uk
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Відкрити в Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
7 288
Підписники
-524 години
+1227 днів
+79230 днів
Архів дописів
#ሸይኽ_ረቢዕ ረሒመሁሏህ።
#ሸይኽ_ረቢዕ ረሒመሁሏህ።

ዋናው ዲና ነው🙌

ውበት አይተህ ታገባ ይሆናል አብሮ የሚያኖርህ ግን አህላቅ [ስነ ምግባር] ነው!

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🫀

ማነው ተሳዳቢው! ብዙ ጊዜ አስቤ ስንኜን ልቋጥር ፣ ስለ ታላቁ ሸይኽ በኢትዬ ምድር ፣ ወቀሳ ማይፈራ ቆራጥ ጀግና ደፋር፣ ዱኒያን ቺላ ያለ የሚኖር ከገጠር፣ መብራት ውሀ የለ መቀማጠል ነገር፣ ቆርቆሮ ቤት ሳይል በሳርቤት የሚሮር፣ ገጠር ቁጭ ብለው ያዳረሱ ሀገር፣ ለዳእዋ  ለኮርስ ሁሌ ማይበገር ፣ ልበ ሰፊ አሊም ሲያወራ ሲናገር ፣ ውጭ ውስጡ አንድ የሆነ ነገር የማይቋጥር፣ ኡስታዞች ያወጣ የበዙ እንደጠጠር፣ እድሜውንም ለጋሽ ዲኑ እንዳይደፈር፣ የደቡቡ አለኝታ ተንቀሰቃሽ ሞተር  ፣ ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ነው ወደሌላ አትዙር። የሂፍዝን ችሎታ አላህ የገጠመው፣ ቁርአን ሀፍዞ ሀድስ የጬመረው፣ ፊቅህን ተምሮ ነህው ሶርፍ ያልቀረው፣ በላጋ መዓኒን ሀፍዞ ያስገባው፣ ኡሱሉን አዳቡን ሁሉን የሸመተው፣ ሀድስ ተፍሲርንም አላምጦ የዋጠው፣ በልጅነት እድሜ ወጣት እያለ ነው። በጥመት አካሎች ቢሆኑም ጠንካራ፣ ለሱና ሰው  ናቼው  ሆዳቼው  የራራ፣ ሌሊት እሚቆሙ ቀን ውሎ ሲያስቀራ፣ ኪታብ ወዳድ ምሁር ተውሂድ የሚዘራ፣ ከሳቼው የቆዬ ስለ ሸይኩ ያውራ። እናም አንድ ነገር ሰሞኑን ተለቆ፣ በስድብ በዝልፊያ እጂጉን ታጪቆ፣ ሸይኹን ዝቅሊያደርግ ምላሱን አዝልቆ፣ የፈተና ሞተር ያልተማረ ታጥቆ፣ ብዙውን ቀርሺቷል በተክፊር ተዘፍቆ። እጂግ የሚገርመው የአይኑ መታወር፣ መረጃ ሲያቅተው ወደ ስድብ መዞር፣ የራስን ሸሽጎ የሰዎችን መቁጥር፣ ሁሌ በባጢል ላይ ሲደነፉ መኖር፣ የተለመዴ ነው ከጦሳዎች መንደር። አንተ ደፋር ስድቡን ተወውና እስኪ መረጃ አምጣ፣ አላህንም ፈርተህ ከውሼትህ ውጣ። ማነው ተሳዳቢው ቆይ ማነው ዘረኛ፣ እናውቃቼዋለን ወሎ ሆነን እኛ ፣ ወላሂ አታቃቼው አይደሉም ዘረኛ፣ አንተ ግን ሆንክና የኢኽዋን ዘበኛ፣ ውጥርጥር ብለህ የተክፊሮች ፊኛ፣ አሊም አሊም መሳይ የኢሞ ጉረኛ፣ ፈግሞ ካንተ በላይ ጉድ አናውቅም እኛ። ጉራጌ ስልጤ እያልክ ያድስ አባዎቹን፣ በዘር