uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Відкрити в Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
7 429
Підписники
Немає даних24 години
+1227 днів
+80630 днів
Архів дописів
👉  እውን ባህሩ ተካ ከሰልማነል ፋርስ መስጂድ ኢኽዋኖች ጋር ይንቀሳቀሳልን ⁉️            ክፍል አንድ https://t.me/bahruteka/7277 👉   እውን ባህሩ ተካ ከሰልማነል ፋርስ መስጂድ ኢኽዋኖች ጋር ይንቀሳቀሳልን ⁉️         ክፍል ሁለት https://t.me/bahruteka/7280

👉  የሰለፍዮች አንድነት ከሁሉ ይቀድማል ።     ወድና የተከበራችሁ የሱና ወንድምና እህቶች ከሰልማነል ፋርስ መስጂድ ጋር በተገናኘ ባህሩ ከኢኽዋኖች ጋር ይንቀሳቀሳል ይተሻሻል የሚለው ቱህማ መሰረተ ቢስ መሆኑን አይተን የፊትና እሳት አቀጣጣዮች የሚያራግቡት ተራ ውንጀላ መሆኑን በመግለፅ በሰልማነል ፋርስ መስጂድ ካሉ ኢኽዋኖች ጋር ያለኝን ሁኔታ ምን እንደሚመስል አስቀምጫለሁ ። ከዚሁ ጎን ለጎን በመስጂዱ ላይ የሚገለገለውን ተራ ማህበረሰብ ለመኻደም የነበረኝን ተሳትፎም ለማሳየት ሞክሬያለሁ ።     እንደሚታወቅ በእስልምና አንድ ነገር መሰረቱ የተፈቀደ ቢሆን እንኳን ወደ መፍሰዳ የሚያደርስ ከሆነ መተው ግዴታ እንደሚሆን የታወቀ ነው ። በሌላ በኩል ካፒታልን መጠበቅ ትርፍ ከማስገኘት ይቀድማል የሚለው ቀመርም ሸሪዓዊ ይዘት ያለው ነው ። በመሆኑም የኔ በተጠቀሰው መስጂድ ላይ የማደርገው የነበረው ተሳትፎ ለእነዚህ አካላት ለቱህማ በር የከፈተ በመሆኑና በዚህም የተወሰኑ ወንድሞችን ጥርጣሬ ውስጥ ሊከቱ ስለቻሉ ይህን በር ለመዝጋትና የሰለፍዮችን አንድነት ለመጠበቅ ስል ከዚህ በኋላ በተጠቀሰው መስጂድ ላይ የነበረኝ ተሳትፎ የማይቀጥል መሆኑን ላሳውቃችሁ እወዳለሁ ። ሌላውና ሁሉም ዱዓእ እንዲያደርግበት የምፈልገው አላህ በምንችለው አቅማችን ሙስሊሞችን የምናገለግልበት የጠራ በቁርኣንና ሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ የሚመሩ መስጂዶችን እንዲሰጠን ነው ።    አላህ ሁላችንንም በትክክለኛው የሰለፎች መዝሀብ አንድ አድርጎን በዛ ላይ ፀንተን ኖረን በዛው ላይ ሞተን በዛው ላይ ከሱ ጋር የምንገናኝ ያድርገን ።   አክባሪ ወንድማችሁ ባህሩ ተካ ( አቡ ዑበይዳ) http://t.me/bahruteka

ተስፋ ቁረጡ መጅሊሱ በሰለፊዮች እስካልተመራ ድረስ NO ነስር No የበላይነት

ክርስቲያን ሰባኪዎች ትላልቅ ሀገር አቀፍ መድረክ ላይ ንግግር ሲያደርጉ ፈጣሪ የሚለውን ቃል ትተው  " እግዚኣብሄር " የሚለውን ቃል ይጠቀማሉ የኛዎቹ አስመሳይ ዳኢዎች ግን በእንደዚህ አይነት መድረኮች ላይ " አሏህ" የሚለውን ቃል ለመጠቀም አፍረው"ፈጣሪያችን" እያሉ ንግግር ያደርጋሉ የሚያሳዝነው ነገር መጅሊስ የሚባለውን ተቋም የሚመሩት አካሎች መሆናቸው ነው እና መጅሊሱ በእስልምናቸው በሚሳቀቁ ግለሰቦች እየተመራ ለኢትዮጵያ ሙስሊም ነስር የሚመጣ ይመስላቹዋል? አይ ኢኽዋን! https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

