌🏼 @Nasihalishebab

እነኚህኮ ናቸው ወሀቢያ እያሉ የሚሰድቡን ኢማሙ ሻፊዒይ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦
​“ አንድ ሰው በጧቱ ክፍለ ጊዜ ሱፊይ ቢሆን ዙሁር ላይ ደርሶ አታገኘውም ቂል (ብልሹ) ሆኖ ቢሆን እንጂ :: ”
​በይሀቂይ መናቂቡ ሻፊዒይ ላይ ዘግበታል። ( 2/ 207 ) አሏህ ይምራቸው🤲 https://t.me/Abu_Umer1

#አዲስ_ሙሐደራ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ➧ ርዕስ ➘     ↪️ ሽርክና አደጋው 🗓 በ25/3/2015 ቃጥባሬ ላይ የተደረገ ሙሓደራ። 🎙 آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አላህ ይጠብቀው! => በሙሐደራው፦ ➩ የቀብር አምልኮ በቃጥባሬ ➪ የቃጥባሬ ሸይኾች ፍጡር ናቸው አይመለኩም። ➩ ታጥበው ተከፍነው ተሰግዶባቸው የተቀበሩ ፍጡር ናቸው። ➪ የሸይኾቹ ቀብር እንደ ካዕባ ተገንብቶበት የካዕባ ልብስ ለብሶ ጠዋፍ ይደረግበታል። ➩ ስለት ይሳሉበታል። ➪ ሰዎች ችግራቸውን በእንብርክካቸው ሄደው ለቀብር ይነግራሉ መፍትሄ ይጠብቃሉ። ➩ እነዚህ ተግባሮች ኩፍር ናቸው ተውበት ያስፈልጋቸዋል። ➪ የቃጥባሬ አካባቢ ሙስሊሞች ይህን ማውገዝና ማስቆም አለባው። ➩ በዚህ ላይ የሚሳተፉና የሚመሩ ሞት ሳይቀድማቸው መመለስ አለባቸው። ➪ ይህ ተግባር የነብዩን ዲን መውጋት ነው። ➩ ይህ ተግባር ሸሪዓን ማጥፋት ነብዩና ሶሓቦች ዋጋ የከፈሉለትን እስልምና ማጥፋት ነው። ➩ በየቦታው ያሉ የሽርክ ማእበሎች አላህ ያድርቃቸው። እኛን አላህ ሰበብ ያድርገን። https://t.me/bahruteka/2967
 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

◉ ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን አስልጢ ሀፊዘሁሏህ ◉ ሀቂቃ ይህ ወንድማችን በሀራ እና አካባቢዋ ባሉ ቀበሌዎች. ዶሮ ግብር፣ ጎብየ፣ ቆርኬ ሰበንሶ፣ ከረም፣ ዳሪሞ፣ ሀሮ፣ ዲሌሮቃ፣ አጆሜዳ፣ ሰዶማ፣ ከተዘ
◉ ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን አስልጢ ሀፊዘሁሏህ ◉ ሀቂቃ ይህ ወንድማችን በሀራ እና አካባቢዋ ባሉ ቀበሌዎች. ዶሮ ግብር፣ ጎብየ፣ ቆርኬ ሰበንሶ፣ ከረም፣ ዳሪሞ፣ ሀሮ፣ ዲሌሮቃ፣ አጆሜዳ፣ ሰዶማ፣ ከተዘረዘሩትም ውጭ ባሉ ቀበሌዎች እየዞረ ለብዙ ወጣቶች እናት አባቶች ትልቅ ስበብ የሆነ እና" በሀራና አካባቢዋ ያሉ አህለል ቢድዓዎች ሲያዩት አይናቸው የሚቀላ መውጫ መግቢያ ያሳጣቸው ጀግና ወንድማችን ነው" ከሴረኞች አሏህ ይጠብቀው ። 👉 ይህ የቴሌግራም ቻናሉ ነው ጆይን በማለት ተጠቀሙበት ባረከሏሁ ፊኩም ። https://t.me/Abumuseab https://t.me/Abumuseab

አሁን ይሄ ምን ይባላል? ሚስቶቻችንን ስልክ መቀማት ያለብን ጊዜ ላይ ደርሰናል
አሁን ይሄ ምን ይባላል? ሚስቶቻችንን ስልክ መቀማት ያለብን ጊዜ ላይ ደርሰናል

ታላቅ የምስራች በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ ታላቅ የሙሓደራ ድግስ በአዳማ ከተማ! እነሆ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 03/2018 በአዳማ ከተማ 01 ቀበሌ በኢብኑ ተይሚየህ መስጂድ የመድረሰቱል ሂጅራ ቦታ ግዢ
ታላቅ የምስራች በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ ታላቅ የሙሓደራ ድግስ በአዳማ ከተማ! እነሆ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 03/2018 በአዳማ ከተማ 01 ቀበሌ በኢብኑ ተይሚየህ መስጂድ የመድረሰቱል ሂጅራ ቦታ ግዢ ባስመለከተ ልዩ የሙሐደራ እና ደማቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።      የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች፦ 1) የተከበሩት ሸይኽ — ሸይኽ አ/ሐሚድ (ሀፊዘሁሏህ) 2) ተወዳጁ ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁሏህ)    3) ተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ (ሀፊዘሁሏህ) በአላህ ፍቃድ ሌሎችም ይኖራሉ። ፕሮግራሙ በአላህ ፈቃድ ጠዋት 2:30 ላይ ይጀመራል።  https://t.me/hijra_masjid

👉በሰለፍያና ሰለፍዮች ላይ ያንዣበበ አደጋ ‼    ውድ የሰለፍይ መሻኢኾችና አጠቃላይ ሰለፍዮች በሸይኽ ረቢዕ አል መድኸልይና በሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ መካከል ተፈጥሮ በዓለም ላይ ባሉ ሰለፍዮች መካከል ፊትና የፈጠረው ኺላፍ  ወደ ሀገራችን እንዳይገባ ብዙ ጥረቶች ተደርጎ የቀየ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ አሳዛኝ በሆነ መልኩ ሀገራችን ላይ ፊትናው አንዣቦ ይገኛል ።    ይህ ፊትና ሰለፍያንም ሆነ ሰለፍዮችን ከመጉዳት ውጪ የሚጠቅም አይደለም ። ይሁን እንእጂ አንዳንዶች ምን እንደሚጠቀሙ አላህና እነርሱ የሚያውቁት ቢሆንም ይህን ፍትና ተቀብሎ ለማስተናገድ ሽር ጉድ ሲሉ እያየን ነው ።     በመሆኑም ውድ የሀገራችን የሰለፍዮች የአይን ማረፊያ የሆናችሁ ሰለፍይ መሻኢኾች ከምንጊዜውም በላይ አንድነታችሁን ጠብቃችሁ ተቀራርባችሁ ተመካክራችሁ የሀገራችንን ሰለፍዮች አስተምራችሁ መክራችሁ ገስፃችሁ አንድነቱ ተጠብቆ እንዲቀጥል የማድረግ ሀላፊነት ከምን ጊዜውም በላይ አለባችሁ ።    ውድ ለሰለፍያና ለሰለፍዮች አንድነት የምናስብ ሰለፍዮች በሙሉ መሻኢኾችን ለያይቶ አቋም የማስያዝ ተግባር ተቆጥባችሁ መሻኢኾችን በተለይ ሰለፍዮችን እንዳጠቃላይ አንድ የሚያደርግ ስራ እንድንሰራ በአላህ ስም አደራ እላለሁ ። http://t.me/bahruteka

صباح الخير 🤚 ቁርዐንኮ ነው ኣዳምጡት @Nasiha_Lishebab

ለዛሬ በዚህ እናብቃ ቤተሰቦች የተሳተፋችሁ በሙሉ አላህ ይጨምርላችሁ ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ደህና እደሩ🤌

መልሱ "ሐ" ነው እስኪ ከቁርአን ወይም ከሀዲስ ማስረጃ ጥቀሱ

3.አላህ የከለከለን ትልቁ ነገር ምንድነው? ሀ.ቢደአ             ለ.ውሸት ሐ.ሽርክ              መ.ሀ እና ለ

2.የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በየትኛዋ አንቀፅ ነው መልእክተኛ የተደረጉት ሀ.​«يَا أَيُّهَا الْمُدَّثِّرُ ۝ قُمْ فَأَنذِرْ» ለ.​«اقْرَأْ بِاسْمِ رَبِّكَ الَّذِي خَلَقَ»