ስትከፋፍል ጀማልና አብራንን፣ ወሎዎች ላይ ብቻ ስታረግ ውዳሴን፣ እየሞገታችሁ ባንድ መንሀጅ ላይ ነን፣ ውስጣችሁ ውጭ ወቶ ይሄው ስንቱን አየን። እጂግ ታዋቂ ነህ በተሳዳቢነት፣ እስኪ ትንሽ ላንሳ ትሁን ለአብነት፣ ለራስህ ጉዋደኛ ስንኝ የቋጠርካት፣ ለኢኽዋን ወንድምህ ያው የሞጫጨርካት፣ ይሄንን ይመስላል እስኪ ጉዱን ስሙት፣ የግጥሙ እርእስ ጀናዛው ሰው ሆኖ ይላል አቶ ሙስጤ  እስኪ ስሙት አቦ ነስር ስጂዳችን የድናችን ጮራ፣ በሱንዮች ደምቃ በሂዝብዮች ታፍራ፣ ትኖር የነበረች በሁሉም ተከብራ፣ አለቀሰች አሉ ባጉል ሰው ተደፍራ። በደካማ ጃሂል ያውም በደንባራ፣ ህፃን በማይባል ወይም አባውራ፣ ተንኮል የቀጠነው ያለቀ እንደጪራ፣ ሰው ይቅር ሪጅለይኒ ወገቡ ጎብራራ፣ እግሩ ቅጪጭ ያለች ሀሳቡ ሸውራራ፣ ከዶሮ ከፍ ያለ ያውም ካበሻ አውራ፣ የፈረንጂንማ ምንም ቢንጠራራ፣ እሱን አያክልም ከጃኬቱ ጋራ፣ እንደ አዎ ይመስላል ጀናዛ ይመስላል ጀናዛ ቆሞ የሚያወራ ከቀብር የወጣ በቀን በጠራራ፣ ስጋው እልቅ ያለ አቤት ሲያስፈራራ፣ አይተከው አስተንትን ጉድ ነው ያላህ ስራ። ይገርማል ሰዎች እንዳይኖሩ ጀናዛው አቅራራ፣ ብሎ ተናገረ ሂዱ ከኔ ስፍራ፣ ልቀቁልኝ ቤቴን ሁሉን እንድሰራ። እንደልቤ እንድጮህ ተንኮል እንዳወራ አለ ይህ ጀናዛ ሰው መሳይ ቀብራራ፣ ተላላኪ ምስኪን በሌላ እሚመራ ድሮም ጀናዛ ሰው ስጋ የለው ሞራ፣ በምኑ ያስባል ተሰብሮ እንደንስራ። ይነዳዋል ጀለፍ ይነዳዋል ፋራ፣ አድርጎት አረፈ የሂስድ ሀራራ፣ የተንኮል ኪራይ ቤት የሼር ጎተራ። ይላል አቶ ሙስጤ የተክፊሮች አውራ፣ ይህን ሁሉ ስድብ በግጥም ሲያወራ፣ ስሜቱን ያልገታ ነቄ መስሎ ፋራ፣ ሸይኽን ተሳዳቢ ብሎ ይህ  ቢያወራ፣ ለጤነኛ ሁሉ አላህን ለፈራ፣ ግልፅ ነው ወላሂ ተው አላህን ፍራ። ደግሞ የሚገርመው ወደ ቋንቋ ሄዴ ሸይኹንም ሳላቸው ልክ እንደ ወንበዴ፣ አብዷል ማለት ባንተ ምች ተጀመረና፣ ነብዩስ ከስድብ መቼ ተረፉና፣ አብድ ነው ደጋሚ ሳሂርና ጨምርና፣ በማሉ መች ሲገርም በነብዩ ሱና፣ ብዙም አይገርመንም ፋሽኑ አልፏልና። ደግሞ በመናደድ አቡዘርን ተቼህ ሁሌ መንጠራራት ብቻ ሆኖ ስራህ ልክ እንደ ዝንጆሮ መላጣ አይታይህ፣ ያንተ ብው ማለት ብሎ መናደድህ፣ በወራዳ ድርጊት በእኩይ ደረሶችህ፣ ብው ብያለሁ እኔ ብለህ እያወራህ፣ እራስህን ረስተህ  ሸይኹን ትተቻለህ። ሸይክ አቡዘር ማነው ብለህ ለጠየቅከኝ፣ ስለርሱ ልንገርህ ሀያ ተከተለኝ። በርታ በትንሽ ስንኞች አንድ እውነት ልናገር፣ የወሎው እንቁ ፈርጥ ከኮንቦልቻ ሀገር ሙብተድዑን ሁሉ ድምፁ ሚያንዘረዝር ሙመይዐን ኢኽዋን ያጎረሳት አፈር፣ አንበሳ ታታሪ በሰለፍያ ስም የማይደራደር፣ ሀቅን ማውራት እንጂ ለውሸት የማይኖር፣ ለተቺዎች  ትችት  ወደ  ሇላ ማይዞር፣ በሰፊ  መረጃ  አጭቆ  እሚናገር፣ ሱናን ያራመደ  ከ ወንድሞቹ ጋር፣ አለ ወሎ ምድር  ሸይኻችን አቡዘር፣ እኔም አልኩት ያ ሸይኸና ጠንክር በርታ በአቋምህ                           ብዙ አለ ሚጠብቅህ በሀቅ ላይ የወደደህ                           ለሱና ቁም ሁሌ እስካለህ፣ በጀሊሉ ተመክተህ                         ጀግን በርታ ተውሂድ ይዘህ ሰው ቢጠላህ በአቋምህ                         ቢሰድቡህም ጠላቶችህ እለፋቼው እንዳይገርምህ                           አባት ሆነህ ዱኣ አድርገህ። መልሳቼው በመረጃህ                         ባስገራሚ አንደበትህ፣ ሱንይ ሁሉ ያው ሲወድህ                        ኡለማዎች ሲያወድሱህ፣ በሱና ላይ ስላወቁህ                        ጠንክር በርታ ተመክተህ                        ሀቅ ላይ ኑር በስንፋስህ። እራስ ምታት ለተክፊሮች ፣                     ጣፋጭ ማር ነህ ለሱንዮች አስደማሚ ኪታቦችህ                      ቢያማቼውም ጠላቶችህ ሱናን ጠቅሟል እሪከርድህ                    ተፍሲር ሙሉ እንዲያ አብራርተህ፣ ኪታቦችን አስተምረህ፣ በያይነቱ እረድ አርገህ፣                     ሱናን ጠቅሟል ፅኑ አቋምህ።(2) ለሱና ሁሌ ቁም ሸይኻችን አቡዘር፣ ሙብተዲዑ ሁሉ ወደ ሀቅ እንዲዞር። እንደ ረፋድ ፀሀይ ግልፅ ነው አቋምህ፣ በሀጅር ጉዳይ ላይ በሰፊ መፃፍህ፣   በየፊቅሁ ዘርፍ ሰፋፊው ጥናትህ፣ እጂግ ይማርካል ደርስ አቀራረብህ፣ ምቀኛህ ይመራ ዛሬ የሚሰድብህ፣ ቃላትም የለኝም በምንስ ልግለፅህ፣ ለአላህ ብዬ ነው ወላሂ ስወድህ፣ ባለህበት ምድር አላህ ይጠብቅህ። አወ ያንሳቼዋል ሸይኻችን አቡዘር እረዱ ብርቱ ነው ያስግጥሀል አፈር፣ ጀምሯል አዳምጠው ገብተህ ቻናሉ ስር። ሙስጦፋ ያቼፍችፍ ይሳደብ ልምዱ ነው፣ ጃሂል ስድብ እንጂ እውቀት መች ሲገራው። እናማ አንተ ጀግና ለተሞ  ያለኸው፣ እናማ አንተ ጀግና ኮቻ ላይ ያለኸው፣ ሀቅ ወዳድ ሆነህ ነው ምቀኛህ የበዛው። እንዴ ውሻ ይጩህ በመረጃ አስተፋው፣ ይህን ያክል ካልኩኝ ብእሬ እዚ ትቁም በርቱ የኛ ጀግኖች ወሰላሙአለይኩም። ✍ኢብኑ ኢድሪስ አል–ወሎዊ ibnu_idris_public_chanal @Nikabistuwanigist @nesihetulinisa @yeselefochteketay @Abu_Umer1