እያዳምጣችሁ ወደ ተግባር📢 በየሶሻል ሚድያዎች ስሞችን (ሱብሀን አሏህ፤ አልሃምዱሊላህ፤አሏሁ አክበር...) እያሉ መሰየም እንዴት ይታያል❓ ما حكم تسمية الإنسان نفسه في وسائل التواصل بالأذكار مثل : (سبحان الله) و (الحمد لله). ‏قالت ‌ اللجنة الدائمة⁩ للإفتاء : " يجب عليك تغيير هذا الاسم؛ لأن شخصك ليس هو سبحان الله، وإنما (سبحان الله) ذِكر من الأذكار الشرعية ". ‏مجموع الفتاوى ( ١١ / ٤٧٧ ). 🎙ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት(ሀፊዘሁሏህ) https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ከባዱ ረሃብ የምግብ ረሃብ ሳይሆን ከአሏህ በታች በችግርህ ሰአት አንተን የሚያግዝ ሰው በማጣት የምትራበው ነው💔 https://t.me/Abu_Umer1

ማሳሰቢያ ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች ብዙ የቴሌግራም ግሩፖችና ቻናሎች በሐከሮች እየተወሰዱ የአፀፃፊ ምስሎችና ቪዲዮዎች መልቀቂያ ሲሆኑ እየተመለከትን ነው። ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ የቻናሉ ወይም ግሩፑ ኦውነሮች እና አድሚኖች አካውንት ሐክ መደረግ ነው። ስለዚህ ውድ ወንድሞችና እህቶች በተለይም የደዕዋ ቻናልና ግሩፕ የምታስተዳድሩ፣ ቢዚነስ ቻናል ያላችሁ፣ ሚስጥራዊ ኮዶቻችሁን ቴሌግራም ሴቭድ ሜሴጅ ላይ የምታስቀምጡ ...  እና ሌሎችም ጥንቃቄ እንድታደርጉ እንመክራለን። ከጥንቃቄዎቹ መካከል ወሳኞቹን ለማመላከት ያክል:- 1) ቴሌግራም የከፈታችሁበትን ስልክ ቁጥር ማንም ሰው እንዳያየው መደበቅ ወይም Hide ማድረግ ያስፈልጋል። 2)  የማታውቋቸውና ስልካቸውን እናንተ ሴቭ ያላደረጋችኋቸው ሰዎች  (NON CONTACTS) አካውንታችሁን በስማችሁ በቀላሉ ሰርች እንዳያደርጉት መዝጋት ይኖርባችኋል። 3) አካውንታችሁን 2 Step verification code በመጠቀም መዝጋትና ከ Email ጋር ማያያዝ። 4) ቴሌግራምና ሌሎች ወሳኝ አፕሊኬሽኖችን በፓስኮድ Passcode መቆለፍ። ይህ ድንገት ስልካችሁ ቢጠፋና ሌላ ሰው እጅ ቢገባ ስልካችሁ በፓተርን ሳይዘጋ ክፍት ሆኖ  እንኳን ቢሆን አፕሊኬሽኑን መክፈት እንዳይችሉ ያደርጋል። 5) ማንም ይላከው ማን፣ ቤተሰብ፣ ጓደኛ ወዘተ የማታውቁትን ሊንክ ከመክፈት መጠንቀቅ ይኖርባችኋል። ግሩፕ ወይም ቻናል ኢንቫይት ሊንክ ከሆነና የሚጠቅማችሁ ከሆነ ብቻ  ቼክ አድርጋችሁ ክፈቱ። ሐከርሶች የስራ ማስታወቂያ፣ ገንዘብ የሚያስገኝ ስራ፣ የእርሶን ፎቶዎች ተጠቃለው በዚህ ሊንክ ያገኟቸዋል፣ የታላላቅ ደርጅቶች ሽልማት፣ ሐጅ በነፃ ውድድር፣ ጥያቄና መልስ ውድድር ወዘተ እያሉ የተለያዩ ሊንኮችን በመላክ ስትከፍቷቸው በምታስገቧቸው መረጃዎች ሐክ ያደርጋሉ።  6) በሌላ ሰው ስልክ ወይም ኮምፒውተር ላይ ቴሌግራማችሁን ተጠቅማችሁ የረሳችሁና ሎግአውት (Logout) ያላላችሁ ከሆነ Active session ላይ በመግባት ማስወገድ ይኖርባችኋል። 7) በትምህርት ስም ከተከፈቱና ሰዎች ከሚበዙባቸው፣ ጥቅም ከሌላቸው አላስፈላጊ ግሩፖች መራቅ። ብዙ ግሩፖች የአባላትን ዝርዝር ስለሚያሳዩ በሐከርሶች እይታ ውስጥ ለመግባት ሰበብ ይሆንባችኋል። የናንተን ስልክ የሚያውቅ ሰው ሁሉ ወደማትፈልጉት ግሩፕ እንዳያስገቧችሁ Who can invite የሚለውን Nobody በማድረግ privacyን  አስተማማኝ ማድረግ ለዚህ ጥሩ መፍትሄ ነው። 8) ሲምካርዳችሁን በፒንኮድ መቆለፍ። ይህ ደግሞ ስልካችሁ ቢጠፋ ከቴሌግራምና ሌሎች አፕሊኬሽኖች ውጭ ሲምካርዱን ሌላ ስልክ ላይ አስገብቶ በመደወልና ሜሴጅ ወደ ቤተሰብ ወይም ጓደኛ  እየላኩ ብር ማስላክ ወይም ዘረፋን ይከላከላል። ከላይ ካሉት ለማስተካከል የሚከብድ ከሆነ እንደአስፈላጊነቱ ወደፊት በስክሪን ሪከርዲንግ ቪዲዮ የምንለቅ ይሆናል። https://t.me/medresetulislah