🔴 ፈትዋ 🎙 በሸይኽ አ/ሀሚድ አል-ለተሚይ 🟢 ዳሩል-ሁዳ መድረሳ -ወልቂጤ ✍ ከተጠየቁት ጥያቄዎች ውስጥ:- 1 .ሀዲሱል ኢፍቲራቅ:: 2. የወጂዝ ኪታብ ባለቤት ጉዳይ:: 3 . አላህ ወደ ሰማኡ ዱንያ መውረድን በተመለከተ። 📅 ቀን: 02/11/2018 t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🫀 @NasihaLishebab

የትም ተወለድ በሱና እደግ👌 🇸🇦JOIN OPEN🇸🇦 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ከሁለቱ አንዱ የፈለጋቹትን በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ

"ወጣትነትህን የዲን ዕውቀት በመሸመት(በመቅሰም) ላይ ካነፅክ አትጠራጠር አንተ የስኬት ጉዞ ላይ ነህ!!🙌
"ወጣትነትህን የዲን ዕውቀት በመሸመት(በመቅሰም) ላይ ካነፅክ አትጠራጠር አንተ የስኬት ጉዞ ላይ ነህ!!🙌

የምንቀራው ኢልም ተቅዋን ፈልገንበት ብንሆን ኖሮ በሰው ገላ በሰው ንብረት ላይ ባልተጫወትን ነበር። ግን እንዴት ሰው ይህን አያ ቀርቶ ሀፍዞት ሳለ አንዲት ምስኪን ሴትን ጅህልናዋን ተጠቅሞ የስሜቱ ማብረጃ ሊያደርጋት ሰውነቱ ይታዘዝለታል وَلَا تَقْرَبُوا الزِّنَا ۖ إِنَّهُ كَانَ فَاحِشَةً وَسَاءَ سَبِيلًا ዝሙትንም አትቅረቡ፡፡ እርሱ በእርግጥ መጥፎ ሥራ ነውና፡፡ መንገድነቱም ከፋ! አሏህ ይምራን

‏﴿ إنّ اللّٰهَ ومَلائكتَهُ يُصَلُّونَ على النبي يا أيُها الذينَ آمنوا صَلُّوا عليهِ وسلِّمُوا تسليمًا ﴾
‏﴿ إنّ اللّٰهَ ومَلائكتَهُ يُصَلُّونَ على النبي يا أيُها الذينَ آمنوا صَلُّوا عليهِ وسلِّمُوا تسليمًا ﴾

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ 🫀 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

اللهم صل وسلم على نبينا محمد ﷺ🤲 اللهم صل وسلم على شفيعنا محمدﷺ🤲 اللهم صل وسلم على حبيبنا محمدﷺ🤲 @nasihalishebab

አሁን ኢሻ ሰግደን እንደጨረስን አንድ ሰውዬ ብድግ ብሎ ዳእዋ ማድረግ ጀመረ።ስለ ሰላት ያማረ ዳእዋ ካደረገ በኃላ አንድ ችግር አጋጥሞኛል ብሎ እሱም በአቂዳ ምክንያት ከአህባሾች ጋር ተጋጭቶ ከመስጂድ ኢማምነት ተባሮ ከአራት ልጆቹ ጋር ረሀብ ላይ እዳለ እያለቀሰ ተናገረ።እኛም የተወሰነ ነገር አገጫጭተን ሰጠነው። ብቻ አላህ ይርዳው ሀቅ ላይ በመሆኑ ይህ ፈተና እደመጣበቱ ሁሉ አላህ የሰው እጅ ከማየት ነጃ ይበለው

ይሄንን የሺዓዎች ጉድ ተመልከቱ ጉድ ብላቹህ አታበቁም ቡዙ አይነት ውዱእ አደራረግ አለ እያለ ሲያስተምር በዛውም ትስቃላቹህ።

photo content
+1

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ 🫀 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን 

#መንሃጃዊ ጥያቄ ⭕️ከሚከተሉት አንዱ የኢኽዋኖች መርህ ነው። መልሱን በትክክል የነካው ሰው ከ75+ የሆኑ የኢትዮጵያ አህሉልሱናህ ወል ጀማእ ሰለፊዮች ቻናል በአንዴው ያገኛል።

ስኳር የሌለው ሻይ አይጣፍጥማ? ልክ እንደዚው ሀያእ የሌለው ኒቃብም አይሰትርም🙌
ስኳር የሌለው ሻይ አይጣፍጥማ? ልክ እንደዚው ሀያእ የሌለው ኒቃብም አይሰትርም🙌

መልእክቱ የገባው👍 https://t.me/Abu_Umer1
መልእክቱ የገባው👍 https://t.me/Abu_Umer1