እህቴ ሆይ የለበሽውን ኒቃብ ሚዲያ ላይ ፎሎወር እና ላይክ ለማግኘት ብለሽ ፎቶሽን እና ቪዲዮሽን በመፖሰት አታርክሺው። አድርሱላት🙌 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/
እህቴ ሆይ የለበሽውን ኒቃብ ሚዲያ ላይ ፎሎወር እና ላይክ ለማግኘት ብለሽ ፎቶሽን እና ቪዲዮሽን በመፖሰት አታርክሺው። አድርሱላት🙌 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

እነ ሳዳት ለመንሸራተታቸው ትልቁ ምልክት በአጭሩ ከነሱ ስር የነበረውን ወጣት ተመልከቱ። ግማሹ የነሲሃዎች አሸርጋጅ ሆናል ግማሹ ንፅፅር በሚል ሰበብ መንሃጅ ጠል ከሆኑ ግለሰቦች ጋር የሚተሻሽ ሆናል ግማሹ ትላንት እነዚህ እርኩሶች እያለ ኢኽዋኖችን ይጠላ የነበረው የኢኽዋኖች ወንድም ሆናል ግማሹ ተሳሁል ውስጥ ገብቶ እንደ ሰለፊዮች በጣም የምጠላውን የነበረውን "ሱራ" የሚባለውን ነገር የሚያግራራ ሆናል በተለይ እህቶች ጋር ኒቃብ+ፎቶ is ኖርማል ሆናል እንግዲህ እነዚህ በስሮቻቸው ያሉትን ወጣት ብቻ ተመልክተን ነው። አሏህ ወጣቱን ያንቃልን🤲 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

የኔን ሪዝቅ ከኔ ውጪ ማንም እንደማይወስደው ካወቅኩ በኃላ ነፍሴ ተረጋገች🤌🏻 የተወሰደ https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
የኔን ሪዝቅ ከኔ ውጪ ማንም እንደማይወስደው ካወቅኩ በኃላ ነፍሴ ተረጋገች🤌🏻 የተወሰደ https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

🟢ፈታዋ አውርዳቹ ስሙት ትጠቀሙበታላቹ። ታላቁ ሼኽ አብዱልሃሚድ አል_ለተምይ ሃፊዘሁሏህ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

🌷ኒቃብሽ ብዙ #የህይወት በሮችን ይዘጋብሻል ካሉሽ!! "'አዎ በተለይ #የጀሀነምን በር አጥብቆ ይዘጋልኛል"" በያቸው ✅                  

ከመጥፎ ሰው ጋር ወዳጅ ከመሆን ብቸኝነት ይሻላል!

በዚህ ጊዜ አብዛኛው ሰው ሰላምን አገኛለው ብሎ ብቸኝነትን እየመረጠ ይገኛል። ተገቢ ነው ብላቹ ታስባላቹህ? እስኪ ሀሳባቹን በኮሜንት አስቀምጡ✍

ጌታችን ሆይ .... ስራችን ጀነት የሚያስገባ አይደለም። አቅማችንም የጀሐነምን እሳት የሚቋቋም አይደለም። አንተ ድክመታችንን ታውቃለህና በጥበብህ ሙላልን። ያ ረብ ጀነትህን..💧 ➴➴➴➴➴➴ https
ጌታችን ሆይ .... ስራችን ጀነት የሚያስገባ አይደለም። አቅማችንም የጀሐነምን እሳት የሚቋቋም አይደለም። አንተ ድክመታችንን ታውቃለህና በጥበብህ ሙላልን። ያ ረብ ጀነትህን..💧 ➴➴➴➴➴➴ https://t.me/Al_elhsan_Zz https://t.me/Yselefeyoch_channel

🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ

ሰው ግን እንዴት አላህን በዘፈን በፊልም በነሺዳ በእርቃን በመውጣት ለማመፅ ብሎ Ultra እና Iphone Pro Max ስልኮችን በመቶ ሺህዎች  የሚቆጠር ብር አውጥቶ ይገዛል? በዚህ ልክ ደንዘናል? አሏህ ከጀዝብነት ያንቃን ሌላ ምን ይባላል https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ወንድ ልጅ መድረሳ ሄዶ ዲኑን ተምሮ ሲያስተምር ነው ሚያምርበት እንጂ በየመስታወቱ እየዞረ አይፎን ስልክ ይዞ ፎቶ እየተነሳ ሲፖስት  ያስጠላበታልም ወንጀልም ጭምር ነው። የዲኑ ወንድ ሁን🙌 https://t.me/Abu_Umer1

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ النَّاس إِذا رَأَوُا الظَّالِمَ فَلَم يَأْخُذُوا عَلَى يَدَيه أَوشَكَ أَنْ يَعُمَّهُمُ اللهُ بِعِقَابٍ مِنْهُ﴾ “ሰዎች በዳይን እያዩ እጁን የማይዙት (ከበደሉ የማይከለክሉት) ከሆነ፤ አላህ ከሱ በሆነ ቅጣት ሊያጠቃልላቸው ይቀርባል።” 📚አቡ ዳውድ ዘግበውታል፡ 4338 ትልቁ በደል ደግሞ በዲን ላይ የሚፈፀመው ነው እና ያ በዳይ አካል ላይ የመልስ ምት ሲሰጥ ለምን ትበሳጫላቹ?"አይ እንዴት የሰው ክብር ትነካላቹ "ትላላቹ ምን እሱ የቁርአን የሀዲስን ክብር እየነካ ስለ ግለሰቡ ክብር ትጨነቃላቹህ? https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1